አሳዛኝ ነው! ትግራይ መርዛማ የጎሳ ቤርቤረሰብ እፅ ጨቅጭቃ በጥብጣ በወያኔ ጽዋ ጨልጣ እራሷን አጠፋች - ወያኔ በጀርባዋ አዝላ የማትድነውነ እከክ እና ኩክኒ ስታክ ትኖራለች።
Posted: 03 May 2026, 11:04
አሳዛኝ ነው! ትግራይ መርዛማ የጎሳ ቤርቤረሰብ እፅ ጨቅጭቃ በጥብጣ በወያኔ ጽዋ ጨልጣ እራሷን አጠፋች - ወያኔ በጀርባዋ አዝላ የማትድነውነ እከክ እና ኩክኒ ስታክ ትኖራለች።
እከካም ወያኔ 35 አመት በላይ ሌላ እከካም ኦነግ-ኦሮሙማ አዛምቶ ዛሬ በጎሳ ቤርቤረስ ማዳያት ገርጥታ ሉዋላዊ አካሏ ፈራርሶ ይገኛል። የሚገርም እኮ ነው! ወረዳ እራሱ ወደፊት ተገንጥየ አገር እሆናለሁ በሚል ስሌት መንደር እና ጎጆ ሲያቃጥል ማዬት የዘወትር ክስተት ነው። በቅርቡ እንኳን ማረቆ ወረዳ ተገንጥሎ አገር ለመሆን መስቃን ወረዳ ላይ ጦርነት ገጥሞ አይተናል። ይህ ታዲያ እከካም ወያኔ በኢትዮጵያ የነዛችው መርዛማ እከክ እና ኩክኒ ነው ውጤት አፍርቶ ነው። ወደ ፊት አገር ሊኖረው የሚፈልግ ዜጋ ሁሉ ይህን እከካም የጎሳ ፌደሬሽን ማፍረስ፤ የዱርየ የ3ኛ ክፍል የትግሬ ወያኔ እና ኦነግ የጻፉትን ኢ-ህገ መንግስት ወረቅት ቀዳዶ ማቃጠል የግድ ይላል፡ አገር የማይፈልግ ስደተኛ ትውልድ መሆን ለፈለገ ደግሞ የጎሳ እከኩን ሲሟዥቅ እዬዬ ሲያነባ ይኑር - ትግራይ ክፍለ ሀገር የገጠማት የዝንተ አለም እዬዬ እና ኩክኒ መሟቀቅ ነው ወያኔ በአንቀልባ አዝላ እሽሩሩ እስካለች ድረስ። ኦሮሞ እንድሁ ተረኛ ልሁን ብሎ ከደነፋ መቸም ተረኛ ሁኖ መኖር አይችልም - ችግር እና እልቂት ሲያከው ይኖራል እንጅ።