Page 1 of 1

አዳሎች ከሱማሌላንድ ጋር ተዋሃዱ! እጅግ ወሳኝ ቀጠናዊ ክስተት!

Posted: 08 May 2026, 19:04
by Horus
አዳል (አውዳል) ማለት ዜይላና ሌሎችም ለኢትዮጵያ ግዙፍ ጥቅም ያላቸው ወደቦች ያሉበት የሱማሌላንድ ክልል ነው ። አዳሎች ከሱማሌላንድ ጋር መዋሃዳቸውና ከኢትዮጵያ ጋር ቅርብ ት ስ ስ ር መፍጠራቸው ለሱማሌ ግብጽ፣ ጂቡቲና ና ቱርክ ታላቅ መርዶ ሲሆን ለኢትዮጵያ ፣ እስራኤል፣ ኢሚሬትና ሕንድ ትልቅ የምስራች ነው ።