Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Right
Member
Posts: 4912
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: የግብጽ ሻቢያና ወያኔ ገረዶች ሱዳን ይሰበሰባሉ! አፍሪካዎች ባዲሳባ ሽር ቅብጥ! ነገሮች አልተገናኙማል!

Post by Right » 10 May 2026, 00:12

Dedeb Gurage!
You threw Teddy Afro under the bus and you went right back to the PP orbit.

How can a learned man who went to school and lived 50 years in the US worship and support a tribal con man.
Only The Zebergas can do that.

Horus
Senior Member+
Posts: 43096
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የግብጽ ሻቢያና ወያኔ ገረዶች ሱዳን ይሰበሰባሉ! አፍሪካዎች ባዲሳባ ሽር ቅብጥ! ነገሮች አልተገናኙማል!

Post by Horus » 10 May 2026, 00:18

Right wrote:
10 May 2026, 00:12
Dedeb Gurage!
You threw Teddy Afro under the bus and you went right back to the PP orbit.

How can a learned man who went to school and lived 50 years in the US worship and support a tribal con man.
Only The Zebergas can do that.
አንተ ቆሻሻ ወያኔ
ቴዲ አፍሮ የኢትዮጵያ ጠላት አይደለም

ቴዲ አፍሮ ያንተን ቆሻሻ ጸረ ኢትዮጵያ የግብጽና ሻቢያ ግርድና አባል አይደለም

ቴዲ መንግስት ወቅሷል ፣ አንተ የኢትዮጵያ ጠላት ነህ

ቴድ ያዲስባ መዘመን ፣ የኢትዮጵያ መድመቅን አልተቃወወመም

እራስክን ቻል!

አንተ ኢትዮጵያ እንድትሞት እንድትደክም እንድትጠፋ ነው የምትፈልገው

ኢትዮጵያ የሰው ልጅ ሁሉ እናት ነች

ኢትዮጵያ ያፍሪካ እናት ናት !

Post Reply