-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 13250
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
ኢትዮጵያ ተርባለች፣ እንድረስላት!
የተራቡት የዞረባቸዉ ዜጎች ናቸዉ፣ ሰርቶ እንዲያልፍላቸዉ ከመጣር፣ የማንንም ካሴት እያደመጡ ብጥብጥ ይመጣና በዛ ዉስጥ አምታተን እንሾልካለን ብሎ የአጉል ተስፋን ሰንቆ የምተኙት ዜጎች። ልክ እንደ የፖለቲካ ተዋንያኖች፣ በርትቶ ጠንከር ያለ ተቋዋሚ ፓርቲ መስርቶ መንግስት እንደምቅደራደር ፣ ዝም ብሎ ተኝቶ ተነስቶ የሽግግር መንግስት ከልተፈጠረልን ሞተን እንገኛለን፣ ለዘመናት! ወዳቂዎች!
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 13250
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: ኢትዮጵያ ተርባለች፣ እንድረስላት!
ቪዲዮዉ ፌክ ነዉ፣ ሌላ የምትለዉ ነገር እንደሆን የለህም ና!
Re: ኢትዮጵያ ተርባለች፣ እንድረስላት!
ካድሬው
Congratulations! አሁን የጭልፊቱን ኃላፊነት ሙሉ በሙሉ ጠቅልለህ ይዘሃል። እሱ የኢትዮጵያን ዕድገት ለማሳየት ነጮች በቱሪስት መነፅራቸው ያዩትንና የተረዱትን ቪዲዬ ዓይኑ እስከሚቀላ ድረስ እየፈለገ ይለጥፍ ነበረ።
ትንሽ የስብዕና እንጥፍጣፊ ልብህ ውስጥ ካለህ ፣ የተራው ህዝብ አኗኗርን ለማያውቁት ሰዎች አሳያቸው። እኔ ኮሪደሩንም ጠኔውንም በቅርቡ በዓይኔ አይቼዋለሁና፣ በቭሎገር ሳንቲም መልቀሚያ ምስል አልታለልም።

DefendTheTruth wrote: ↑30 Apr 2026, 14:28የተራቡት የዞረባቸዉ ዜጎች ናቸዉ፣ ሰርቶ እንዲያልፍላቸዉ ከመጣር፣ የማንንም ካሴት እያደመጡ ብጥብጥ ይመጣና በዛ ዉስጥ አምታተን እንሾልካለን ብሎ የአጉል ተስፋን ሰንቆ የምተኙት ዜጎች። ልክ እንደ የፖለቲካ ተዋንያኖች፣ በርትቶ ጠንከር ያለ ተቋዋሚ ፓርቲ መስርቶ መንግስት እንደምቅደራደር ፣ ዝም ብሎ ተኝቶ ተነስቶ የሽግግር መንግስት ከልተፈጠረልን ሞተን እንገኛለን፣ ለዘመናት! ወዳቂዎች!
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 13250
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: ኢትዮጵያ ተርባለች፣ እንድረስላት!
Arada Park is truly amazing, so beautiful!