Page 1 of 1

ፊፊ፡ ምነው ስለ ሱዳን ጸጥ አልሽ? ኢትዮጵያ ጠላቶቿን አንድ ባንድ ልክ ታስገባለች!

Posted: 05 May 2026, 10:14
by Horus
መልክቱ የገባሽ ይመስለኛል! የግብጽ ተላላኪ ኢትዮጵያን ቢነካ የገባበት ገብተን እንመታሻለን! አል ቡርሃን መልክት ተልኮለታል! ኢሳያስም! ደብረጽዮንም!

Re: ፊፊ፡ ምነው ስለ ሱዳን ጸጥ አልሽ? ኢትዮጵያ ጠላቶቿን አንድ ባንድ ልክ ታስገባለች!

Posted: 05 May 2026, 10:19
by Horus

Re: ፊፊ፡ ምነው ስለ ሱዳን ጸጥ አልሽ? ኢትዮጵያ ጠላቶቿን አንድ ባንድ ልክ ታስገባለች!

Posted: 05 May 2026, 10:20
by Fiyameta

Re: ፊፊ፡ ምነው ስለ ሱዳን ጸጥ አልሽ? ኢትዮጵያ ጠላቶቿን አንድ ባንድ ልክ ታስገባለች!

Posted: 05 May 2026, 10:24
by Horus
ፊፍዬ
የማንም ጥፍራም በኢትዮጵያ ላይ እጁን የሚያነሳበት ዘመን አብቅቷል! ያንተው ቆሞ ቀር እጁን ካላሳረፈ ካርቱም አይደለም አስመራ ትሆናለች የምትደበደብደው!

Re: ፊፊ፡ ምነው ስለ ሱዳን ጸጥ አልሽ? ኢትዮጵያ ጠላቶቿን አንድ ባንድ ልክ ታስገባለች!

Posted: 05 May 2026, 11:11
by Horus

Re: ፊፊ፡ ምነው ስለ ሱዳን ጸጥ አልሽ? ኢትዮጵያ ጠላቶቿን አንድ ባንድ ልክ ታስገባለች!

Posted: 05 May 2026, 11:16
by Fed_Up
Horus wrote:
05 May 2026, 10:24
ፊፍዬ
የማንም ጥፍራም በኢትዮጵያ ላይ እጁን የሚያነሳበት ዘመን አብቅቷል! ያንተው ቆሞ ቀር እጁን ካላሳረፈ ካርቱም አይደለም አስመራ ትሆናለች የምትደበደብደው!

ፈስ

Re: ፊፊ፡ ምነው ስለ ሱዳን ጸጥ አልሽ? ኢትዮጵያ ጠላቶቿን አንድ ባንድ ልክ ታስገባለች!

Posted: 05 May 2026, 11:35
by Abere
Why did Abiy Ahmed -Orommuma gave a precious gift of Al-Fashga to Al Burhan? Is it because Al Fashga is in Amhara province, not in Oromia?

Is Abiy Ahmed the PM of Ethiopia or the Deputy of foreign countries? If he were an Ethiopian he would fight for Al Fashga few years back. This anti-Ethiopia thug just exploits the emotion of Ethiopians attached to deep seated enmity with Egypt and Sudan. Cheering for him is a disgrace, I am not saying Shabia or Egypt are good for Ethiopia. But Ethiopians have their own means of responding to them, not Abiy Ahmed of their own First level Killer.

Re: ፊፊ፡ ምነው ስለ ሱዳን ጸጥ አልሽ? ኢትዮጵያ ጠላቶቿን አንድ ባንድ ልክ ታስገባለች!

Posted: 05 May 2026, 12:00
by Horus
ሱዳን አል ፋሻግ ን ስትወስድ የኢትዮጵያ አየር ኃይል ጥንካሬ ምን ላይ እንደ ነበረ አላውቅም ። ሱዳን የኢትዮጵያ ጠላቶችን ከሻቢያ ጀምሮ እስከ ወያኔ ኦላና ፋኖን እስከ ጉሙዝ ተገንጣይ ድረስ በግልጽ በአገሯ አስተናግዳ እየረዳች ፣ ከግብጽ ጋር አብራ ስትዶልት ኢትዮጵያ አንድም ቀን ሱዳን ገብታ ወግታት አታቅም ። ኢትዮጵያ ልክ ሱዳን እንደ ምታደርገው የሱዳን አማጺዮችን ትረዳለች! ይህ የታወቀ የተልመደ የጅ አዙር ፍትጊያ ነው! ሱዳን ቀይ መስመር አልፋ አር የረገጠችን አየር ኃይሏ ኢትዮጵያ ቤኒ ሻንጉል ገብቶ 3 ቦታዎችን ደብድቦ አይደለም የፈጥኖ ደራሽ ተዋጊ የኢትዮጵያ ወታደሮችን ስትገል ነው! ኢትዮጵያ አይደለም የሆነ የድምበር ምንትሴ ካርቱም ውስጥ ግብታ አየር ማረፊያውን ፣ 2 የጦር ሰፈሮችን የመታቸው ። ይህ እጅግ ትክከልኛና ግልጽ መልክት ለሱዳን ፣ ለግብጽና ኤርትራ የተላከ ነው! እጃችሁን ከኢትዮጵያ ሰብስቡ ነው! ሱዳን ደሞ የፈረሰች ፋይዳ ቢስ አገር ባቅሟ ኢትዮጵጵያን ዲስቴብላይ ለማድረግ ስትጋጋጥ ያስገርማል ። ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር! ባንዳ በደም ይሾቃል! አገሬን አትንኩ!

Re: ፊፊ፡ ምነው ስለ ሱዳን ጸጥ አልሽ? ኢትዮጵያ ጠላቶቿን አንድ ባንድ ልክ ታስገባለች!

Posted: 05 May 2026, 12:56
by sesame
As if Ethiopia is not dying on its own, now Aba Dembar opens a new front. I guess he wants to hasten the process. A patient, who is suffering a terminal illness, may decide to commit Euthanasia! ኣባ ሆርስኣስ፤ ዳስ ጣልና ሓዘን ተቀመጥ። ከሞቱ መንፈራገጥ ዋጋ የለውም። :lol: :lol: :lol:

Re: ፊፊ፡ ምነው ስለ ሱዳን ጸጥ አልሽ? ኢትዮጵያ ጠላቶቿን አንድ ባንድ ልክ ታስገባለች!

Posted: 05 May 2026, 14:10
by Horus
ሲሲዬ በምን ቋንቋ ላስረዳሽ? ሱዳን ቤኒ ሻንጉል የተባለ በረሃ ስትመታ እኛ ዋና ከተማዋን ካርቱምን ነው የምንደበድበው! ያንቺም አስመራ ትከተላለች!!!

Re: ፊፊ፡ ምነው ስለ ሱዳን ጸጥ አልሽ? ኢትዮጵያ ጠላቶቿን አንድ ባንድ ልክ ታስገባለች!

Posted: 05 May 2026, 14:17
by sesame
HorseAss,

Take a break. There is nothing you can say or do to avert the inevitable. Ethiopia is DEAD! Just Das Tal!
:lol: :lol: :lol:
Horus wrote:
05 May 2026, 14:10
ሲሲዬ በምን ቋንቋ ላስረዳሽ? ሱዳን ቤኒ ሻንጉል የተባለ በረሃ ስትመታ እኛ ዋና ከተማዋን ካርቱምን ነው የምንደበድበው! ያንቺም አስመራ ትከተላለች!!!

Re: ፊፊ፡ ምነው ስለ ሱዳን ጸጥ አልሽ? ኢትዮጵያ ጠላቶቿን አንድ ባንድ ልክ ታስገባለች!

Posted: 05 May 2026, 14:28
by Abere
የጎንደር ክ/ሀገር ክፍል የሆነውን አል-ፋሽጋ ሱዳን እንድትወስድ ያደረገው አብይ አህመድ ነው። ይህን ደግሞ አል-ቡርሃን እንዳረጋገጠው አብይ አህመድ አል-ፋሽጋ መሬት ውስደ ብሎ ፈቃድ ሰጥተኞል በማለት ነው።

One can trust Al Burhan 100% than 100% born lair Abiy Ahmed.

Re: ፊፊ፡ ምነው ስለ ሱዳን ጸጥ አልሽ? ኢትዮጵያ ጠላቶቿን አንድ ባንድ ልክ ታስገባለች!

Posted: 05 May 2026, 14:58
by Abere
Stop l!cking Abiy Ahmed dirt criminal Finfine Kegna floor. He is FIRST-LEVEL-KILLER of Ethiopia. The implication of Das-Tal is not a call for enjoying the lyric while chewing Khat laying down on thick mattress like the many coward Addis Ababa youth, who sh@kes their arse like girls and their hair braided like Zertihun.

Re: ፊፊ፡ ምነው ስለ ሱዳን ጸጥ አልሽ? ኢትዮጵያ ጠላቶቿን አንድ ባንድ ልክ ታስገባለች!

Posted: 05 May 2026, 15:16
by Fiyameta
:lol: :lol: :lol: :lol: :mrgreen:

Re: ፊፊ፡ ምነው ስለ ሱዳን ጸጥ አልሽ? ኢትዮጵያ ጠላቶቿን አንድ ባንድ ልክ ታስገባለች!

Posted: 06 May 2026, 04:47
by Meleket
Horus wrote:
05 May 2026, 10:24
..... አስመራ ትሆናለች የምትደበደብደው!
https://x.com/i/status/1998341209077477867
ሕንጥሸዉ! ሕንጥሸዉ! 2 ግዜ!