Page 1 of 1
ነብይ ጴንጤ Odie ቤርቤረሰብ ቆሪጥ ተሞልቶ ወንጄል ይሰብካል ውራጌ በወረሞ፤ ሃዲያ፤ማረቆ ይረገጣል። ውራጌ የሚባል ቋንቋም ጎሳም የለም እየተባለ ነው። ገና በቀበሌ፤ በመንደር ነጻ አውጭ
Posted: 30 Apr 2026, 10:48
by Abere
ነብይ ጴንጤ Odie
መረጃ ፎረም ተዘርፍጦ ቤርቤረሰብ ቆሪጥ ተሞልቶ ወንጄል ይሰብካል ውራጌ በወረሞ፤ ሃዲያ፤ማረቆ ወዘተ ይረገጣል። ውራጌ የሚባል ቋንቋም ጎሳም የለም እየተባለ ነው። ገና በቀበሌ፤ በመንደር ወዘተ ነጻ አውጭ ይፈለፈላል። ማረኝ አማራ - ሞኣ አንበሳ ዘእምነገደ ይሁዳ
My sincere sympathy for the victim families in Mesqan
ለኀጥዐን የመጣ ለፃድቃን ይተርፋል በመሆኑ ያሳዝናል። በሃሰት ጴንጤ ቆስጤ ነብይ እና አጥፍቶ ጠፊ ውሃቢሶች የኦሮሙማ ፒፒ ገረዶች ምክንያት ምስኪን የውራጌ ህዝብ ለሶቆቃ መዳረጉ ያሳዝናል።
Re: ነብይ ጴንጤ Odie ቤርቤረሰብ ቆሪጥ ተሞልቶ ወንጄል ይሰብካል ውራጌ በወረሞ፤ ሃዲያ፤ማረቆ ይረገጣል። ውራጌ የሚባል ቋንቋም ጎሳም የለም እየተባለ ነው። ገና በቀበሌ፤ በመንደር ነጻ
Posted: 30 Apr 2026, 12:17
by Misraq
ሊስትሮ ኦዴ የማይችለውን ጀምሯል። መረጃ ፎረም በገባ ቁጥር ታምሞ እንዲሄድ እየተደረገ ነው። ነካክቶ ማምለጥ የለም። አማራ ላይ አንድ ሲያቀረሽ አስር ሕይወቱን እንዲጠላ የሚያደርገውን ነገር ይነገረዋል።
በነገራችን ላይ ጉራጌ የሚባል ብሔረሰብ አሁን የለም። በሁለት ምክንያት ይህንን ልንል እንችላለን
1) አሁን ጉራጌ የሚባለው ማህበረሰብ ራሱን ጉራጌ ብሎ አይጠራም። ራሱን የሚጠራው ሶዶ ክስታኔ ፤ ሰባት ቤት ፤ ወለኔ ፤ ምስቃን ፤ ማረቆ ምናምን እያለ ነው።
2) እነዚህ ቡድኖች የየራሳቸው ቋንቋ አላቸው። ተጠቃሚው ጥቂት ቢሆንም። ስነልቦናቸውም አንድ አይደለም። እርስ በርስ እየተገዳደሉ ነው።
3) ቋንቋቸው ከሞላ ጎደል በአማርኛ ተተክቷል ማለት ያስደፍራል። ስማቸውም በአብዛኛው ወደ አማራ ስም፤ አፋን ኦሮሞ ስምና ፡ እብራይስጥ ስም ፡ አረብ ስም ቀይረዋል።
ይህ የሚያሳየው ብሔር እንዳልሆኑና ምናልባት በአንድ ወቅት ብሔር እንደነበሩ ነው።
Re: ነብይ ጴንጤ Odie ቤርቤረሰብ ቆሪጥ ተሞልቶ ወንጄል ይሰብካል ውራጌ በወረሞ፤ ሃዲያ፤ማረቆ ይረገጣል። ውራጌ የሚባል ቋንቋም ጎሳም የለም እየተባለ ነው። ገና በቀበሌ፤ በመንደር ነጻ
Posted: 30 Apr 2026, 12:29
by Abere
እንደ ትንታኔህ እና አሁን ያለው ነባራዊ ሁኔታ እንደሚያመላክተው በእርግጥም አንድ ወጥ ጎሳ ነው ለማለት አይቻልም - ቢያንስ የጋራ የሚያግባባ ቋንቋ ያላቸው አይመስልም። አንዱ ጎሳ ከሌላው ጎሳ ጋር ግጭት ውስጥ ያሉ ነው። አንድ አገር በጎጥ/በቤርቤረሰብ/ ከላይ ከአናቱ መቆራረጥ እና መከፋፈል እንደ አሜባ ከጀመረው እስከ መንደር እንደሚዘልቅ ግልጽ ነው - ሳይንሳዊ ነው። ታዲያ እነ Qodie/ዳማ ወያኔን የበላ የማለያየት እና የማቆራረጥ ስራ መንደራቸው ገብቶ እንደሚፈጃቸው ያልገባቸው ደናቁርት ናቸው።
እንደ እኔ "ቆጮ" የሚለው ስያሜ እራሱ ከአማርኛ የተገኜ ይመስለኛል። "ቃጫ" ከሚለው ቃል እየተዛነፈ እና እየተለወጠ የተገኜ እንጅ እርሱ የዚህ ምግብ ስም እንኳን የጋራ የሆነ ውራጌ ቃል አይመስልም።
Misraq wrote: ↑30 Apr 2026, 12:17
ሊስትሮ ኦዴ የማይችለውን ጀምሯል። መረጃ ፎረም በገባ ቁጥር ታምሞ እንዲሄድ እየተደረገ ነው። ነካክቶ ማምለጥ የለም። አማራ ላይ አንድ ሲያቀረሽ አስር ሕይወቱን እንዲጠላ የሚያደርገውን ነገር ይነገረዋል።
በነገራችን ላይ ጉራጌ የሚባል ብሔረሰብ አሁን የለም። በሁለት ምክንያት ይህንን ልንል እንችላለን
1) አሁን ጉራጌ የሚባለው ማህበረሰብ ራሱን ጉራጌ ብሎ አይጠራም። ራሱን የሚጠራው ሶዶ ክስታኔ ፤ ሰባት ቤት ፤ ወለኔ ፤ ምስቃን ፤ ማረቆ ምናምን እያለ ነው።
2) እነዚህ ቡድኖች የየራሳቸው ቋንቋ አላቸው። ተጠቃሚው ጥቂት ቢሆንም። ስነልቦናቸውም አንድ አይደለም። እርስ በርስ እየተገዳደሉ ነው።
3) ቋንቋቸው በአማርኛ ተተክቷል። ስማቸውም በአብዛኛው ወደ አማራ ስም፤ እብራይስጥ ስምና አረብ ስም ቀይረዋል።
ይህ የሚያሳየው ብሔር እንዳልሆኑና ምናልባት በአንድ ወቅት ብሔር እንደነበሩ ነው።