Page 1 of 1

ወንበዴ-አስገንጣይ-TPLF- ወያነ-ትህነግ-ጁንታ!

Posted: 07 May 2026, 00:05
by Axumezana
ስመ ብዙው ወይን
ገድለ ብዙው ፍቱን

ስንቱን ተቀናቃኝ አሸንፈህ
አእላፍ ታጋዮችን ሰውተህ

ከአፈር ወደ አልጋ
ከአልጋ ወደ አፈር ጠረጋ

20ኛው ክፍለ ዘመን ተፈጥረህ
ጠላቶችህ ሲያቃሉልህ
በመከራ ተፈትነህ
እንደ ወርቅ ነጥረህ
ድንገት ከተፍ ትላለህ
ወደ 21ኛው ክፍለ ዘመን ተሻግረህ

ጠላቶችህ የሬሳ ሳጥን ተሸክመው አይተናል
ሞተሃል ተብለህ ተቀብረሃል
ያንተዎቹም ተስፋ ቆርጦው ከድተውሃል

ጉሮ ወሸባዬ ወይን ሞተ
አበቃለት ዱቄት ሆነ በለተተ

ጠላቶቹ ደስታቸውን ሳይጨርሱ
ጥቂት ሳያርፉ ሲርመሰመሱ

ድንገት ወይን ተነሳ አፈር ልሶ
በጠላቶቹ ሰፈር ድንጋጤ ዋይታ ለቅሶ
ወይን-PP እርቅ ይሁን እንይ ሰላም ነግሶ

Re: ወንበዴ-አስገንጣይ-TPLF- ወያነ-ትህነግ-ጁንታ!

Posted: 09 May 2026, 06:30
by Axumezana
Axumezana wrote:
07 May 2026, 00:05
ስመ ብዙው ወይን
ገድለ ብዙው ፍቱን

ስንቱን ተቀናቃኝ አሸንፈህ
አእላፍ ታጋዮችን ሰውተህ

ከአፈር ወደ አልጋ
ከአልጋ ወደ አፈር ጠረጋ

20ኛው ክፍለ ዘመን ተፈጥረህ
ጠላቶችህ ሲያቃሉልህ
በመከራ ተፈትነህ
እንደ ወርቅ ነጥረህ
ድንገት ከተፍ ትላለህ
ወደ 21ኛው ክፍለ ዘመን ተሻግረህ

ጠላቶችህ የሬሳ ሳጥን ተሸክመው አይተናል
ሞተሃል ተብለህ ተቀብረሃል
ያንተዎቹም ተስፋ ቆርጦው ከድተውሃል

ጉሮ ወሸባዬ ወይን ሞተ
አበቃለት ዱቄት ሆነ በለተተ

ጠላቶቹ ደስታቸውን ሳይጨርሱ
ጥቂት ሳያርፉ ሲርመሰመሱ

ድንገት ወይን ተነሳ አፈር ልሶ
በጠላቶቹ ሰፈር ድንጋጤ ዋይታ ለቅሶ
ወይን-PP እርቅ ይሁን እንይ ሰላም ነግሶ

Re: ወንበዴ-አስገንጣይ-TPLF- ወያነ-ትህነግ-ጁንታ!

Posted: 09 May 2026, 11:18
by ethiopianunity
For you being traitor to your country is being a hero to whom? To many Tigrayans you cleansed in millions since 1970?

Tigrayans better wake up! Pp is enemy to all is not seeking unity but divide and conquer! Tigray must reconcile with Amara and the rest of Ethiopians!

Re: ወንበዴ-አስገንጣይ-TPLF- ወያነ-ትህነግ-ጁንታ!

Posted: 09 May 2026, 16:04
by Abere
ምን አስገንጣይ ብቻ - ነው እንጅ ተገንጣይ፤
የእናት ጡት ነካሽ - አገር ትውልድ ገዳይ፤
አገር ተበቀለው በደቦ በጅጌ -በመጨረሻ ላይ፤
አውርዶ ፈጥፍጦ ትንሳዔ እንዳያይ።
ስንት ሙት ዓመታት አልፈው -ሩጫውን ጨረሶ፤
ትህነግ ሃውልቱ ላይ የሚልዮን ሙታን ስማቸው ተጠቅሶ፤
ደብረሲዖል ሁናል ትህነግ ፈራርሶ - ደቆ እንደ ሸክላ ገል ጭቃ ተለውሶ።



Re: ወንበዴ-አስገንጣይ-TPLF- ወያነ-ትህነግ-ጁንታ!

Posted: 09 May 2026, 20:58
by Axumezana
አበረ የኢትዮጵያ እናት ትግራይ ናት! ወይን ደግሞ የትግራይ ህዝብ የትግል ፓርቲ ነው! ወይን ለኢትዮጵያ የታገለ፥ ያለማ፥ ባለውለታ ፓርቲ ነው! የአፄ ሚኒሊክን ሀጥያት ደብቆ አምዬ አያሉ ወያኔን ማብጠልጠል ዘረኝነት ብቻ ነው። አባይን በመድፈሩ እንኳ አይመሰገንም? ለ27 በሰላም አገር ማልማቱስ? ወይን መገንጠል ቢፈልግ ኖሮ ይሞክረው ነበር፥ ነገር ግን የትግራይ ህዝብ መገንጠልን ስለማይፈልግ እስካሁን አልሞከረውም!

የትግራይ ህዝብ የኢትዮጵያ ማእከል
ይገፋፉት ጀመር እያሉት ተገንጠል
ማየት ተስኗቸው የሚነሳው ማእበል
ኦሮሞው እኔው እጠቀልላሎሁ
አማራው እኔው እገዛሎሁ
ትግራይ በሌለበት አይሆንም ብያሎሁ
Axumezana ግን ባለሁበት ፀናሁ
ፀጉረ ልውጥ ብለው ቢያስሩኝ ይቅር አልሁ/ እያልሁ