Page 1 of 1
ሻቢያዎች አንድ በአንድ ተለቃቅሞ ከዚህ ፎረም ዉልቅ፣ ዉልቅ እያሉ አለቁሳ፤ ምን ተከሰተ?
Posted: 02 May 2026, 14:51
by DefendTheTruth
Posted: 02 May 2026, 15:05
by eden
DefendTheTruth wrote: ↑02 May 2026, 14:51
ሕግደፎች አንድ በአንድ ተለቃቅሞ ከዚህ ፎረም ዉልቅ፣ ዉልቅ እያሉ አለቁሳ፤ ምን ተከሰተ?
ሊዶልቱ ስብሰባ ተቀምጠው ይሆን?
ዳስ የሚጣለው ለደስታ ጭምር ነው ግን ለሃዘን ብቻ ያለውን ትርጉም ይዟል. ለሰርግ, ለምረቃ, ለበአላትም ዳስ ይጣላል. አንድ አርቲስት ይህን በስራው ቢያሳይ ሚዛን ይኖራል ባይ ነኝ. ሁሉን ጨለማ አድርጎ መሳል ለወል ስነአእምሮ ጥሩ አልመሰለኝም
Re:
Posted: 02 May 2026, 15:47
by Horus
eden wrote: ↑02 May 2026, 15:05
DefendTheTruth wrote: ↑02 May 2026, 14:51
ሕግደፎች አንድ በአንድ ተለቃቅሞ ከዚህ ፎረም ዉልቅ፣ ዉልቅ እያሉ አለቁሳ፤ ምን ተከሰተ?
ሊዶልቱ ስብሰባ ተቀምጠው ይሆን?
ዳስ የሚጣለው ለደስታ ጭምር ነው ግን ለሃዘን ብቻ ያለውን ትርጉም ይዟል. ለሰርግ, ለምረቃ, ለበአላትም ዳስ ይጣላል. አንድ አርቲስት ይህን በስራው ቢያሳይ ሚዛን ይኖራል ባይ ነኝ. ሁሉን ጨለማ አድርጎ መሳል ለወል ስነአእምሮ ጥሩ አልመሰለኝም
ኤደን፣
ትክክል ነው በፍጥረት ውስጥ ያለው አንድ ሪያሊቲ ብቻ ፣ አንድ አይነት እወነታ ብቻ አይደለም። ስለዚህን ነው ቴዲ ምን እያለ እንደ ሆነ በትክክል ለመረዳት ዳስ ጣል አንዱ ሪያሊቲ ብቻ እንጂ ሌሎች 17 ዜማዎቹ ውስጥ ስለ አንድነት፣ ፍቅር ፣ ጽናት፣ ወዘተ ሁሉ ተናግሯል ። ስለ አፍሪካ አንድነት ዘምሯል ። ስለ ሰርግ ደስታ ተናግሯል ። እባሳ ጥፋቱ የማነው የተለየያዩት የቴዲ መልክቶች ትቶ አንድ ዜማ እንዳዜመ የተሸዋረረ እይታ መያዝ ነው።
Re: ሻቢያዎች አንድ በአንድ ተለቃቅሞ ከዚህ ፎረም ዉልቅ፣ ዉልቅ እያሉ አለቁሳ፤ ምን ተከሰተ?
Posted: 02 May 2026, 15:55
by Horus
ደሞም እንዲህ ብሎ 10 ሚሊዮን ግዜ የተሰማውን ስለ ፍርቅ ዘምሯል!
Re: ሻቢያዎች አንድ በአንድ ተለቃቅሞ ከዚህ ፎረም ዉልቅ፣ ዉልቅ እያሉ አለቁሳ፤ ምን ተከሰተ?
Posted: 02 May 2026, 16:35
by sesame
DTT
Ethiopia is dead. In the summer of 1991, we reveled in the song
ዮሃና ዮሃና፡ እንቋዕ ሓጎሰና
ክይዶም ጸሪግካዮም፡ 'ቶም ደም ዘንብዑና
ዮሃና ዮሃና፡ እንኳን ደሳለን
ሂደዋል ተጠራርገው፡ ደም ያስለቀሱን
It feels the same this time!