Page 1 of 1

የቴዲ ትኩሳት እስላሞቹን ደሞ እያመሰ ነው!

Posted: 03 May 2026, 14:40
by Horus
አርት የእውነት ብርሃን ነች!

የአንድ አርቲስት ታላቅነት የሚለካው ደሞ በሚቀሰቅሰው ግለሰባዊና ማህበራዊ ንቃተ ሕሊና ግዝፈት ልክ ነው1

ቴዲ አፍሮ ያልቀሰቀሰው ንቃተ ሕሊና አይነት የለም!



Re: የቴዲ ትኩሳት እስላሞቹን ደሞ እያመሰ ነው!

Posted: 03 May 2026, 14:53
by Selam/
ጭልፊቱ
ኡስታዙ ቁርዓንን ማስተምሩን ትቶ ለምን ሙዚቃ ያዳምጣል? ይኸ የሃይማኖት መከፋፈልን ለመፍጠር የተደረገ የብልፅግና ሴራ ነው።

ይኸ አማራ ብቻ ነው ሃገሪቷን ሲያስከብር የኖረው የሚለው የዪቱብ አቁማዳ ተሸቃሚ ደግሞ፣ ሌላው ጆሮውን በጥፊ መመታት ያለበት አጭበርባሪ ፅንፈኛ ነው። ሰው ብሎ እሱን የሚሰማም፣ የቃሪያ ጥፊ ይገባዋል።

Re: የቴዲ ትኩሳት እስላሞቹን ደሞ እያመሰ ነው!

Posted: 03 May 2026, 14:54
by Misraq
ወንድማችን ሆሩስ

በሃይማኖት ውስጥ የመሸገ ብዙ የኦሮሞ የትግሬና የደቡብ ብሔርተኛ እንዳለ ግልፅ ሊሆንልህ ይገባል። ቴዲ በሙዚቃው ሃይማኖታዊ ነገር አልነካም። የዘርና የብሔር ነገርም አልነካም። ይህ ሁሉ ተቃውሞ የቴዲ ሙዚቃ ግፍን ያጋልጣል አማራንም ሊጠቅም ይችላል ብሚል ፍራቻ ነው።

ብዙም ሳትርቅ እዚህ ፎረም ውስጥ እንኳን ለምን
- Eden ተቃወመ
- ሊስትሮ Odie የደቡብ ብሔርተኛ ለምን ተቃወመች
- ዋሃቢ ኢስላሚስት Dama ለምን ተቃወመ።
- Affable ኦህዴዱ ለምን ተቃወመ

ብለህ ጠይቅ። ያኔ ይገለፅልሃል።እንዳየሁት ገና የብልፅግና ፍቅር አልወጣልህም። ምናልባትም ቴዲ ሌላ አልበም ማውጣት ሊኖርበት ነው fully እስክትነቃ

Re: የቴዲ ትኩሳት እስላሞቹን ደሞ እያመሰ ነው!

Posted: 03 May 2026, 15:01
by Odie
Misraq wrote:
03 May 2026, 14:54
ወንድማችን ሆሩስ

በሃይማኖት ውስጥ የመሸገ ብዙ የኦሮሞ የትግሬና የደቡብ ብሔርተኛ እንዳለ ግልፅ ሊሆንልህ ይገባል። ቴዲ በሙዚቃው ሃይማኖታዊ ነገር አልነካም። የዘርና የብሔር ነገርም አልነካም። ይህ ሁሉ ተቃውሞ የቴዲ ሙዚቃ ግፍን ያጋልጣል አማራንም ሊጠቅም ይችላል ብሚል ፍራቻ ነው።

ብዙም ሳትርቅ እዚህ ፎረም ውስጥ እንኳን ለምን
- Eden ተቃወመ
- ሊስትሮ Odie የደቡብ ብሔርተኛ ለምን ተቃወመች
- ዋሃቢ ኢስላሚስት Dama ለምን ተቃወመ።
- Affable ኦህዴዱ ለምን ተቃወመ

ብለህ ጠይቅ። ያኔ ይገለፅልሃል።እንዳየሁት ገና የብልፅግና ፍቅር አልወጣልህም። ምናልባትም ቴዲ ሌላ አልበም ማውጣት ሊኖርበት ነው fully እስክትነቃ
ቅምቡርስ‼️‼️


Re: የቴዲ ትኩሳት እስላሞቹን ደሞ እያመሰ ነው!

Posted: 03 May 2026, 15:06
by Horus
የቴዲ አፍሮ ስራ የግለሰቦችና ማህበረሰቦን ኮንሺየስነስ ከንቅልፍ ቀስቅሶ ብሄራዊ ሙግት መፍጠር ነው! ይህ አድርጓል !

ቴዲ አፍሮ አንድም ቀን የእውነት ሁሉ ባለቤትና ሞኖፖሊስት ስለሆንኩኝ አምልኩኝ ብሎ አያውቅም!

ማሰብ ለሚችሉ በዚህ አለም ላይ ካንድ በላይ እወነት ፣ ካንድ በላይ ትርክትና ሙግት እንዳለ እንዳሉ አሳይቷል!

አሁን ቁጭ ብሎ የሚካሄደውን ንትርክና ሙግት ይከታተላል! አለቀ !

የኢትዮጵያ ፖለቲካና አልፋና ኦሜጋ ኢትዮጵያዊነት መሆኑን በመቶ ሜትር ምስማር ቀርቅሮ ዘግቶታል አርቲስት ሎሬት ቴዲ አፍሮ!


ኢትዮጵያ ከሌለች እኛ አንኖርም 11 ሚሊዮን ግዜ ሰማነው :idea: :idea: :idea: