Page 1 of 1

ፊፊ ፤ የማውንቴን ባይክሽ ፎቶሾፕ ምን ደረሰ?

Posted: 03 May 2026, 14:14
by Horus
:lol: :lol: :lol:


Re: ፊፊ ፤ የማውንቴን ባይክሽ ፎቶሾፕ ምን ደረሰ?

Posted: 03 May 2026, 14:42
by Selam/
ጭልፊቱ
ያምራል ግን እንግዲህ ጎማውን ቀቅለህ አትበላው።

የአዲስ አበባን ብስክሌት ውድድር ቪዲዮ በድንገት ስታይ፣ ነጥብ ለማስቆጠር ወደ ኤርትራዎቹ ጋ መሮጥህ፣ እንደ ወትሮው አናሳና ግብዝ መሆንክን ያስታውሰኛል። እውነቱን ለሚናገር ደግሞ፣ ኤርትራውያኖች ብስክሌትን በተመለከተ በባህሉም በውድድሩም የበላይ ናቸው።

ሸረፈዲያም!