Page 1 of 1

የቴዲ አፍሮ አልበም 2 ሳምንት ሆነው! 7ቱ እጅግ ተወዳጆቹን እነሆ!

Posted: 01 May 2026, 13:39
by Horus
70 ሚሊዮን ግዜ የተደመጡት ...!!!
(1) ዳስ ጣል
(2) ስምምነ
(3) ሺ ቢባል
(4) ጀምበር
(ስ) ዝ ጸዳል
(6) መሬማ
(7) መርከብ

አሁን ላይ ከ7ቱ ውስጥ ይበልጥ የሚሰማው ሺ ቢባል የሚባለው የፍቅር ዜማ ነው

ፍቅርሽ የማይዘምም ዋርካ ነው!


Re: የቴዲ አፍሮ አልበም 2 ሳምንት ሆነው! 7ቱ እጅግ ተወዳጆቹን እነሆ!

Posted: 01 May 2026, 14:08
by Horus

Re: የቴዲ አፍሮ አልበም 2 ሳምንት ሆነው! 7ቱ እጅግ ተወዳጆቹን እነሆ!

Posted: 01 May 2026, 14:17
by Horus
ያዞ እምባ
ክላሲካል ሬጌ
4.4 ሚሊዮን እይታ!