Page 1 of 1

Odie እዚች ሜዳ ላይ ስሮጥ ነው ያደኩት! ፈረስም ጋልቤበታለሁ! ከብት ጠብቄበታለሁ!

Posted: 07 May 2026, 00:57
by Horus
ከጀርባ የሚታየው ተራራ ላይ ባልወልድ ቤተ ክርስቲያን ውስት ነው ነፍሴ የተሰራችው! ጢያ ሃውልት ከዚህ ደቡብ ምስራቅ 1 ሰዓት የግር መንገድ ነው!


Re: Odie እዚች ሜዳ ላይ ስሮጥ ነው ያደኩት! ፈረስም ጋልቤበታለሁ! ከብት ጠብቄበታለሁ!

Posted: 07 May 2026, 03:21
by Tiago
እዚች ሜዳ ላይ ስሮጥ ነው ያደኩት! ፈረስም ጋልቤበታለሁ! ከብት ጠብቄበታለሁ!

one foot in the grave Horus

Fact you were never born and raised in Addis Ababa. መጤ :lol: :lol: :lol: :lol:

May I ask ,What was your first job in አብነት / ሰባተኛ ?? you know it is a long walk to TMS.
:lol:

Re: Odie እዚች ሜዳ ላይ ስሮጥ ነው ያደኩት! ፈረስም ጋልቤበታለሁ! ከብት ጠብቄበታለሁ!

Posted: 07 May 2026, 08:00
by Odie
Horus wrote:
07 May 2026, 00:57
ከጀርባ የሚታየው ተራራ ላይ ባልወልድ ቤተ ክርስቲያን ውስት ነው ነፍሴ የተሰራችው! ጢያ ሃውልት ከዚህ ደቡብ ምስራቅ 1 ሰዓት የግር መንገድ ነው!

It is such a beautiful place and people. They take some of the gurage culture specially the dance and music to another level. You know the open fields of Gurage region are mesmerizing and provide abundant space for cultural events. You should be proud of your heritage. I did grow up in similar environment until high school in happiness and peace up untill I came to realize how restive the country is because of dumb politics and fight for resources instead of hard work love and peace.
I watched the video to half until this fano denisovan cadre pooooooped on the post but for sure I will finish it!
These terrorists are desperate to create all sorts of problems but for most part people gave them cold shoulder for good reason!

Re: Odie እዚች ሜዳ ላይ ስሮጥ ነው ያደኩት! ፈረስም ጋልቤበታለሁ! ከብት ጠብቄበታለሁ!

Posted: 07 May 2026, 14:20
by Horus
ኦዴ፣
በትክክል! በማንኛውም የጉራጌ አገር ብትሄድ ጀፎረ የትከበረ ቦታ ነው ። (እኛ ገፈርሳ እንለዋለን) የተገፈረ ፣ ለጋራ ጥቅም የተተወ መሬት ማለት ነው ። ይህው ይህ ሜዳ ከ50 አመት በላይ እንዳለ ነው። እዚህ ሜዳ ላይ ገና ተጫውተናል ፣ ጥምቀት የሚውለው እዚህ ነው ፣ ከብት ጎጦሽ ይውላሉ ፣ ሰርግ ይደረግበታል ፣ የፈረስ ውድድር ይደረግበታል አዳብና ይደረግበታል ፣ ከረምት ላይ ዉሃ ስለሚይዝ ሃምሌ ብዙ አንጫወትበትም ። በሜዳው ዙሪያ 5 ቀበሌዎች አሉ ወተደር ፣ ገገራ ፣ እንዶዴ ፣ እንጀሪ እና ጉሎ ። እንጀሪ ቀበሌ ድሮ የጎርደና (የጆካ) ሴራ ጉባኤ የተደረገበት ስለሆነ በዚያ ያገር ጉባኤ የተወሰኑ ሕጎች የእንጀሪ ሴራ ይባላሉ። አው ማንነቴ የተሰራው እዚያ ነው! የጉራጌ አገር እግዚአብሄር ባርኮ የፈጠረው ልዩ ውብ ምድር ነው!