ቴዎድሮስ ጸጋዬ(ርዕዮት) እና ማርያማዊት ከትህነግ መንጠቆ ውጭ በመሆናቸው ትግራይን ስለጨፈጨፈው 7 ቀንድ ጭራቅ (ደብረጽዮን) ተናገሩ።አክራሪ ትህነጋዊያን ትግራይ ጠል ለማለት አልደፈሩም
Posted: 08 May 2026, 16:43
ቴዎድሮስ ጸጋዬ(ርዕዮት) እና ማርያማዊት ከትህነግ መንጠቆ ውጭ በመሆናቸው ትግራይን ስለጨፈጨፈው 7 ቀንድ ጭራቅ (ደብረጽዮን) ተናገሩ። ግን አክራሪ ትህነጋዊያን ትግራይ-ጠል ለማለት አልደፈሩም። እኔ ግን ስለትግራይ እናት ሲሉ እውነት የተናገሩ እላቸዋለሁ።የቴድሮስ ጸጋዬ ንግግር እጅግ ልብ ይነካል ። እውነት ተናገረ - የዕልቂት አንቴና። ትህነግ የትግራይ የጥፋት አንቴና ነው። ተሰብሮ መጥፋት ያለበት አስተሳሰብ። ኦነግ-ኦሮሙማ እንድሁ የጥፋት አንቴና ነው። ህዝብ የሚሰቃየው በእነኝህ መርዛማ አንቴናማ ጊንጦች ነው።
If Axumezana were not the beneficiary of looter TPLF, he would have voiced for the people of Tiges.
በቀላሉ የደብረጽዮን ድንጋይ እራስነት ከሴረኛው ስብሃት ነጋ ጋር ሲነጻጸር የሚገርም ነው። በአንድ ወቅት ስብሃት ነጋ ለአንድ እንበር-ተገዳላይ ትህነግ ቃለመጠይቅ ቀርቦ ጠያቂው ኢትዮጵያ ከምትባል አገር መገንጠል አለብን ይለዋል - ትህነግ ከአዲስ አበባ በተጠረዘበት ሰሞን። ስብሃት ነጋ ያምሀል ወይ? በማለት ነው የጀመረው። አይናችን እያየ ትግራይን እሳት ውስጥ እናስገባለን አንደ? አማራ ወልቃይት እና ራያን ይሰጥሃል? የትግራይን ህዝብ በእሳት ታስለበልቡታላችሁ። ስብሃት ብልህ ነበር - ያለው ለእርሱ ተረፈው- ጋዜጠኛም ነፍሱ ኩምሽሽ ብሎ ቀርቷል - በዚያ ጦርነት።
Doing the same thing again and again is insanity. Kudos to Tedrso Tsegaye and in fact, Mariamwait speaking the fact on this.
You are setting the record. Tigray does not need TPLF or OLF-PP. Tigray does not need tribal federation, it is an incarceration for Tigres.