TPLF Is an Ignorant Criminal of Ethnocracy & Those Present Rulers Who Peddle Ethnocracy In Ethiopia
Last edited by Horus on 03 May 2026, 01:13, edited 1 time in total.
Re: TPLF Is an Ignorant Criminal of Ethnocracy & Those Present Ruler Who Peddle Ethnocracy In Ethiopia
ሆረስ የወደቀ ዛፍ ምሳር ይበዛበታል እንዲሉ! ሞቅሽሽ ሰጡህ መሰለኝ?
Re: TPLF Is an Ignorant Criminal of Ethnocracy & Those Present Ruler Who Peddle Ethnocracy In Ethiopia
አክሱማኢዛና፣
አሁን የኢትዮጵያ ሕዝብ አንድ ግዙፍ ብሄራዊ ስራ ቀርቶታል! ወያኔ የጠፈጠፈችውን የዘር ና ቋንቋ ጥንቆላ ጠራርገን ማስወእድና ለሕዝባችን ሰላምና ፍቅሩን መመልስ ነው ።
የትግሬ ኤሊት የ75 አመት ውድቀት ሃፍረት ሰጥቶአቹዋል! ከዚህ መች መች እንደ ምትላቀቁ የምታውቁት እናንተ ናችሁ !
ኢትዮጵያዊነት ለእኛ ጉራጌዎች ከበቂ በላይ ነች!

ሆረስ ራስህን ከኢትዮጵያዊነት ወደ ጉራጌነት ዝቅ ማድረግህ ባንተ ቤት ዘረኝነት አይደለም!
Re: TPLF Is an Ignorant Criminal of Ethnocracy & Those Present Ruler Who Peddle Ethnocracy In Ethiopia
ባይገባህ ነው እንጂ ለጎሳ ችግርህ መፍትሄ በፕራክቲስ እየሰጡሁህ ነው! ትግሬ ኢትዮጵያ ነው ፤ ኢትዮጵያ ትግሬ ነች ብለህ ይቺህ አገር እንደ ነፍህ ወደዳት ! አለቀ ያንተ የ100 አመት መከራ ያኔ ያበቃል! ኢትዮጵያ ወደ ማንኛውም ጎሳ ዝቅ አትልም ! ሁላችሁም ሞከራችሁ! አልቻላችሁም! የምትችሉት ራሳችሁን ወደ ኢትዮጵያዊነት ከፍ ማድረግና የጎሳን በሽታና እከክ ከገልችሁ ማራገፍ ብቻ ነው ያለችችሁ!
ቴዲ አፍሮን ስማው!
Re: TPLF Is an Ignorant Criminal of Ethnocracy & Those Present Rulers Who Peddle Ethnocracy In Ethiopia
ሆረም This is the unconditional position of Axumezana ;
Axumezana was born as Ethiopian , has lived as Ethiopian and shall die as Ethiopian!

-
ethiopianunity
- Senior Member
- Posts: 10997
- Joined: 30 Apr 2007, 17:38
Re: TPLF Is an Ignorant Criminal of Ethnocracy & Those Present Rulers Who Peddle Ethnocracy In Ethiopia
ሁላችሁም አልገባችሁም እንጂ አገሪቱ በዘር ህገ መንግስት በግብፅ ፣ ነፃውጪዎች፣ በምናውቃቸው የውጭ ሀይሎች አገሪቱን ለመጨረሻ ለመበታተን የተጠነሰሰ ነው። የፒፒን መንግስት ተመልከቱ የእውነት የአንድነትን ንቅናቄ ህዋሀት ላይ በመላ ህዝብ hijack አደረጉት በ" ኢትዮዽያ" ስም። ፒፒ ውስጥ በሙሉ ያሉት በህዋሀትና በሻብያ የነበሩ ግለሰቦች ናቸው። መንግስትን የሞሉት በሙሉ ከየ ጎሳቸው አምጥተው የሰገሰጉት ካለ እውቀት ነው። ለዚህም ነው ሁሉም ወደ ሙስና ወደ ግል መጠቀም እንጂ ህዝብን የሚያገለግል የለም
አሁንም በዘር ነው አገሪቱ እየተዳደረች ያለቸው ቅጥያውም እንደዛ ነው የሚሆነው እነ አጅሬዎች ህልማቸውን ለሟሟላት ካላፈረሷት በስተቀር። አብይ የዚህ ተሳታፊ ተቀጣሪ ነው አንድ ምልክት እስካሁ ን ያሳየን ነገር የለም ህዝብን ማታለል እንጂ።
ምልክቱ ምንድን ነው? ጎሳ ግዛት የሚለውን ከምድረ አኢትዮዽያ ማጥፋት ነው! እንዴት? መጀመርያ የነፃውጪዎችን አገሪቱ ወረስጥ ያሉትን ቢያንስ ቢያንስ ማሰር! እዚህ ላይ አማራው የሚሸወደው እንቅስቃሴው በዚህ ሁኔታ ከሆነ ነፃውጪዎች እየተጠቀሙባቸው ነው! አማራም እንደ ኦነግ ህዋሀት ተደራጅቶ ሊገዛህ ነው በማለት። እንደአገው፣ ወዘተ የከፋፈሉትን አማራ ከህዋሀት ጋር ይሰራ እየሰራ ያለውን አማራ ክፍል ያስቀምጥልሀል። በጅ አዙር ነፃውጪ ነው የሚገዛው። ኢሀፓም የነሱ ቅርንጫፍ ነው በብረሀኑ በአንዳርጋቸው በኩል ነፃውጪ ይገዛሀል። አውሬው ነፃውጪ፣ የበረከት ስምኦን ዶምቦስኮ ስፍራ ህፃናት እያሉ ተጠልፈው ስለ ነፃውጪ ትምህርት ጠጥተው ያደጉታከቁ ወንድማቸው big brother ነፃውጪ የሆኑት እነ አብይ፣ እነ አሁን ፋኖ መስሎ መሪው አብዛኛው እንታገላለን የሚሉት ነፃውጭዎች big brotherአቸው የሆነ ነው።
ቴዲ አፍሮ የአእውነት ብቻውን ታጋይ እላለሁ። እሱ ነው ። ግን በሚስቱ በኩል እጠራጠራለሁ። ሁሉም ነክኪ ያለው ነው በነፃውጪዎች ያደረጉትም እንደ ኢትዮዽያውያውን በጋብቻ፣ በአስመሳይ ፓርቲ እንደ ሰማያዊ የነቨረው አሁን ደሞ የአሁኑ ተቃዋሚ መሳይ ፓርቲ፣ በዛሬ ቴክኖሎጂ ደሞ በችፕስ ፣ ወዘተ ነው።
እውነት ሆኖ ህዝብ ሀገ መንግስት ቀይር! የጎሳ አስተዳደር አቁም! ብሎ ነቅሎም ቢወጣ፣ አሜሪካ ውስጥ እንደተደረገው፣ ረቂቅ በሆነ መቆጣጠር አለ። የራሰሳቸውን ሰው አስገብተው አላማውን እንቅስቃሴውን ያኮላሹታል።በተጠና ሁ ኔታ ከ ሀ እስከ ፐ በተጠና ዘዴ የአእውነት አኢትዮዽያዊ ሀይል ሊያሸንፍ ይችላል። ዳያስፖራ ነፃ አገር የሚኖረው መደራጀት የተሳነው ማህበረሰብ ለብዙ አመታት ውጤታማ ያልሆነ ነው።