Re: Oromo Christians should stop the worship of ቆሪጥ in Addis Ababa under the disguise of thanks giving ! !
ገተተ በትለር Is going bananas.
Says Grand Renaissance Dam (GRD) and Christianity with the same mouth in the 21st century.
የእግዜር መልኣክ ነበረ የተባለ ቃልቻን ወይም ቃሉን ረግጬ የምገዛዉ ቆሪጥ ነዉ ይላል።
ኦሮሞ ነኝ ብሎ የጥንታዊ ኢትዮጵያ ናሙና የሆነ ቦረና የእግዜር መልኣክ ነዉ የሚለዉን ቃሉ ረግጬ እገዛለሁ ማለቱ ነዉ።
ኣፄ ሀይለ ሥላሴ የክብር ካባ ያለበሱት ደንፋን ረግጬ መግዛት እችላለሁ ይላል።
ኣፄ ሀይለ ሥላሴ የእግዝኣብሔር መንፈስ ኣድሮበት ባሉት የፍጥረት በር እግዜር ኣለ ብሎ ማሰብ ሜንታል ድስ ኦርደር ነዉ፣ ሃይማኖት አድቫንሲድ ስሌቨሪ ነዉ ይላል።
የጥንት ቃልቻ ወይም ቃሉ ቃላት ያሉበት ታቦትን ጣዖት ነዉ ይላል።
ኣስተዋዩ ቦረና ገተተ በትለር ቦረና ከሆነ እኛ ጋላ ሆን ብሎ ነበር ኣሉ።
እዴሰ ወይም ህዳሴ ወይም ሬይነሳንስ (Renaissance) ቃልቻዎችን እና ቃሉዎችን ረግጦ መግዛት ሳይሆን እነሱ የምያዉቁትን ኣጥንቶ በሳይንሳዊ መንገድ ዕዉነቱን ኣበጥሮ ማሳደግ እና እንዲበራ ማድረግ እንደማለት ነዉ።
ለምሳሌ የቦረና ሰዉ ደበሳ ጉዮ ሰዉ ይዋሻል፣ ኮከብ ኣይዋሽም ያለዉን ዐይነት ማለት ነዉ።
በጥንት ቃልቻዎች እና ቃሉዎች ዘመን የተገነቡትን ግዙፋን የግብጥ እና የእንካ ፒራሚዶችን ታሪክ ኣጥንቶ ማደስም እንደማለት ነዉ።
ሁለቱም ግዙፋን ፒራሚዶች እየሱስ የገነባቸዉ ኣይዴሉም። ገተተ በትለር ዬለም የሚለዉ እግዜር ምስክር ነዉ።
Re: Oromo Christians should stop the worship of ቆሪጥ in Addis Ababa under the disguise of thanks giving ! !
Naga በቋንቋህ ብትፅፍ አይሻልህም የሰው አማርኛ ከምታበላሽ?
Re: Oromo Christians should stop the worship of ቆሪጥ in Addis Ababa under the disguise of thanks giving ! !
Naga ብሎንህ የላላ ሰው ትመስላለህ፤ ጋራዥ ገብተህ ጠበቅበቅ ያድርጉልህ!