Page 1 of 1

ቆምጭዬ ይስማል ወይ❓

Posted: 30 Apr 2026, 16:07
by Odie
ሁዋላ ቀርነትን መወጋት በሁሉም መልኩ ቢከናውን ፖለቲካውንም ጨምሮ መልካም ነው:: ማንም ያምጣው ማንም አገሪቱ ለውጥ ትፈልጋለች ያረጀና የተቀዳደደ ልብስ እንደመቀየር ያህል!




Disclaimer: The poster not necessarily a promoter or supporter of PP but supports overdue country wid change in politics development work ethics and thinking in positive ways❗️