Abere ክርስትያን ወንድሞቹን ቡዔል ዘቡዔል ለማለቱ ንስሃ ሊገባና ይቅርታ ሊጠይቅ ይገባል
Posted: 01 May 2026, 20:34
ባረጀ አስተሳሰብ የታጀለው
ወንድማችን አበረ ህልሙ ቅዥት ነው
ክርስትያን ለመከፋፈል ይጥራል ሌት ተቀን
ፔንጤ ፔንጤ እያለ እንደ በቀቀን
ትርጉምን ሳያውቀው የመንፈስ ቅዱስን ቀን
ወንድማችን አበረ ህልሙ ቅዥት ነው
ክርስትያን ለመከፋፈል ይጥራል ሌት ተቀን
ፔንጤ ፔንጤ እያለ እንደ በቀቀን
ትርጉምን ሳያውቀው የመንፈስ ቅዱስን ቀን