Page 1 of 1
☢️ የተፈራው ደረሰ ☢️ ሶደሬ ጭር ብላለች። ጎብኚዎች ጠፉ። መብራት የለም ፣ ውኃ የለም ፣ ኢንተርኔት የለም። ስፍራው ኦና ሆኗል።
Posted: 05 May 2026, 02:37
by Fiyameta
Re: ☢️ የተፈራው ደረሰ ☢️ ሶዶሬ ጭር ብላለች። ጎብኚዎች ጠፉ። መብራት የለም ፣ ውኃ የለም ፣ ኢንተርኔት የለም። ስፍራው ኦና ሆኗል።
Posted: 05 May 2026, 03:02
by Fed_Up
የዚች አገር ነገር ከአዲስ አበባ ወጣ ካሉ "ውስጡ ለቄስ" ፊንፊኔን ብቻ እሚያስተዳድሩት አቶ አብይ እና አቶ አዳነች አቤቤ ጉዳቸውን ደብቀው እስከመቼ ይገፋታል:: ዝርጣጣዋ እኮ ደክርታለች
Re: ☢️ የተፈራው ደረሰ ☢️ ሶዶሬ ጭር ብላለች። ጎብኚዎች ጠፉ። መብራት የለም ፣ ውኃ የለም ፣ ኢንተርኔት የለም። ስፍራው ኦና ሆኗል።
Posted: 05 May 2026, 03:43
by Digital Weyane
ኤምሬቶቹ ጌቶቻችን ግን ሶደሬን ለማሳደስና በቆንጆ ሁኔታ ለማስዋብ ምን አገዳቸው? ሆርሙዝ ?
Re: ☢️ የተፈራው ደረሰ ☢️ ሶደሬ ጭር ብላለች። ጎብኚዎች ጠፉ። መብራት የለም ፣ ውኃ የለም ፣ ኢንተርኔት የለም። ስፍራው ኦና ሆኗል።
Posted: 05 May 2026, 10:56
by Fiyameta
Sodere Today
