Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 13282
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

ይህ ሳልሳዊ ምንሊክ ብሎ ራሱን የምጠራ ሰዉ፣ በየቀኑ ያን ያህል ጨረስን ብሎ ስለጥፍ ይዉላል፣ እስከአሁን ሁሉን ሙጭጭ አድርጎ የጨረሰ አስመስሎ

Post by DefendTheTruth » 04 May 2026, 13:38

ይህ ሳልሳዊ ምንሊክ ብሎ ራሱን የምጠራ ሰዉ፣ በየቀኑ ያን ያህል ጨረስን ብሎ ስለጥፍ ይዉላል፣ እስከአሁን ሁሉን ሙጭጭ አድርጎ የጨረሰ አስመስሎ። ያ ሁሉ አልቆ ከሆነ ታዲያ ይህ ሁሉ ልማት እንዴት ሆኖ ነዉ የምከወነዉ?
ግራ ገባን እኮ!



Selam/
Senior Member
Posts: 18003
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ይህ ሳልሳዊ ምንሊክ ብሎ ራሱን የምጠራ ሰዉ፣ በየቀኑ ያን ያህል ጨረስን ብሎ ስለጥፍ ይዉላል፣ እስከአሁን ሁሉን ሙጭጭ አድርጎ የጨረሰ አስመስሎ

Post by Selam/ » 04 May 2026, 18:24

ካድሬው
ሳልሳዊ ቅብርጥሶ የሚባለው ጄለሴ እንዳንተው ቱሻ ነው።

ኦነጉ ፒፒና ሸኔ በተቀናጀ መልኩ ስለሚያፈናቅሏቸውና ስለሚጨፈጭፏቸው ሰላማዊ ሰዎች ቢሆን ኖሮ ሪፖርት የፃፈው ሳትንቀዠቀዥ ጭራህንን ቆልምመህ ትደበቅ ነበር።


Post Reply