Page 1 of 1

Abiy is a toothless parking dog who has no capacity to start war on Tigray, he better give peace a chance with TPLF!

Posted: 01 May 2026, 20:16
by Axumezana
-:ወርቅ ካወጣችሁ ጦርነት ይነሳል
- ወይን ጉባኤ ካደረገ ጦርነት ይነሳል
- ጌታቸው ከስልጣን ከወረደ ጦርነት ይነሳል
- ፅምዶ ከጀመራችሁ ጦርነት ይነሳል
- ታደሰን ከስልጣን ካወረዳችሁ ጦርነት ይነሳል
- መንግስት ከመለሳችሁ ጦርነት ይነሳል
...
...
...
- ካስነጠሳችሁ ጦርነት ይነሳል!