Page 1 of 1
ከሙቱ ተነስቶ እስክንድር ነጋ ለምን ይሄን አያይም?
Posted: 10 May 2026, 12:34
by DefendTheTruth
እንደ እስክንድር በአለም ዉስጥ በፖለቲካ ስም የከሰረ ሰዉ ያለ አይመስለኝም!
Re: ከሙቱ ተነስቶ እስክንድር ነጋ ለምን ይሄን አያይም?
Posted: 10 May 2026, 14:42
by DefendTheTruth
እስኩ ፖለቲካሊ መሞቱን ያላመነችዉ ከላችዉ፣ ይሄዉ ሌላ ተጨማሪ መስረጃ!