Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Odie
Member+
Posts: 7803
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Which ethiopian ethnic contributed to the fused stock Amhara supra ethnic group? list from maximum to least contribution

Post by Odie » 30 Apr 2026, 13:10

Amhara supermacists/chauvnists asked for it :lol: :lol:

More to come if you continue to misbehave :lol:

The Amhara "fused stock" supra-ethnic group emerged from the synthesis of indigenous Cushitic-speaking peoples, primarily the Agaw (and its related subgroups like the Qemant), with Semitic-speaking migrants (ancestral Tigray-Habesha) from the northern highlands. While not explicitly ranked in a quantitative "maximum to least" list by researchers, the primary genetic and cultural contributions came from the following, in general historical order of impact:

Agaw (Cushitic): The foundational, indigenous population in central/northwest Ethiopia (Shewa, Gojjam, Wollo, Gonder) who were linguistically and culturally assimilated.

Tigray-Habesha/Ex-Axumites (Semitic): Migrants from the north (Axumite descendants) who provided the Semitic language (Amharic) and political
culture.

Argobba/Other Minority Groups: Smaller neighboring groups in the central highlands that were absorbed into the expanding imperial culture.

Note: The Amhara supra-ethnic consciousness grew from these combined populations sharing the Amharic language and Orthodox Christian faith.

አማራ የሚባል ዘር የለም ጥርቃሞ ነው ይሚሉት?

ኦሌፍ አሁን ስ እንቅልፍህ አተኛም?? :lol: :lol:

አበረች ጣጤዋ ከ ናይሎቲክ የተቀላቀለች ነች :lol:

Right ከሃድያ because he refers about them a lot to attack innocent Gurage :lol:

Tiago is a dog family because he eats dogs!

Forget ሽሌ ምስራቅ እርሷ ከኦሮሞ እንስቶ በአስራ ምናምን ዘር የተጠመቀች ነች እንደ ጠላ😂

:lol: :lol:

ethiopianunity
Senior Member
Posts: 11015
Joined: 30 Apr 2007, 17:38

Re: Which ethiopian ethnic contributed to the fused stock Amhara supra ethnic group? list from maximum to least contribu

Post by ethiopianunity » 30 Apr 2026, 13:41

Typical Shabo-Tplf talking point! You grew up in Debub or your wife is one of Tplf/Shabo like Desalegn H Mariam whose wife is Shabo. As always Desalegn, the egg of snake and gave us another egg of snake of Liberation Fronts Anything to erase the name " Ethiopia" falsified by Egypt and other foreigners

Odie
Member+
Posts: 7803
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: Which ethiopian ethnic contributed to the fused stock Amhara supra ethnic group? list from maximum to least contribu

Post by Odie » 30 Apr 2026, 14:29

ethiopianunity wrote:
30 Apr 2026, 13:41
Typical Shabo-Tplf talking point! You grew up in Debub or your wife is one of Tplf/Shabo like Desalegn H Mariam whose wife is Shabo. As always Desalegn, the egg of snake and gave us another egg of snake of Liberation Fronts Anything to erase the name " Ethiopia" falsified by Egypt and other foreigners
Self serving ቆማጣ!

እውነት ለሃገር ብለህ የምታለቅስ አይመስልም?

It is all about your ancestral religion እርስት and imposing your culture on others :lol:

Horus
Senior Member+
Posts: 43173
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: Which ethiopian ethnic contributed to the fused stock Amhara supra ethnic group? list from maximum to least contribu

Post by Horus » 30 Apr 2026, 14:43

ኦዴ
ይህኮ ምንም ጥርጥር የሌለው ሳይንስ ነው ።
አማራም ኦሮሞም ሱፕር ኤትኒክ የሆኑት ሌሎች በጣም ብዙ ትናንሽ ጎሳዎች ቋንቋቸው ሞቶ አማራኛ ወይም ኦሮሞኛ ተናጋሪ በመሆን ነው ። አማራ ማለት የቋንቋ ጎሳ ማለት ነው ። ኦሮሞ ማለት የቋንቋ ጎሳ ማለት ነው ። በባህል፣ በአክሰንት ፣ በውስጥ አኗኗር ሁሉም ማይነር ጎሳዎች አላቸው ።

ለምሳሌ ጉራጌ አንድ ጎሳ እንደ ነበር የምታውቀው ክርስትናና እስልምና ገብቶበት ሁሉ ጉራጌ መስቀል (ቅድመ ክርስትናና እስልምና) ባህሉን አልተወም ፣ የተለያየ ዲያሌክት እየተናገረ እንኳ ሳኮሎጄው ባህሉ በሙሉ ተመሳሳይ ነው። ይህ የአንትሮፖልጂና የጄኔቲክስ ሳይንስ የሚያረጋግጠው ነው ።

ወንጪ ሃይቅ ውስጥ ያሉትን የገሊላ ጉራጌዎች (ዛሬ ኦሮሞኛ ብቻ ተናጋሪዎች) ቤታቸው ውስጥ ብትገባ 100% ጉራጌ ከመሆኑ የተነሳ እዣ ወይም አይመለል ያለህ ነው የሚመስልህ! ፍጹም አስገራሚ ነው ።

አቢይ አጉል ዘመናዊ የቱሪስት ኢኮኖሚ ትሎባቸው እንኳን እስንሰት መትከል ባህላቸው ስለሆነ አልተውትም ። ባንድ ቃል ኦሮሞኛ ተናጋሪ ጉራጌዎች ናቸው። ልክ ጎጃም ስትሄድ አንዱ አማራኛ ተናጋሪ ጋፋት ነው ። ሌላው አማርኛ ተናጋሪ አገው ነው ፣ ሌላው አማርኛ ተናጋሪ ወይጦ ነው ወዘተ ።

ዝዋይ ብትሄድ የምታገኘው ኦሮሞኛ ተናጋሪ ዛይ ጉራጌ ነው ። ወዘተ በቾ ብትሄድ ያያ ፣ ገላን ፣ ጂዳ ምትላቸው በሙሉ ኦሮሞኛ ተናጋሪ ጉራጌና ጋፋቶች ናቸው ።

Misraq
Senior Member
Posts: 18001
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: Which ethiopian ethnic contributed to the fused stock Amhara supra ethnic group? list from maximum to least contribu

Post by Misraq » 30 Apr 2026, 15:07

ይህ ትንኮሳ ስለ ማረቆ ፤ ምስቃን ፤ እንዲሁም ሰባት ቤት ፤ ወለኔ ፤ ሶዶ ክስታኔ ፤ ጎርደና እና እነሞር ስለተባሉ በላቦራቶሪ የተፈጠሩ በቋንቋ ጨርሰው ስለማይግባቡ ፤ ቅደመ ታሪክ ንግስና እና ትውፊት ስለሌላቸው ጎሳዎች መልስ ለመስጠት ይመስላል :lol: :lol: :lol:

በአማራ የሚቀኑ ጉዴላዎች አንድ የሚያደርጋቸው ነገር ቢኖር አማራ እስኪያገኛቸውና ፊደል እስኪያስቆጥራቸው ድረስ ጭራቸውን እያወዛወዙ ዛፍ ለዛፍ እየዘለሉ መኖራቸው ነው።

ለሊስትሮ Odie and Horus የምጠይቀው ነገር ይህ ነው። honest question needing honest answer.

እናንተ እንደምትሉት አገው ፤ ቅማንት ፤ ሽናሻ ፤ አርጎባ ፤ ኦሮሞ አንድ ላይ ሆነው እኛን ከፈጠሩን እና በደግነታቸው ስነፅሁፍን ፤ ዜማን ፤ ስነ-መንግስትን ፡ ስርዓትን ፤ ቅኔን ከሰጡን ፤ ለምን ይህንን ለራሳቸው ማድረግ ተሳናቸው???????????????? :P :P :P

Odie
Member+
Posts: 7803
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: Which ethiopian ethnic contributed to the fused stock Amhara supra ethnic group? list from maximum to least contribu

Post by Odie » 30 Apr 2026, 15:45

Horus wrote:
30 Apr 2026, 14:43

That is true Horus!

በኢትዮዽያዊንት ከመደራጀት ይልቅ “በንፁህ ደም አማራ " ማህበር እንደራጅና እንደገና የዘር መንግስት ካላቋቋምን ለሚሉት የዘር የበላይነት ነቅሎ የዘር የበላይነት ለመጫን የሚደረግ ሽፍታነት የተበላ እቁብ መሆኑን ለመግለፅና የትም እንደማያደር በማስብነው !!
ችግሩ ከእንሱ ጋር መነታረክ ውጤቱ ውሃ መውቀጥ ነው ‼️💯

Odie
Member+
Posts: 7803
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: Which ethiopian ethnic contributed to the fused stock Amhara supra ethnic group? list from maximum to least contribu

Post by Odie » 30 Apr 2026, 15:51

Misraq wrote:
30 Apr 2026, 15:07
ይህ ትንኮሳ ስለ ማረቆ ፤ ምስቃን ፤ እንዲሁም ሰባት ቤት ፤ ወለኔ ፤ ሶዶ ክስታኔ ፤ ጎርደና እና እነሞር ስለተባሉ በላቦራቶሪ የተፈጠሩ በቋንቋ ጨርሰው ስለማይግባቡ ፤ ቅደመ ታሪክ ንግስና እና ትውፊት ስለሌላቸው ጎሳዎች መልስ ለመስጠት ይመስላል :lol: :lol: :lol:

በአማራ የሚቀኑ ጉዴላዎች አንድ የሚያደርጋቸው ነገር ቢኖር አማራ እስኪያገኛቸውና ፊደል እስኪያስቆጥራቸው ድረስ ጭራቸውን እያወዛወዙ ዛፍ ለዛፍ እየዘለሉ መኖራቸው ነው።

ለሊስትሮ Odie and Horus የምጠይቀው ነገር ይህ ነው። honest question needing honest answer.

እናንተ እንደምትሉት አገው ፤ ቅማንት ፤ ሽናሻ ፤ አርጎባ ፤ ኦሮሞ አንድ ላይ ሆነው እኛን ከፈጠሩን እና በደግነታቸው ስነፅሁፍን ፤ ዜማን ፤ ስነ-መንግስትን ፡ ስርዓትን ፤ ቅኔን ከሰጡን ፤ ለምን ይህንን ለራሳቸው ማድረግ ተሳናቸው???????????????? :P :P :P
Chauvnists doomed to fail :lol:

Horus
Senior Member+
Posts: 43173
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: Which ethiopian ethnic contributed to the fused stock Amhara supra ethnic group? list from maximum to least contribu

Post by Horus » 30 Apr 2026, 16:13

ካላቸር ፣ ቋንቋ ፣ ቴክኖሎጂ የሚሰራጨውና የሚያድገው በአገልግሎቱ ነው። አገልግሎት የሌለው ካልቸር ፣ ቋንቋና ቴክኖሎጂ ይጠፋል ። ቋንቋ በምልክትና ፊደል ወደ ቴክኖሎጂነት ከማደጉ በፊት ሰዎች በአካላቸው ውስጥ የሚሸከሙት ህሊናዊ ክህሎት ወይም እስኪል ነበር።

ምልክትና ፊደል ከፈለሰፍን በኋላ ይሀ አካላዊ ክህሎት ወደ ቴክኖሎጂነት አደገ ። ምልክቶችና ፊደላት ቴክኖሎጂዎች ናቸው። እጅግ ከፈተኛ አገልግሎት አላቸው ። የፊደል መፈልሰፍና ጽሁፍና መጽሃፍ የተባሉ ቴክኖሎጂዎች መምጣት ዛሬ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ከምንለው የላቀ ኃያል ነገር ነበር።

አንድ ሰው ሃሳቡን በንግግር መግለጽ ብቻ ሳይሆን ሃሳቡን ሸክላ ፣ ብራና ወይም ወረቀት ላይ በምልክት ጭሮ ማኖር ፣ ከቦታ ቦታ መላክ ዛሬ እንደ ቀልድ ሊታይ ይችላል ፣ የዛሬ 2 ሺ አመት ፣ የዛሬ 3 ሺ አመት ልክ እንደ ዛሪው ጀሚናይና ኤ አይ ነበር።

ዛሬ አንድ ሰው የኮምፒዩተር ፕሮግራሚንግ ቋንቋ (የኮምፒዩተር ቋንቋ) የሚማረው የኮምፒዩተር ጎሳ አስገድዶት ሳይሁን ለዚህ ዘመነ ጠቃሚ ቴክኖሎጂ ወይም ካልቸር ስለሆነ ነው። ባለም ላይ ብዙ በዚዎች የሚቆጠሩ የኮምፒዩተር ቋንቋዎች አሉ ፣ ከነዚያ አሸናፊ ሆኖ የሚወጣው ከሁሉም ቀላል የሆነው ። ቀልጣፋ የሆነውና ከብዙ የተለያዩ አፕሊኬሽኖች ጋር መነጋገር የሚችለውን ነው።

የተፈጥሮ የህዝብ ቋንቋም እንዲሁ ነው። Language and culture spreads by contact with other languages and other cultures. የዛሬ አማርኛ 1200 አመት በፊት ከነበረው ሙሉ በሙሉ ልዩ ነው። እራሱ አማርኛ በተሰራጨ ቁጥር ከሌሎች ድምጾች ። ቅላጼዎና ቃላት እየተበረዘ ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ ተውለውጧል

ካልችር ሁሉ ይለወጣል ። የማይለወጥ ዲ ኤን ኤ ብቻ ነው ። ያም ቢሆን የተወሰነ ሚዩቴት ያደርጋል

Misraq
Senior Member
Posts: 18001
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: Which ethiopian ethnic contributed to the fused stock Amhara supra ethnic group? list from maximum to least contribu

Post by Misraq » 30 Apr 2026, 16:14

7ቤት ሊስትሮ እና ሶዶ ክስታኔው ሊስትሮ

ስለ አማራ ከምትፈተፍቱ ማርቆ አሩን ለሚያበላው ለምስቃን ድምፅ ሁኑ። ምስቃን ወንድማችሁ Dama ን ለዚህ ጭንቅ ግዜ ካልሆናችሁ መቸ ልትሆኑት ነው። ፍትህ ለምስቃን በሉ እንጂ ።

Horus
Senior Member+
Posts: 43173
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: Which ethiopian ethnic contributed to the fused stock Amhara supra ethnic group? list from maximum to least contribu

Post by Horus » 30 Apr 2026, 16:21

ወ/ሮ ፈትለ ወርቅ ኢላላ የቢሊዮነሩ ሰንሻይን ባለቤት! ግዙፋኖቹ ባለሃብቶቻችን ፊታቸውን ወደ መሰረታቸው ካዞሩ ብዙ ብዙ ታምር እናያለን!

ይህ ሕዝብ ምኒልክ አዲሳባን ቆርቁሮ አገሩ ሁሉ ጥቅጥቅ ደን ጅብና ዘንዶ ብቻ በነበረበት ዘመን ምነው ብቻዬን ተዋችሁኝ ኑና ቤት ስሩበት ብሎ ባብተጎርጊስ በኩል ልኮብን አዲሳባ ቤት የሰሩት እነዚህ ሰዎች ናቸው

ኃይል ስላሴ ከንግሊዝ ተመልሶ አሉ ለሚባሉት ወታደርና ዘበኞች የሚከፍለው ሳንቲም ባጣ ግዜ አገሪቱ በግሯ እስተ ቆመች ድረስ ደሞዝ የከፈሉለት እነዚህ የአማይዘምሙት ዋርካዎች ነበሩ ።

ከዚያም በራሳቸው ገንዘብ ካለም ገና እስከ ወላሞ ሶ ሶዶ ባዋሽ ላይ ድልድይ ሰርተው መንገድ የሰሩት እነዚህ ግዙፋን የኢትዮጵያ አለቶች ናቸው!

ጣሊያን ሲወጣ የመጀመሪያ የኢትዮጵያ ጥይት ፋብሪካ አቁመው መንግስት ያቆሙት እነዚህ ጥበበኞች ናቸው

ዛሬም ጸጥ ብለው ኢትዮጵያን እያዘመኗት ያሉት እነዚህ የኢትዮጵያ ባለ አደራዎች ናቸው1

እኛ እያለን ኢትዮጵያ አትፈርስም !!!

ቴዲ አፍሮ ዝም ብሎ ከየትም የበቀለ ሙጃ አይደለም! ፍሬ ከግንዱ ርቆ አይወድቅም እንዲሉ !

Last edited by Horus on 30 Apr 2026, 16:37, edited 2 times in total.

Odie
Member+
Posts: 7803
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: Which ethiopian ethnic contributed to the fused stock Amhara supra ethnic group? list from maximum to least contribu

Post by Odie » 30 Apr 2026, 16:24

Misraq wrote:
30 Apr 2026, 16:14
7ቤት ሊስትሮ እና ሶዶ ክስታኔው ሊስትሮ

ስለ አማራ ከምትፈተፍቱ ማርቆ አሩን ለሚያበላው ለምስቃን ድምፅ ሁኑ። ምስቃን ወንድማችሁ Dama ን ለዚህ ጭንቅ ግዜ ካልሆናችሁ መቸ ልትሆኑት ነው። ፍትህ ለምስቃን በሉ እንጂ ።

ምቀኛ ቆማጣ ቆምጬ አትንጫ!!

አገሪቱ ውስጥ መንግስት አለ ማንም ቢሆን ማንም ምፍትሆ ያመጣል ቶሎም ይሁን ዘግይቶ!

ካልሆነ ችግሩን መፍቻ መንገድ ይኖራል which does not need the help of chauvnists የአዞ እንባ :lol:

Misraq
Senior Member
Posts: 18001
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: Which ethiopian ethnic contributed to the fused stock Amhara supra ethnic group? list from maximum to least contribu

Post by Misraq » 30 Apr 2026, 16:31

Horus wrote:
30 Apr 2026, 16:13

የተፈጥሮ የህዝብ ቋንቋም እንዲሁ ነው። Language and culture spreads by contact with other languages and other cultures. የዛሬ አማርኛ 1200 አመት በፊት ከነበረው ሙሉ በሙሉ ልዩ ነው። እራሱ አማርኛ በተሰራጨ ቁጥር ከሌሎች ድምጾች ። ቅላጼዎና ቃላት እየተበረዘ ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ ተውለውጧል
ይህ የሰነፍ ትንታኔ ነው። የሰው ቋንቋና የኮፒውተር ቋንቋን አንድ ነው እያልከን ነው? አይ ካድሬ። የአማራን እሴትና ጥበብ credit ላለመስጠትና በዛም ውስጥ ያንተ ጉራጊኛ ያልዳበረ መሆኑን ላለመቀበል የሄድክበት መንገድ ፈገግታ ያጭራል።

ስነፅሁፍና ፤ ዜማን ፤ ቅኝትን ፤ ጥልቅ ቋንቋን ያዳበረ ማህበረሰብ ይብዛም ይነስ ስልጣኔን ፡ ስነ መንግስትን ፤ ስነ እምነትን እና ተቋምን ይገነባል። አማራ ይህንን ገንብቷል። በተጓዳኝ አረቦች ፤ እግሊዞች ፤ ፈረሳዬች ፤ ፋርሶች ፤ ራሻዎችና ቻይናዎችም ይህን አድርገዋል። ጉራጌ የፈጠረው ቆጮና ክትፎ ብቻ ነው። ለሆድ ነው የሰራው። በአናሳነትህ ከጃይንቶች ጋር ራስህን ትከሻ አትለካካ። አምነህ ተቀብለህ ኑር። ስታጣጥልና እውነታውን ስትክድ ራስህ ላይ ችግርን ትጎትታለህ እንጂ ምንም ነገር አታመጣም።

የበሬ ግንባር በማታክል መሬት ላይ እየኖርክ በአንድ ወጥ የሆነ ቋንቋ ቋንቋ መግባባት አቅቶህ ራስህን ሶዶ ፤ምስቃን፤ ምርር ፤ወለኔ ሰባት ቤት በሚል ጎሳ ዳስ ውስጥ እየኖርክና የቤርቤረሰብ ድቅል ውጤት ሆነህ ሳለ ከላይ ወልቃይት እስከ ምንጃር በቋንቋው በወጉ በማንነቱ ፤ በእምነቱ ሆነ በጀግንነቱ አንድ የሆነን አማራ አንድ አይደለም ስትል መሳቅያ ትሆናለህ እንጂ ምንም አታመጣም።

Odie
Member+
Posts: 7803
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: Which ethiopian ethnic contributed to the fused stock Amhara supra ethnic group? list from maximum to least contribu

Post by Odie » 30 Apr 2026, 17:01

[quote=Horus post_id=1618981 time=1777580491 user_id=41933]
ወ/ሮ ፈትለ ወርቅ ኢላላ የቢሊዮነሩ ሰንሻይን ባለቤት! ግዙፋኖቹ ባለሃብቶቻችን ፊታቸውን ወደ መሰረታቸው ካዞሩ ብዙ ብዙ ታምር እናያለን!

ይህ ሕዝብ ምኒልክ አዲሳባን ቆርቁሮ አገሩ ሁሉ ጥቅጥቅ ደን ጅብና ዘንዶ ብቻ በነበረበት ዘመን ምነው ብቻዬን ተዋችሁኝ ኑና ቤት ስሩበት ብሎ ባብተጎርጊስ በኩል ልኮብን አዲሳባ ቤት የሰሩት እነዚህ ሰዎች ናቸው

ኃይል ስላሴ ከንግሊዝ ተመልሶ አሉ ለሚባሉት ወታደርና ዘበኞች የሚከፍለው ሳንቲም ባጣ ግዜ አገሪቱ በግሯ እስተ ቆመች ድረስ ደሞዝ የከፈሉለት እነዚህ የአማይዘምሙት ዋርካዎች ነበሩ ።

ከዚያም በራሳቸው ገንዘብ ካለም ገና እስከ ወላሞ ሶ ሶዶ ባዋሽ ላይ ድልድይ ሰርተው መንገድ የሰሩት እነዚህ ግዙፋን የኢትዮጵያ አለቶች ናቸው!

ጣሊያን ሲወጣ የመጀመሪያ የኢትዮጵያ ጥይት ፋብሪካ አቁመው መንግስት ያቆሙት እነዚህ ጥበበኞች ናቸው

ዛሬም ጸጥ ብለው ኢትዮጵያን እያዘመኗት ያሉት እነዚህ የኢትዮጵያ ባለ አደራዎች ናቸው1

እኛ እያለን ኢትዮጵያ አትፈርስም !!!

ቴዲ አፍሮ ዝም ብሎ ከየትም የበቀለ ሙጃ አይደለም! ፍሬ ከግንዱ ርቆ አይወድቅም እንዲሉ !

[/quote]
Horus

Change is a necessity. Naturally. I often asked why the country was stuck in backwardness! I mistakenly thought it required a ginius to modernize the nation. No, I was wrong. Now I realize what factors held the country to move forward and realize change can come incrementally and at will. Sometimes a culture of hoarding and hiding can cost a notion in big ways. I saw that culture in Ethiopia that prevented the country from opening up to the external world.

The change in the country at least in city modernization and the way of the thinking of the young generation is increasing. Much of the historical artifacts and cultural dogma some group hold to dearly are fading and likely the new generation will structure the country its own way and continue to make Ethiopia a popular destination on the world map.
The dogs will bark but change will surely continue. The change has to be protected from the archaic destructive forces!

Horus
Senior Member+
Posts: 43173
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: Which ethiopian ethnic contributed to the fused stock Amhara supra ethnic group? list from maximum to least contribu

Post by Horus » 30 Apr 2026, 18:00

Odie,
Yes. Teddy Afro is not against the modernization of Addis Abeba. I you noted no where in his 18 songs does he criticize the corridor or urban modernization. After all he is the child of Merkato, natural progressive culture. His beef with regime is about ethnicity and one ethnic domination and marinalization of others - ገፍተው ዳር አዎጡን።

Yes, our focus must be support the good modernization and urbanization, demand the same done in West Addis ababa, and very strongly fight for the eradication of ethnocratic system form Ethiopia. Because so long us ethnocratic system ኦፍ rule is in place, we are never safe from another Rwanda and national destruction.

PP has enough problems from Sudan, Egypt, Eritrea, Fano, TPLF, OLA - so it can not afford full scale chaos with Addis Ababa youth. There are major major events like COP32, AU , meeting coming up and other so they are not going to expand on Teddy's issue. That is smart.

Teddy has made his point. The people will protect him from harm. We must not remove our focus from the eradication of ethnocratic rule. = that is POLITICAL CHAGE AND/OR REFORM

OLA, Fano & Tigre ethnic dramas are dying forces. የጎሳ ፖለቲካ የተበላ እቁብ ነው ።

ethiopianunity
Senior Member
Posts: 11015
Joined: 30 Apr 2007, 17:38

Re: Which ethiopian ethnic contributed to the fused stock Amhara supra ethnic group? list from maximum to least contribu

Post by ethiopianunity » 01 May 2026, 00:29

Horus wrote:
30 Apr 2026, 14:43
ኦዴ
ይህኮ ምንም ጥርጥር የሌለው ሳይንስ ነው ።
አማራም ኦሮሞም ሱፕር ኤትኒክ የሆኑት ሌሎች በጣም ብዙ ትናንሽ ጎሳዎች ቋንቋቸው ሞቶ አማራኛ ወይም ኦሮሞኛ ተናጋሪ በመሆን ነው ። አማራ ማለት የቋንቋ ጎሳ ማለት ነው ። ኦሮሞ ማለት የቋንቋ ጎሳ ማለት ነው ። በባህል፣ በአክሰንት ፣ በውስጥ አኗኗር ሁሉም ማይነር ጎሳዎች አላቸው ።

ለምሳሌ ጉራጌ አንድ ጎሳ እንደ ነበር የምታውቀው ክርስትናና እስልምና ገብቶበት ሁሉ ጉራጌ መስቀል (ቅድመ ክርስትናና እስልምና) ባህሉን አልተወም ፣ የተለያየ ዲያሌክት እየተናገረ እንኳ ሳኮሎጄው ባህሉ በሙሉ ተመሳሳይ ነው። ይህ የአንትሮፖልጂና የጄኔቲክስ ሳይንስ የሚያረጋግጠው ነው ።

ወንጪ ሃይቅ ውስጥ ያሉትን የገሊላ ጉራጌዎች (ዛሬ ኦሮሞኛ ብቻ ተናጋሪዎች) ቤታቸው ውስጥ ብትገባ 100% ጉራጌ ከመሆኑ የተነሳ እዣ ወይም አይመለል ያለህ ነው የሚመስልህ! ፍጹም አስገራሚ ነው ።

አቢይ አጉል ዘመናዊ የቱሪስት ኢኮኖሚ ትሎባቸው እንኳን እስንሰት መትከል ባህላቸው ስለሆነ አልተውትም ። ባንድ ቃል ኦሮሞኛ ተናጋሪ ጉራጌዎች ናቸው። ልክ ጎጃም ስትሄድ አንዱ አማራኛ ተናጋሪ ጋፋት ነው ። ሌላው አማርኛ ተናጋሪ አገው ነው ፣ ሌላው አማርኛ ተናጋሪ ወይጦ ነው ወዘተ ።

ዝዋይ ብትሄድ የምታገኘው ኦሮሞኛ ተናጋሪ ዛይ ጉራጌ ነው ። ወዘተ በቾ ብትሄድ ያያ ፣ ገላን ፣ ጂዳ ምትላቸው በሙሉ ኦሮሞኛ ተናጋሪ ጉራጌና ጋፋቶች ናቸው ።
ይህ እውነት ከሆነ በጣም ያስደነግጣል! ቤተስብ የሆኑ የሶዶ ጉራጌዎች በደርግ ግዜ ለክረምት ቡታ ጀራ ይወስዱኝ ነበር ለመናፈስ ። በሙሉ በዛን ጊዜ የሚያወሩት የነበረው ጉራጊኛ ነበር! ኦሮምኛ አነጋገሩን በቀላል መለየት ይቻላል፣ ማንም ብሄር ቋንቋው ኦሮሞ ያልሆነ ኦሮምኛን ወዲያው መለየት ይችላል ። ስለዚህ ኦሮምኛ አያወሩም ነበር! እንደዚህ ከሆነ፣ ጉራጌ በ21ኛው ክ/ ዘመን ቅኝ አገዛዝ ስር ነው ማለት ነው! በታሪክ እንደሚነገረው ከሆነ፣ የአኦሮሞ ሌሎችን ቅኝ እየያዘ ነበር ለዚህ ነው እንደ እሳት እየተስፋፋ የሄደው። የፈለሰው በውጪ ቀኝ ገዢዎች እኡተረዳ የመጣ ጎሳ ነው ማለት ነው። ቦረና የተለየ ነው።

ethiopianunity
Senior Member
Posts: 11015
Joined: 30 Apr 2007, 17:38

Re: Which ethiopian ethnic contributed to the fused stock Amhara supra ethnic group? list from maximum to least contribu

Post by ethiopianunity » 01 May 2026, 00:40

Horus wrote:
30 Apr 2026, 18:00
Odie,
Yes. Teddy Afro is not against the modernization of Addis Abeba. I you noted no where in his 18 songs does he criticize the corridor or urban modernization. After all he is the child of Merkato, natural progressive culture. His beef with regime is about ethnicity and one ethnic domination and marinalization of others - ገፍተው ዳር አዎጡን።

Yes, our focus must be support the good modernization and urbanization, demand the same done in West Addis ababa, and very strongly fight for the eradication of ethnocratic system form Ethiopia. Because so long us ethnocratic system ኦፍ rule is in place, we are never safe from another Rwanda and national destruction.

PP has enough problems from Sudan, Egypt, Eritrea, Fano, TPLF, OLA - so it can not afford full scale chaos with Addis Ababa youth. There are major major events like COP32, AU , meeting coming up and other so they are not going to expand on Teddy's issue. That is smart.

Teddy has made his point. The people will protect him from harm. We must not remove our focus from the eradication of ethnocratic rule. = that is POLITICAL CHAGE AND/OR REFORM

OLA, Fano & Tigre ethnic dramas are dying forces. የጎሳ ፖለቲካ የተበላ እቁብ ነው ።
So, isn't it self defeating pp creating more enemies? It was since Pretoria agreement targeting peaceful Amara. As I said pp is the Eprdf of Tplf aka eprdf2 aka pp. You can get pigeon from the snake's egg. Pp is tge agent

Post Reply