Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Naga Tuma
Member+
Posts: 7492
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

ቆሪጥ ምን ማለት ነዉ?

Post by Naga Tuma » 03 May 2026, 18:59

ይህን ቃል ድሮ የሰማሁኝ ቢሆንም ሰሞኑን እዚህ መድረክ ላይ ተደጋግሞ ተጽፎ ሳነብ ከምን የተነሳ እንደሆነ እራሴን ስጠይቅ ቆየሁ።

የሰዉን ልጅ የሚቀጥፍ እንስሳ ነዉ እንዳይባል ሳይንስ የመዘገበዉ ኣይመስለኝም።

ይህ ቃል ሰሞኑን እዚህ መድረክ ላይ ተደጋግሞ የተነሳዉ ስለ መለኮታዊ ነገር ዉይይት በተመለከተ ነዉ።

እራሱን አክሱምኢዛና የሚለዉ ቆሪጥን በክርስቶስ ሀይል ረግጬ እገዛለሁ ብሎ ጽፏል።

ስለዚህ ቆሪጥ የተባለዉ የክርስቶስ ተቀናቃኝ ነዉ ማለት ነዉ?

በተንኮሉ እግዝኣብሔርን የሚፈታተን ዳያብሎስ ነዉ ተብሏል።

ክርስቶስ እግዝኣብሔር ያደረበት ነዉ ቢባል ቆሪጥ የተባለዉ ክርስቶስን የሚፈታተን ከሆነ ቆሪጥ እንደ ዳያብሎስ ነዉ ማለት ነዉ።

ይህ ደግሞ ኣሳማኝ የማይሆነዉ መንፈሳዊ ነገርን የሚፈታተን ሌላ መንፈሳዊ ነገር ኢትዮጵያ ዉስጥ ለመኖሩ ሰምቼ የማዉቀዉ ታሪክ ኣንድም ዬለም።

በኢትዮጵያ ረጅም ታሪክ ዉስጥ ስለ መንፈሳዊ ነገር እናዉቃለን ይላሉ የተባሉት ቃልቻዎች እና ቃሉዎች የተባሉት ናቸዉ።

ስለዚህ እራሱን አክሱምኢዛና የሚለዉ ቆሪጥ ያላቸዉ የኢትዮጵያ ቃልቻዎች ወይም ቃሉዎችን ነዉ ማለት ነዉ?

ከሆኑ በምን ምክንያት ነዉ ቆሪጥ የተባሉት?

እግዝኣብሔርን እናዉቃለን የሚሉ ናቸዉ። እግዝኣብሔር የምያዉቃቸዉ ናቸዉ?

እግዝኣብሔር የምያዉቃቸዉ ከሆነ ለአሰራሩ በእነሱ በኩል ፍርድ የሚሰጥ ይሆን?

ስለዚህም ይሆን ስማቸዉ የሚፈሩ ቃሉዎች ኢትዮጵያ ዉስጥ ሲከበሩ የኖሩት?

አያን ቃሉት ቡኤ ፈግሲሴ ማለት ምን ማለት ነዉ?

ጽንሰ ሀሳቡ እግዝኣብሔር በሰዉ ላይ ኣደረ ከሚባለዉ ጋር ይመሳሰላል።

እግዝኣብሔር ልምጩን ይዞ ወረደ እና አያን ቃሉት ቡኤ ፈግሲሴ ተመሳሳይ ጽንሰ ሀሳብ ናቸዉ።

እኔ ስለዚህ ሁሉ ከዚህ በፊት ምንም ጥናት ሆነ ዕዉቀት ያልነበረኝ ሰዉ ነኝ።

በሳይንስ የማምን ሰዉ ነኝ።

ዉስጤ ኣማኝ ቢሆንም ቤተክርስትያን ከሄድኩኝ ከ33 ዓመታት በላይ ሆኗል።

እንደ ኣንድ ግለሰብ ሳይንስ ልያብራራቸዉ የማይችል ክስተቶችን ያስተዋልኩ እና ከግዜ ግዜ የማስተዉል ነኝ።

ስለዚህ ነዉ ይህንንም ጥያቄ የምጠይቀዉ።

Abere
Senior Member
Posts: 15545
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ቆሪጥ ምን ማለት ነዉ?

Post by Abere » 03 May 2026, 19:38

ቆሪጥ በመጀመሪያ እግዚአብሄር ከፈጠራቸው ከሆኑት መላዕክታት ወገን ነበር። ፍጡር ነው። ቆሪጥ እምነት በማጉደል እና በማጭበርበር ስራ ተሰማርቶ ስለት ተገኘ ፈጣሪው ጠርዞ ወደ ምድር ጣለው - የሚያውቃትን ትንሽ ምስጢር ይዞ ተወረወረ። ልክ ከሰው ዘር መካከል በመጀመሪያ ቃዬል ተቅበዝባዥ እንድሆነ ከነገደ መላዕክት መካከል እንድሁ ቆሪጥ እርኩስ መንፈስ በመሆን ይቅበዘበዛል። ቃልቻ የምትለው ከሰማይ የተጣለው የቆሪጥ ማደሪያ ነው።
ሰይጣን/Qorit/ በእግዚአብሔር ያመጸ የውሸት አባት መሆኑን እና በመጨረሻም ወደ ተዘጋጀለት ወደ ገሃነም እሳት ይጣላል። That will be the end of Qalicha/Qorit

ስለ ቃልቻ ወይም ሾይጣን/ቆሪጥ/ሰይጣን ፍጥረት የሚከተለውን ብታነብ ይገባህ ይሆን? ቦረና ላም ስትጠብቅ ደርግሞ ሳይጥልህ አልቀረም። :lol:


https://ethiopiansite.com/2021/03/04/%E ... %E1%88%89/

Axumezana
Senior Member
Posts: 19352
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: ቆሪጥ ምን ማለት ነዉ?

Post by Axumezana » 03 May 2026, 19:40

አዳምና ሔዋንን ያሳተው ዳቢሎስ(ማንነቱን አበረ በደንብ ዘርዝሮታል)አለምን የሚያስተዳድርበት አወቃቀር አለው( organizational structure ) . ይኸ መዋቅር ከአለም አቀፍ እስከ እያንዳንዱ ቤተሰብና ግለሰብ የተዋቀረና የተሳሰረ ሲሆን የተለያዬ የስልጣን ደረጃ ያላቸው አጋንንቶች ተመድበው ያስተዳድሩታል( Ephesians 6:12 For our struggle is not against flesh and blood, but against the rulers, against the authorities, against the powers of this dark world and against the spiritual forces of evil in the heavenly realms) ቆሪጥ በዚሁ አወቃቀር ኦሮምያ ቢሾፍቱ ሆራ ሃይቅ ላይ ሆኖ ኦሮምያን ( ሲያመቸወ ኢትዮጵያን ) ይግዛ የነበረ ሲሆን አሁን ኢትዮጵያን ጠቅሎ ለመግዛት ደም እያፋሰሰ ያለ መንፈስ ነው። ይኸ የቆሪጥ መንፈስ አሁን ከሆራ ሃይቅ ተገፍትሮ ወጥቶ አአ አበባ ዋና መቀመጫውን ያደረገ ሲሆን ይኸን ያመቻቹለት ደግሞ የፒፒ መንግስት መሪዎች ናቸው። ከቆሪጥ ጋር ተመሳሳይ ስልጣን ያላቸው በጎንደር፥ በእንጦጦ፥ በአክሱም በሌሎችም ቦታዎች ያሉ ሲሆን ፥ ወንጌል ኢትዮጵያ ውስጥ አየሰፋ ስለሆነ ሁሉም የአጋንንት አለቆች ከስፍራው ተነቅለው ምድሪቱን ይለቃሉ፥ ምድራቱም በወንጌል ትጠለቀለቃለች፥ ለአለምም ብርሃን ትሆናለች!

As a summary ቆሪጥ is a regional leader evil spirit & it directs multitude of evil spirits under it.
Last edited by Axumezana on 03 May 2026, 20:16, edited 2 times in total.

Odie
Member+
Posts: 7670
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: ቆሪጥ ምን ማለት ነዉ?

Post by Odie » 03 May 2026, 19:57

Axumezana wrote:
03 May 2026, 19:40
አዳምና ሔዋንን ያሳተው ዳቢሎስ አለምን የሚያስተዳድርበት አወቃቀር አለው( organizational structure ) . ይኸ መዋቅር ከአለም አቀፍ እስከ እያንዳንዱ ቤተሰብና ግለሰብ የተዋቀረና የተሳሰረ ሲሆን የተለያዬ የስልጣን ደረጃ ያላቸው አጋንንቶች ተመድበው ያስተዳድሩታል። ቆሪጥ በዚሁ አወቃቀር ኦሮምያ ቢሾፍቱ ሆራ ሃይቅ ላይ ሆኖ ኦሮምያን ( ሲያመቸወ ኢትዮጵያን ) ይግዛ የነበረ ሲሆን አሁን ኢትዮጵያን ጠቅሎ ለመግዛት ደም እያፋሰሰ ያለ መንፈስ ነው። ይኸ የቆሪጥ መንፈስ አሁን ከሆራ ሃይቅ ተገፍትሮ ወጥቶ አአ አበባ ዋና መቀመጫውን ያደረገ ሲሆን ይኸን ያመቻቹለት ደግሞ የፒፒ መንግስት መሪዎች ናቸው። ከቆሪጥ ጋር ተመሳሳይ ስልጣን ያላቸው በጎንደር፥ በእንጦጦ፥ በአክሱም በሌሎችም ቦታዎች ይህ ሲሆን ፥ ወንጌል ኢትዮጵያ ውስጥ አየሰፋ ስለሆነ ህልም ከስፍራው ተነቅለው ምድሪቱን ይለቃሉ፥ ምድራቱም በወንጌል ትጠለቀለቃለች፥ ለአለምም ብርሃን ትሆናለች!
” ቆሪጥ በዚሁ አወቃቀር ኦሮምያ ቢሾፍቱ ሆራ ሃይቅ ላይ ሆኖ ኦሮምያን ( ሲያመቸወ ኢትዮጵያን ) ይግዛ የነበረ ሲሆን በኢትዮጵያ አሁን ኢትዮጵያን ጠቅሎ ለመግዛት ደም እያፋሰሰ ያለ መንፈስ ነው።“

That definition of ቆሪጥ was funny :lol:

እዚህ ፎረም ላይ ም-ጭራቅ ውስጥ ገብቶ ጉራጌን እየተሳደበ እኔን እየተፈታተነ ያለው እርሱም ሊሆን ይችላል!

ይሄ መንፈስ ግን በእውነት የኦሮሞ ነው? ስሙ ኦሮምኛ አይመስለንም😂 ባለቤቱ በደንብ ይጣራ :lol:

ቆሪጥ የሃይለስላሴም ዱካክና ተቀላቢ ነበር ተብሎ ይታማ ነበር🤭 እርሳቸውም እኛ ይሉ ነበር አሉ ከጀርባቸው ሌላ ማን እንዳለ ባናውቅም!

አሁን በርግጥ የተመቸው አይመስለንም ፀሎት ስለበዛ :lol:

ቅንድባም ልጅ የሚያመጣ ያለ አይመስለንም ደርግ አብዮት አፋፍሞበታል :lol:

ቃልቻ ቱናም ጋ ቢገኝ አይገርምም:: ቤተስካን ከደረስ 33 አመት ከሆነው ቦረንትቻና ወስንጋላ አዳል ሞቲ ድር አድርተውበታል ማለት ነው😍

Axumezana
Senior Member
Posts: 19352
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: ቆሪጥ ምን ማለት ነዉ?

Post by Axumezana » 03 May 2026, 20:14

Odie
(ሲያመቸው ኢትዮጵያን) ያልኩበት ምክንያት አንተ እንዳልከው በሃለስላሴ ጊዜ ከንጉሱ ጋር ቃል ተጋብቶ ኢትዮጵያን ይግዛ ስለነበረ ነው።

Odie
Member+
Posts: 7670
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: ቆሪጥ ምን ማለት ነዉ?

Post by Odie » 03 May 2026, 20:44

Axumezana wrote:
03 May 2026, 20:14
Odie
(ሲያመቸው ኢትዮጵያን) ያልኩበት ምክንያት አንተ እንዳልከው በሃለስላሴ ጊዜ ከንጉሱ ጋር ቃል ተጋብቶ ኢትዮጵያን ይግዛ ስለነበረ ነው።
ትክክል!
እሁንም መልኩን ቀይሮ ይገዛል
የኢሬቻ ቀን አዲስ አበባ በግልፅ እኮ ይገባል🤭
ብሄር ብሄርስቦች በባህል ስም ያመልኩታል እንደ ዘሩ::

Naga Tuma
Member+
Posts: 7492
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: ቆሪጥ ምን ማለት ነዉ?

Post by Naga Tuma » 03 May 2026, 20:48

በጣም ኣሳቅከኝ። tarik ኣስታዉሰሀኝ።

እግዜር ኣለ ብሎ ማሰብ ሜንታል ድስኦርደር ነዉ፣ ሃይማኖት አድቫንሲድ ስሌቨሪ ነዉ ምናምን ስለሚል እምነት ያጎደለ ቆሪጥ tarik መሆን ኣለበት።
Abere wrote:
03 May 2026, 19:38
ቆሪጥ በመጀመሪያ እግዚአብሄር ከፈጠራቸው ከሆኑት መላዕክታት ወገን ነበር። ፍጡር ነው። ቆሪጥ እምነት በማጉደል እና በማጭበርበር ስራ ተሰማርቶ ስለት ተገኘ ፈጣሪው ጠርዞ ወደ ምድር ጣለው - የሚያውቃትን ትንሽ ምስጢር ይዞ ተወረወረ። ልክ ከሰው ዘር መካከል በመጀመሪያ ቃዬል ተቅበዝባዥ እንድሆነ ከነገደ መላዕክት መካከል እንድሁ ቆሪጥ እርኩስ መንፈስ በመሆን ይቅበዘበዛል። ቃልቻ የምትለው ከሰማይ የተጣለው የቆሪጥ ማደሪያ ነው።
ሰይጣን/Qorit/ በእግዚአብሔር ያመጸ የውሸት አባት መሆኑን እና በመጨረሻም ወደ ተዘጋጀለት ወደ ገሃነም እሳት ይጣላል። That will be the end of Qalicha/Qorit

ስለ ቃልቻ ወይም ሾይጣን/ቆሪጥ/ሰይጣን ፍጥረት የሚከተለውን ብታነብ ይገባህ ይሆን? ቦረና ላም ስትጠብቅ ደርግሞ ሳይጥልህ አልቀረም። :lol:


https://ethiopiansite.com/2021/03/04/%E ... %E1%88%89/

Axumezana
Senior Member
Posts: 19352
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: ቆሪጥ ምን ማለት ነዉ?

Post by Axumezana » 03 May 2026, 20:53

Tuma መንፈሳዊውን አለም በሳይንሳዊ እውቀት ማወቅ አይቻልም!

Naga Tuma
Member+
Posts: 7492
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: ቆሪጥ ምን ማለት ነዉ?

Post by Naga Tuma » 04 May 2026, 14:55

Axumezana wrote:
03 May 2026, 20:53
Tuma መንፈሳዊውን አለም በሳይንሳዊ እውቀት ማወቅ አይቻልም!
ስለ ሳይንስ ሆነ ስለ መለኮታዊ ነገር ከእኔ የተሻለ ማስረጃ ኣለህ?

Abere
Senior Member
Posts: 15545
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ቆሪጥ ምን ማለት ነዉ?

Post by Abere » 04 May 2026, 15:50

Naga Tuma -Qorit
We do not have any business to babysit ቆሪጥ. Qorit is dumped like a trash in the Hora dumpster, a few kilometers away from Addis Ababa. It is probably good idea to move the capital city of Ethiopia to Debre-Berhan, far away from the near by environ of the blood su.cker Hora Qorit, so that the country can have peace and Holy Sprit.

Naga Tuma
Member+
Posts: 7492
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: ቆሪጥ ምን ማለት ነዉ?

Post by Naga Tuma » 04 May 2026, 16:47

ቆሪጥ የተባለ ከመላዕክታት ወገን ነበረ ማለትን ከትላንትና በፊት መስማቴን ወይም ተጽፎ ማንበቤን ኣላስታዉስም።

ይህን ለመጀመርያ ግዜ መስማቴ በታሪክ ዋነኛ የኣምላክ መልኣክ የተባሉትን ኣስታወሰኝ።

1) ቃልቻ ወይም ቃሉ
2) ፋራዖ አክናተን፣ ከስደት በኋላ ፕሮፌት ሞሰስ ወይም ነብዩ ሙሳ
3) የማያዎች ችለም ባለም
4) ፕሮፌት ማኒ
5) እየሱስ ክርስቶስ
6) ነብዩ መሃመድ
7) ራስ ተፈሪ፣ ራስ ተፋሪያንስ እንደሚሉት ማለት ነዉ
8 ) መተንበይ እችላለሁ የሚል ቡድሃ
9) የህንዱይዝም ኣዋቂ ወይም ጉሩ

ካልተሳሳትኩ ከነዚህ ዉስጥ ከቡድሃ እና ህንዱይዝም ዉጪ ሁሉም ፈጣሪ ኣለ ብለዉ የምያምኑ ናቸዉ።

የእየሱስ ክርስቶስ ታሪክ ከሁሉም ለየት የሚለዉ ፈጣሪ እራሱ በመንፈስ ተወልዶ ወደ ፈጣሪ ተመልሶ እንደገና የሚመጣ ነዉ ማለት ነዉ።

የመጀመርያዉ ሬይነሳንስ ሆነ የሁለተኛዉ ሬይነሳንስ ስለ እይሱስ ክርስቶስ አፈጣጠር ስብከት ዉስጥ ዘበትን ይመለከታል።

በተጨማሪ ሁለተኛዉ ሬይነሳንስ ስለ ፕሮፌት ሙሴ ወይም ነብዩ ሙሳ ማነንት ዘበትን ይመለከታል።

ስለዚህ እዚህ ሁሉ ታሪክ ዉስጥ ከመጀመርያ ሬይነሳንስ በፊት ኣዉሮፓን ያናወጣት እና ከሁለተኛዉ ሬይነሳንስ በፊት ኢትዮጵያን ስያናዉጣት የሰነበተዉ የእየሱስ ክርስቶስ ታሪክ ለምን ይህን ያህል ለየት ያለ ሆነ?

Naga Tuma
Member+
Posts: 7492
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: ቆሪጥ ምን ማለት ነዉ?

Post by Naga Tuma » 04 May 2026, 19:59

A correct way to put it is the Cradle of the second Renaissance has no business babysitting a self destructive ሽል who lacks a capacity for advice.

If you think you are an Israelite in the Cradle, you can have Operation Solomon to go to Jerusalem in Israel, taking your buddy here to give him refuge there.

I am certain that the Cradle of the second Renaissance is more than capable to write Holiness of wholeness from the ቃሉ and ቃልቻ to the Pharaohs to the Prophets to the Gurus to the Buddhas to the Ashanti to the Maya and so on.

Because you claim to know about divine matters, you were availed a long time ago a courtesy to write it but to no avail.

Be advised Naga Tuma stopped a very long time ago babysitting lectures out of pinheads like yours.
Abere wrote:
04 May 2026, 15:50
Naga Tuma -Qorit
We do not have any business to babysit ቆሪጥ. Qorit is dumped like a trash in the Hora dumpster, a few kilometers away from Addis Ababa. It is probably good idea to move the capital city of Ethiopia to Debre-Berhan, far away from the near by environ of the blood su.cker Hora Qorit, so that the country can have peace and Holy Sprit.

Axumezana
Senior Member
Posts: 19352
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: ቆሪጥ ምን ማለት ነዉ?

Post by Axumezana » 05 May 2026, 03:33

Tuma
የሚከተለው አባባልህ አብራራው!
" እግዜር ኣለ ብሎ ማሰብ ሜንታል ድስኦርደር ነዉ፣ ሃይማኖት አድቫንሲድ ስሌቨሪ ነዉ ምናምን ስለሚል እምነት ያጎደለ ቆሪጥ tarik መሆን ኣለበት።"

Tiago
Member
Posts: 3383
Joined: 30 Jul 2018, 02:09

Re: ቆሪጥ ምን ማለት ነዉ?

Post by Tiago » 05 May 2026, 03:47

Naga Tuma is the servant of ቆሪጥ (መጥፎ የጋላ መንፈስ ነው ደም ያስፈስሳል ቁላ ያስቆርጣል ያሰቅላል) the average galla always has the urge to serve ቆሪጥ that's why they are involved in unthinkable savagery.
ቆሪጥ stays away from Christians and Muslims,but easily personifies in pagan gallas.

Naga Tuma
Member+
Posts: 7492
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: ቆሪጥ ምን ማለት ነዉ?

Post by Naga Tuma » 05 May 2026, 16:17

እግዜር የምያዉቀዉ መልኣክ ነበረ የተባለዉ ቃልቻ ሆነ ቃሉ ሙያዉ ስለ መንፈሳዊ ነገር እንጂ ስለ ምድራዊ ፖለትካዊ አመራር ሆነ ሕግ ማስከበር ኣይዴለም።

ወልደ ራብዕ ገብረ ክርስቶስ ሆነ ገብረ መሃመድ ያልሆነ ነዉ።

ይህን የምያክል ስልጣኔ ከኣንተ ዐይነት የእራሱ ማህበረሰብ መልኣክ የተባለን ረግጬ እገዛለሁ የሚል የእንግዴ ልጅ ዐቅም በላይ ነዉ።

ቃልቻ ወይም ቃሉ የተባለዉ ፈረዖ አክናተን ክርስትና ተነሳሁ፣ ሰለምኩ የሚለዉ ሁሉ የቀደመ ነብይ ነበር።

ይህ ማለት በዚህ ዘመን ቆሪጥ የምትለዉ የጥንት ዘመን ቃልቻ ወይም ቃሉ ባይኖር ኖሮ ክርስትና ሆነ እስልምና ኣይወለዱም ነበር።

ስለዚህ በዚህ የስምንተኛዉ ሺህ ዘመን ቆሪጥ እያልክ የምትዘልፈዉ የጥንት ዘመን ቃልቻ ወይም ቃሉ የቶራ፣ የክርስትና፣ የእስልምና አባት ነዉ።

መራራ ዕዉነት ነዉ። ዋጠዉ!
Tiago wrote:
05 May 2026, 03:47
Naga Tuma is the servant of ቆሪጥ (መጥፎ የጋላ መንፈስ ነው ደም ያስፈስሳል ቁላ ያስቆርጣል ያሰቅላል) the average galla always has the urge to serve ቆሪጥ that's why they are involved in unthinkable savagery.
ቆሪጥ stays away from Christians and Muslims,but easily personifies in pagan gallas.

Naga Tuma
Member+
Posts: 7492
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: ቆሪጥ ምን ማለት ነዉ?

Post by Naga Tuma » 06 May 2026, 00:18

What is the faithless bea$t that walked as Jesus Christ?
Axumezana wrote:
05 May 2026, 03:33
Tuma
የሚከተለው አባባልህ አብራራው!
" እግዜር ኣለ ብሎ ማሰብ ሜንታል ድስኦርደር ነዉ፣ ሃይማኖት አድቫንሲድ ስሌቨሪ ነዉ ምናምን ስለሚል እምነት ያጎደለ ቆሪጥ tarik መሆን ኣለበት።"

Post Reply