Page 1 of 1

ኢትዮጵያ ተርባለች፣ እንድረስላት!

Posted: 30 Apr 2026, 14:28
by DefendTheTruth
የተራቡት የዞረባቸዉ ዜጎች ናቸዉ፣ ሰርቶ እንዲያልፍላቸዉ ከመጣር፣ የማንንም ካሴት እያደመጡ ብጥብጥ ይመጣና በዛ ዉስጥ አምታተን እንሾልካለን ብሎ የአጉል ተስፋን ሰንቆ የምተኙት ዜጎች። ልክ እንደ የፖለቲካ ተዋንያኖች፣ በርትቶ ጠንከር ያለ ተቋዋሚ ፓርቲ መስርቶ መንግስት እንደምቅደራደር ፣ ዝም ብሎ ተኝቶ ተነስቶ የሽግግር መንግስት ከልተፈጠረልን ሞተን እንገኛለን፣ ለዘመናት! ወዳቂዎች!

Re: ኢትዮጵያ ተርባለች፣ እንድረስላት!

Posted: 01 May 2026, 04:06
by DefendTheTruth
ቪዲዮዉ ፌክ ነዉ፣ ሌላ የምትለዉ ነገር እንደሆን የለህም ና!

Re: ኢትዮጵያ ተርባለች፣ እንድረስላት!

Posted: 01 May 2026, 08:33
by TesfaNews

Re: ኢትዮጵያ ተርባለች፣ እንድረስላት!

Posted: 01 May 2026, 09:00
by Selam/
ካድሬው
Congratulations! አሁን የጭልፊቱን ኃላፊነት ሙሉ በሙሉ ጠቅልለህ ይዘሃል። እሱ የኢትዮጵያን ዕድገት ለማሳየት ነጮች በቱሪስት መነፅራቸው ያዩትንና የተረዱትን ቪዲዬ ዓይኑ እስከሚቀላ ድረስ እየፈለገ ይለጥፍ ነበረ።

ትንሽ የስብዕና እንጥፍጣፊ ልብህ ውስጥ ካለህ ፣ የተራው ህዝብ አኗኗርን ለማያውቁት ሰዎች አሳያቸው። እኔ ኮሪደሩንም ጠኔውንም በቅርቡ በዓይኔ አይቼዋለሁና፣ በቭሎገር ሳንቲም መልቀሚያ ምስል አልታለልም።

DefendTheTruth wrote:
30 Apr 2026, 14:28
የተራቡት የዞረባቸዉ ዜጎች ናቸዉ፣ ሰርቶ እንዲያልፍላቸዉ ከመጣር፣ የማንንም ካሴት እያደመጡ ብጥብጥ ይመጣና በዛ ዉስጥ አምታተን እንሾልካለን ብሎ የአጉል ተስፋን ሰንቆ የምተኙት ዜጎች። ልክ እንደ የፖለቲካ ተዋንያኖች፣ በርትቶ ጠንከር ያለ ተቋዋሚ ፓርቲ መስርቶ መንግስት እንደምቅደራደር ፣ ዝም ብሎ ተኝቶ ተነስቶ የሽግግር መንግስት ከልተፈጠረልን ሞተን እንገኛለን፣ ለዘመናት! ወዳቂዎች!

Re: ኢትዮጵያ ተርባለች፣ እንድረስላት!

Posted: 02 May 2026, 13:06
by DefendTheTruth
Arada Park is truly amazing, so beautiful!