Page 1 of 1
ልደታ ማርያም! የኢትዮጵያዊነት እናት! (ከሜክሲኮ እስከ ጦር ኃይሎች ሆስፒታል ሕዝብ ነው)
Posted: 09 May 2026, 15:19
by Horus
ባለ ታሪኳ! የእውነተኛ ኢትዮጵያዊያኖች መከለያ!
በ1950ቹ የኢትዮጵያ ሰራተኞች ማህበር (CELU) በምስጢር የተደራጀው ልደታ ማሪያም ግቢ ውስጥ ነበር!
ወያኔ አገር ወርሶ የራሱን ጳጳስ ሲሾም አንድም ቀን ያልተቀበበለውችው እምቢተኛዋ የኢትዮጵያ ታማኝ እናት ልደታ ማሪያም
በዚህ መልክ ነው ምናከብራት ምትከበረው !
Re: ልደታ ማርያም! የኢትዮጵያዊነት እናት!
Posted: 09 May 2026, 15:23
by Horus
Re: ልደታ ማርያም! የኢትዮጵያዊነት እናት! (ከሜክሲኮ እስከ ጦር ኃይሎች ሆስፒታል ሕዝብ ነው)
Posted: 09 May 2026, 15:32
by Horus
Re: ልደታ ማርያም! የኢትዮጵያዊነት እናት! (ከሜክሲኮ እስከ ጦር ኃይሎች ሆስፒታል ሕዝብ ነው)
Posted: 09 May 2026, 15:39
by Horus
Re: ልደታ ማርያም! የኢትዮጵያዊነት እናት! (ከሜክሲኮ እስከ ጦር ኃይሎች ሆስፒታል ሕዝብ ነው)
Posted: 09 May 2026, 15:54
by Horus
Lideta Lemariam (Nativity of the Virgin Mary) is a major feast day celebrated by the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church on Ginbot 1 (May 9th) to honor the birth of the Virgin Mary to Joachim and Hanna. It is a massive, nation-wide celebration, with significant events held at churches like Lideta Mariam in Addis Ababa, marking a day of prayer, fasting, and joyous devotion. [1, 2, 3]
Key Aspects of Lideta Lemariam:
• Significance: It commemorates the birth of Saint Mary, which is believed to mark a new era of light in the Orthodox tradition.
• Celebration Date: Celebrated annually on Ginbot 1 in the Ethiopian calendar, which usually aligns with May 9 in the Gregorian calendar.
• Festivities: Millions of people in Ethiopia and the diaspora gather in churchyards, often dressed in white, to take part in special services, prayer, and cultural festivities.
• Specific Sites:
• Lideta Mariam Church (Addis Ababa): A prominent church built by Empress Zewditu, acting as a central hub for the holiday.
• Lideta Mariam in Lalibela: A key site where thousands gather to celebrate.
• Context: It is a vibrant display of devotion, described as a "sea of white" where followers show deep religious respect for the Virgin Mary. [1, 2, 4, 5, 6]
The celebration also emphasizes the spiritual significance of the day, marking the start of a series of celebrations focused on theVirgin Mary within the Ethiopian Church. [1, 7]
AI responses may include mistakes.
[1]
[2]
[3]
https://wanderlog.com/place/details/126 ... eta-mariam
[4]
https://www.facebook.com/61563982282956 ... 108466076/
[5]
[6]
https://www.pinterest.com/pin/enquan-li ... 657614983/
[7]
https://www.facebook.com/groups/8487114 ... 987727398/
Re: ልደታ ማርያም! የኢትዮጵያዊነት እናት! (ከሜክሲኮ እስከ ጦር ኃይሎች ሆስፒታል ሕዝብ ነው)
Posted: 09 May 2026, 18:25
by Selam/
Horus wrote: ↑10 Jul 2016, 02:32
20 Jul 2016, 02:32
… ISIS is the Goddess known by 1001 names - goddes of life. …Horus - the Great Sky God is really where the story of Jesus came from.
Re: ልደታ ማርያም! የኢትዮጵያዊነት እናት! (ከሜክሲኮ እስከ ጦር ኃይሎች ሆስፒታል ሕዝብ ነው)
Posted: 09 May 2026, 19:36
by Horus
Selam - የሚባል መሃይም በአንድ እጁ ጥቁር ግብጽ የስልጣኔ መነሻ ነበረች፣ ኃይማኖትን ጭምር የፈጠረች ጥቁር ስልጣኔ ነበረች የሚሉትን የሴኔጋሉ ዲይፕፕና የግሪክ ስልጣኔ ክጥቁር ግብጽ የተቀነዳ ነው ይሚለውን ፕሮፌሰር ማርቲን በርናልን እየለጠፈ በሌላ እጁ አይሲስ የማሪያም እምነት ጅማሮ አልነበረችም የሚል የማያስብ መሃይም ቆርጦ ለጣፊ!
ቆርጦ ለጣፊ መሃይም እምነት ሃሳብ መሆኑ የማያውቅ ። ኃይማኖት ሃሳብ መሆኑ የማያውቅ ። ሃሳብ ማወቅ እንዳልሆነ ፣ ማሰብ ማወቅ እንዳልሆነ የማያውቅ መሃይም!
ኃይማኖት የእምነት ማደራጃ ባህል፣ ካልቸር እንደሆነ የማያውቅ መሃይም ቆርጦ ለጣፊ ሁላ ።
እምነት ሳይንስ እንዳልሆነ! ኃይማኖት ሳይንስ እንዳልሆነ የማያውቅ መሃይም ደንቆሮ ሁላ !
Re: ልደታ ማርያም! የኢትዮጵያዊነት እናት! (ከሜክሲኮ እስከ ጦር ኃይሎች ሆስፒታል ሕዝብ ነው)
Posted: 09 May 2026, 20:58
by Selam/
ጭልፊቱ
ደንቆሮ በጣም ደፋር ነው ሲባል ሰምቼ፣ ምሳሌ የሚሆንን ሰው ሩቅ ቦታ ሄጄ ሳፈላልግ ነበር። አንተ ቅጥቅጥ ካድሬው ከልፋቴ በጊዜ ገላገልከኝ።
አዎ የግብፅ ስልጣኔ ድብን አድርጎ የጥቁር አፍሪካውያኖች ስሪት ነው። መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ከግብፅ አማልክታት የተቀዳ ነው ማለት ግን ጣዖትን የሚያመልኩት የሰይጣኖች ወይንም በድንገተኛ ግጭት ነው ህይወት የተዘራብን የሚሉት ልቦና ቢሶች አስተሳሰብ ነው።
ድውይ!
Re: ልደታ ማርያም! የኢትዮጵያዊነት እናት! (ከሜክሲኮ እስከ ጦር ኃይሎች ሆስፒታል ሕዝብ ነው)
Posted: 09 May 2026, 21:38
by Horus
Selam/ wrote: ↑09 May 2026, 20:58
ጭልፊቱ
ደንቆሮ በጣም ደፋር ነው ሲባል ሰምቼ፣ ምሳሌ የሚሆንን ሰው ሩቅ ቦታ ሄጄ ሳፈላልግ ነበር። አንተ ቅጥቅጥ ካድሬው ከልፋቴ በጊዜ ገላገልከኝ።
አዎ የግብፅ ስልጣኔ ድብን አድርጎ የጥቁር አፍሪካውያኖች ስሪት ነው። መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ከግብፅ አማልክታት የተቀዳ ነው ማለት ግን ጣዖትን የሚያመልኩት የሰይጣኖች ወይንም በድንገተኛ ግጭት ነው ህይወት የተዘራብን የሚሉት ልቦና ቢሶች አስተሳሰብ ነው።
ድውይ!
አንተ መሃይም ጠንቋይ!
አንተንኮ ነገርኩህ አግዳሚ ወምበር ላይ ቁጭ አድርጌ የማስተምርህ ሰው ነኝ ። እኔ ፖስት የማደርገው መጣጥፍ ላይ አትለጠፍ ብዬሃለሁ ! ቆሻሻ ደንቆሮ ጠንቋይ! የሴተኛ አዳሪ ልጅ!

Re: ልደታ ማርያም! የኢትዮጵያዊነት እናት! (ከሜክሲኮ እስከ ጦር ኃይሎች ሆስፒታል ሕዝብ ነው)
Posted: 09 May 2026, 21:47
by Horus
Re: ልደታ ማርያም! የኢትዮጵያዊነት እናት! (ከሜክሲኮ እስከ ጦር ኃይሎች ሆስፒታል ሕዝብ ነው)
Posted: 09 May 2026, 21:55
by Selam/
ጥርብ ካድሬ
እኔ ሰላም ደግሞ የሊስትሮህ ሣጥን ላይ እስከእነ እድፍህ አስቀምጬ ፊደል አስቆጥርሃለሁ።
ፈጣሪያችንን ከግብፅ መላዕክት ጋር በግድ ለማገናኘነት በምትሞክርበት ጉድፍ አንደበትህ፣ ስለ እመቤታችንም ስታወራ፣ ዝም አልልህም። ገና ይኸንን በአጭበርባሪነት የባከነ ቂጥህን ገልብጬ በቀበቶ እጠበጥብሃለሁ።
ጉማሬ!
Re: ልደታ ማርያም! የኢትዮጵያዊነት እናት! (ከሜክሲኮ እስከ ጦር ኃይሎች ሆስፒታል ሕዝብ ነው)
Posted: 09 May 2026, 22:21
by Axumezana
በጠባቡ የእየሱስ፥ ክርስቶስ መንገድ እንድንገባ ታዘናል!
መንታ መንገድ እያሳዩ ህዝቡን ያምታቱታል
ኦርቶዶክስ ቀጥ ያለ መንገድ መሆኑን እንዴት ይስቱታል
አንዴ እከሌ መልአክ፥ እንድ እከሌ ቅዱስ
ሁሉም ብቁ አይደሉም ሊያድኑ እንደ እየሱስ
Re: ልደታ ማርያም! የኢትዮጵያዊነት እናት! (ከሜክሲኮ እስከ ጦር ኃይሎች ሆስፒታል ሕዝብ ነው)
Posted: 09 May 2026, 22:53
by Selam/
Re: ልደታ ማርያም! የኢትዮጵያዊነት እናት! (ከሜክሲኮ እስከ ጦር ኃይሎች ሆስፒታል ሕዝብ ነው)
Posted: 10 May 2026, 00:42
by Horus
Re: ልደታ ማርያም! የኢትዮጵያዊነት እናት! (ከሜክሲኮ እስከ ጦር ኃይሎች ሆስፒታል ሕዝብ ነው)
Posted: 10 May 2026, 11:08
by Selam/
ለታቦት ጣጥ ጣጥ ፣ ለመብራት ጣጥ ጣጥ
ህይወት ሲቀጠፍ ግን ፣ እንዳልሰማ ሽምጥጥ
መንታ ምላሰ እባብ ፣ ሹልክልክ ልምጥምጥ!