Page 1 of 1

አለሁ አለሁ ትላለች

Posted: 02 May 2026, 05:14
by Fed_Up
እንጂ ብልጽግና በ7ኛ ክፍሉ ያገባደደው አቶ አብይ አህመድ የምትመራዋ ዘርጣጣዋ በድዷ እየዳሕቺ ነው:: ባያሳዝንም ያስገርማል::

የጉርሻ ገበያ እንዴት ዋለ?

Posted: 02 May 2026, 12:17
by eden

ገዢ ፓርቲን እና ሃገርን ነጣጥለን እንይ

ካሁን በፊት ልቤ ፋና እንደሄድክ ተናግረህ ነበር ታዲያ ሳይማር ያስተማረህን የኢትዮጵያ ገበሬ መዘርጠጥ ምን ይሉታል

ታድያ ከአልማዜ ምን ለየህ?

አልማዜም እኮ ኤርትራ ሃገርና ህዝብ ከሕግደፍ ጋር አብሮ ስለሚወቅጥ ነው እንጂ የገባው ጎልማሳ ነው

እባክህን ሃገርና ህዝብ እናክብር

ፈንዳዳው wrote:
02 May 2026, 05:14
ዘርጣጣዋ

Re: አለሁ አለሁ ትላለች

Posted: 02 May 2026, 21:39
by Misraq
ፈንዳድው ከ4ዓመት በፊት አብይን ስንቃወም ያሳድደን ነበር። ይዘልፈንም ነበር። ይህ አልበቃ ብሎት ቂጡን ከፍቶ የቆሸሸ ንፋሱን (ፈሱን) ይረጭብን ነበር። አዲስ አበባ መሃል ናፃነቱን በፌሽታ እንዲያከብር ኦህዴድ ፈቅዶለት የለመደውን የሃዋላ ስራ እያጧጧፈ አዲስ አበባ ካፋዎች ውስጥ ቂጡን park እያደረገ ይዝናና ነበር።

ዓብይ በፕሪቶርያ ከካደው ወዲህ ግን አብይን እንድንዘልፈው ፈቅዶልን ቂጡን ከፍቶ ንፋሱን አይረጭብንም።

ይህ ንፋሳም ፈንዳዳዳዳ ልኩን የምናስገባበት ግዜ ሩይ አይደለም።

Re:

Posted: 02 May 2026, 22:29
by Naga Tuma
ያለ ወንድ ፍሬ ሴት ወንድ ልጅ ወልዳ ኣቀፈችን ለሁለት ሺህ ዓመታት ገደማ የታቀፈ ማህበረሰቡን ነፃ ያላወጣ ነፃ ኣዉጪ ነኝ ባይ፣ ይህን ኣዕምሮ ይዞ የኣዕምሮ ሐኪም ነኝ ባይ፣ የሁለት ትዉልዶች ኣቃፊ ጥጃ ጋር ዉይይት እንዲህ ነዉ።
“Fed_Up wrote: አለሁ አለሁ ትላለች
Fed_Up wrote:
02 May 2026, 05:14
እንጂ ብልጽግና በ7ኛ ክፍሉ ያገባደደው አቶ አብይ አህመድ የምትመራዋ ዘርጣጣዋ በድዷ እየዳሕቺ ነው:: ባያሳዝንም ያስገርማል::

የጉርሻ ገበያ እንዴት ዋለ?
eden wrote:
02 May 2026, 12:17

ገዢ ፓርቲን እና ሃገርን ነጣጥለን እንይ

ካሁን በፊት ልቤ ፋና እንደሄድክ ተናግረህ ነበር ታዲያ ሳይማር ያስተማረህን የኢትዮጵያ ገበሬ መዘርጠጥ ምን ይሉታል

ታድያ ከአልማዜ ምን ለየህ?

አልማዜም እኮ ኤርትራ ሃገርና ህዝብ ከሕግደፍ ጋር አብሮ ስለሚወቅጥ ነው እንጂ የገባው ጎልማሳ ነው

እባክህን ሃገርና ህዝብ እናክብር

Re: አለሁ አለሁ ትላለች

Posted: 02 May 2026, 22:33
by Naga Tuma
ከተማ ደምቢ ዶሎ ከሁለት ሺህ ዓመታት በፊት ያረፈዉን ትቶ ቃሉ ኣገኘ?
Misraq wrote:
02 May 2026, 21:39
ፈንዳድው ከ4ዓመት በፊት አብይን ስንቃወም ያሳድደን ነበር። ይዘልፈንም ነበር። ይህ አልበቃ ብሎት ቂጡን ከፍቶ የቆሸሸ ንፋሱን (ፈሱን) ይረጭብን ነበር። አዲስ አበባ መሃል ናፃነቱን በፌሽታ እንዲያከብር ኦህዴድ ፈቅዶለት የለመደውን የሃዋላ ስራ እያጧጧፈ አዲስ አበባ ካፋዎች ውስጥ ቂጡን park እያደረገ ይዝናና ነበር።

ዓብይ በፕሪቶርያ ከካደው ወዲህ ግን አብይን እንድንዘልፈው ፈቅዶልን ቂጡን ከፍቶ ንፋሱን አይረጭብንም።

ይህ ንፋሳም ፈንዳዳዳዳ ልኩን የምናስገባበት ግዜ ሩይ አይደለም።

Re: አለሁ አለሁ ትላለች

Posted: 02 May 2026, 23:30
by almaze
የ ኣወል ስዒድ ጽምዶ ሎሌ የፈንዳዳው ጢዝ Deep trench ሆኖ ይታየዋል አሉ እትዬ ሃገራዊት :lol: :lol: :lol:

Re: አለሁ አለሁ ትላለች

Posted: 03 May 2026, 03:10
by almaze
Misraq wrote:
02 May 2026, 21:39
ፈንዳድው ከ4ዓመት በፊት አብይን ስንቃወም ያሳድደን ነበር። ይዘልፈንም ነበር። ይህ አልበቃ ብሎት ቂጡን ከፍቶ የቆሸሸ ንፋሱን (ፈሱን) ይረጭብን ነበር። አዲስ አበባ መሃል ናፃነቱን በፌሽታ እንዲያከብር ኦህዴድ ፈቅዶለት የለመደውን የሃዋላ ስራ እያጧጧፈ አዲስ አበባ ካፋዎች ውስጥ ቂጡን park እያደረገ ይዝናና ነበር።

ዓብይ በፕሪቶርያ ከካደው ወዲህ ግን አብይን እንድንዘልፈው ፈቅዶልን ቂጡን ከፍቶ ንፋሱን አይረጭብንም።

ይህ ንፋሳም ፈንዳዳዳዳ ልኩን የምናስገባበት ግዜ ሩይ አይደለም።
No one embraces exile quite like ዳንሰኛው ማሕበረስብ! They have turned exile into an art form... Addis Ababa 2023

Re:

Posted: 03 May 2026, 09:19
by Fed_Up
eden wrote:
02 May 2026, 12:17

ገዢ ፓርቲን እና ሃገርን ነጣጥለን እንይ

ካሁን በፊት ልቤ ፋና እንደሄድክ ተናግረህ ነበር ታዲያ ሳይማር ያስተማረህን የኢትዮጵያ ገበሬ መዘርጠጥ ምን ይሉታል

ታድያ ከአልማዜ ምን ለየህ?

አልማዜም እኮ ኤርትራ ሃገርና ህዝብ ከሕግደፍ ጋር አብሮ ስለሚወቅጥ ነው እንጂ የገባው ጎልማሳ ነው

እባክህን ሃገርና ህዝብ እናክብር

ፈንዳዳው wrote:
02 May 2026, 05:14
ዘርጣጣዋ
Lowlanderu,
እንደ ኤርትራዊ ስለ ኢትዮጵያ እማውቀው ዘርጣጣዋ ደም ስታስከፍለን, ደማችንን ስታፈሰው, ኤርትራ መሬቷን እንጂ ህዝቧን አንፈልግም ስትል, ወደቦቻችንን ያለአንድ ክፍያ 30+ አመታት ስትጠቅምበት, ኢትዮጵያውስጥ የሚኖር የዋሁ ኤርትራዊ ደግሞ ሲሳደድ, ሲዘረፍ, ስልጣን ሲነፈግ, የለፋበትን ሲዘረፍ ነው::
ዘርጣጣዋ ምስኪን ገበሬ አንተን አጋሜውን እንደ ዜጋ የገድም ወንበር ወይም ድንጋይ ላይ, በከብት አር (እበት) የተለቀለቀ መሬ ላይ, በዱላ በሚቀጠቅጥ አማረኛ ተናጋሪ ደብተራ መሰል አስተማሪ በባዶ ሆድህ ረሃብ እየቆነጠጠህ ዱላውን ረሃቡንም ስድቡንም ተላምደህ ተምረህ ይሆናል:: ለአንተ ለዜጋዋ ያልሆነች አገር ለኤርትራውያን ትሆናለች ብሎ ማስብ ምን አይነት ግልብነት ይሆን?
እሱም እንዳይበቃ... እሽኮኮ ትብሎ ስልጣን የተቆናጠጠው የአጋሜ መንግስት ደግሞ ወልጆቼ በላባቸው እና ብልሃታቸው የገነቡት ሃብት ንብረት "የአይናችሁ ቀለም አላማረንኝ" ብለው ውለታ የዋልንላችሁ ኤርትራውያንን በሌሊት እንደ ሌባ መጥታችሁ አንቃችሁ አባራችሁ እኔን እና ወንድሞቼ ብቻ ሳይሆን መላ የትግራይን ተማሪዎችን 1000+ እያመላለሰ የሚያስተምር ንብረት ዘርፋችሁ ቀርጥፋችሁ በላችሁት::

እንግዲህ እስኪ ራስህ ፍረድ.. "እውን የዘርጣጣዋ ምስኪን ገበሬ ሳይማር እኔን አስተምሮኛል ወይስ ዘርጣጣዋ ገበሬ ስም ንብረታችን ብቻ ሳይሆን ደማችንን ጭምር ተመጦ ተዘርፈናል ወይም ገብረናል?

Now cut your agameeee arse crap! በተንኮል የተተበተበ ልብ ይዘህ ነገሮች እንደ ምኞትህ ይሄዳል ማለት ዘበት ነው:: ከዚህ አይነት እባብ ባህሪ የምታተርፈ ነገር ቢኖር generional curse ነው:: ቅኑ ልብ ከሌለህ ቅኑ ነገር አይጠብቅህ:: ፈጣሪም አይረዳህም:: ስለዚህ አንተ እኔም ሌላው የመረጃ አንባቢም ቁልጭ አድርጎ የሚያውቀው ነገር ቢኖር almaz ልቡ ጥውይዋይ እንዳንተ በተንኮል እና ክፋት የተተበተበ አጋሜ ነው::

Re: አለሁ አለሁ ትላለች

Posted: 03 May 2026, 11:58
by Misraq
almaze wrote:
03 May 2026, 03:10
Misraq wrote:
02 May 2026, 21:39
ፈንዳድው ከ4ዓመት በፊት አብይን ስንቃወም ያሳድደን ነበር። ይዘልፈንም ነበር። ይህ አልበቃ ብሎት ቂጡን ከፍቶ የቆሸሸ ንፋሱን (ፈሱን) ይረጭብን ነበር። አዲስ አበባ መሃል ናፃነቱን በፌሽታ እንዲያከብር ኦህዴድ ፈቅዶለት የለመደውን የሃዋላ ስራ እያጧጧፈ አዲስ አበባ ካፋዎች ውስጥ ቂጡን park እያደረገ ይዝናና ነበር።

ዓብይ በፕሪቶርያ ከካደው ወዲህ ግን አብይን እንድንዘልፈው ፈቅዶልን ቂጡን ከፍቶ ንፋሱን አይረጭብንም።

ይህ ንፋሳም ፈንዳዳዳዳ ልኩን የምናስገባበት ግዜ ሩይ አይደለም።
No one embraces exile quite like ዳንሰኛው ማሕበረስብ! They have turned exile into an art form... Addis Ababa 2023

አመት ከአመት ለአንድ ቅኝት የሚደንሰው ዳንሰኛው ማህበረሰብ ዳንሱን በአዲስ አበባ ሲከለከል የከለከለውን ትቶ እኛን የሚዘልፍበት ነገር ይገርመኛል

Re: አለሁ አለሁ ትላለች

Posted: 04 May 2026, 19:27
by almaze
Edu, ብንከባበር መልካም ይመስለኛል Putting me in Fendadaw's league is fundamentally wrong. :lol: :lol: :lol:

Please wait, video is loading...

Posted: 04 May 2026, 19:40
by eden
Fed-up,

Do you believe people are responsible for the actions of their rulers? This is the same question I have for almaze. The people you attack are victims.

Re:

Posted: 04 May 2026, 21:55
by almaze
eden wrote:
04 May 2026, 19:40
Fed-up,

Do you believe people are responsible for the actions of their rulers? This is the same question I have for almaze. The people you attack are victims.
In all fairness, you should have asked Fendadaw why ዳንሰኛው ማሕበረስብ would prefer to confront young sharks with full, sharp teeth in the Mediterranean rather than deal with the denture-wearing old sharks of Adi Halo.

Re: አለሁ አለሁ ትላለች

Posted: 04 May 2026, 22:52
by Fiyameta

Re: Re:

Posted: 05 May 2026, 07:46
by Misraq
almaze wrote:
04 May 2026, 21:55
eden wrote:
04 May 2026, 19:40
Fed-up,

Do you believe people are responsible for the actions of their rulers? This is the same question I have for almaze. The people you attack are victims.
In all fairness, you should have asked Fendadaw why ዳንሰኛው ማሕበረስብ would prefer to confront young sharks with full, sharp teeth in the Mediterranean rather than deal with the denture-wearing old sharks of Adi Halo.
From land shark to the sea Shark. The saga continues. When will this stop? Perhaps Eden should answer it. Fendadaw will flash his curvy rear as usual when he sees me around.