Page 1 of 1
Re: እባካችሁ ውሸት ነው በሉኝ በጭራሽ አላምንም፣ እውነት ከሆነ እጅግ ያስደነግጣል። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ!
Posted: 06 May 2026, 17:55
by almaze
እቺን ደብዳቤ ለ Digital-Fiyameta አድርስልኝ አደራ

Re: እባካችሁ ውሸት ነው በሉኝ በጭራሽ አላምንም፣ እውነት ከሆነ እጅግ ያስደነግጣል። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ!
Posted: 06 May 2026, 17:57
by Digital Weyane
Re: እባካችሁ ውሸት ነው በሉኝ በጭራሽ አላምንም፣ እውነት ከሆነ እጅግ ያስደነግጣል። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ!
Posted: 06 May 2026, 19:50
by sesame
The dimwit from Beshsha, who exposed his stupidity when he started to blabber about the Red Sea 3 year ago, must be feeling smaller than a rat now. He will understand what Eritrea means when the USA announces lifting sanctions on May 24, the Eritrean indpendence day. He will also understand that beggars are despised. If you want respect in this world, you earn it the Shaebya way, and not begging the world to give you a port because you have 130 million people. The world will just tell you to use condoms and not breed like rats, specially if you cant feed yourself!!
Re: እባካችሁ ውሸት ነው በሉኝ በጭራሽ አላምንም፣ እውነት ከሆነ እጅግ ያስደነግጣል። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ!
Posted: 06 May 2026, 23:58
by Digital Weyane
ላለፉት አስራ ሰባት አመታት ሙሉ ስንኩራራበት የነበረውን ነጮቹ ጌቶቻችን በኤርትራ ህዝብ ላይ የጣሉትን ማእቀብ ከተነሳ ድካማችን ሁሉ ከንቱ ሆኖአል ማለት ነው። ልፋታችን ከንቱ ሊቀር ነው። ብታምኑም ባታምኑም ተንቀናል፣ ተደፍረናል፣ ተዋርደናል፣ ተበልተናል ፣ ከስረናል፣ በቁም ሞተናል። ኧረ ወገን መጨረሻችን ምን ሊሆን ነው?