Page 1 of 1
ጥያቄ ለቁም ነገር
Posted: 29 Apr 2026, 21:59
by Naga Tuma
ይህን ጥያቄ እስከ ዛሬ እራሴን ጠይቄ ኣላዉቅም። የትላንትና ኣጋጣሚ ይህን ጥያቄ ለመጀመርያ ግዜ ዛሬ ኣስጠየቀኝ።
በጉራግኛ እስልምና ተከታይ ቤተሰብ ሙዜ የሚል ስም የሚወጣዉ ሙሴ ለማለት ይሆን?
Re: ጥያቄ ለቁም ነገር
Posted: 07 Aug 2026, 21:02
by Naga Tuma
ይህ ስም ዉስጥ ግምታዊ መለኮታዊ ምልክት ያለ ስለሚመስለኝ ይህን ጥያቄ ጠየኩኝ።
በጉራግኛ እስልምና ተከታይ ቤተሰብ ሙዜ የሚል ስም የሚወጣዉ ሙሴ ለማለት ከሆነ ምልክቶቹ የምያዘነብሉት ወደ ስደት ዘመን ይመስለኛል።
የስደት ዘመን ለኢትዮጵያ ንስሃ ነዉ ከተባለ ንስሃዉ በሁለት በኩል ሊሆን ይችላል ማለት ይሆናል።
Re: ጥያቄ ለቁም ነገር
Posted: 07 Aug 2026, 22:27
by Dama
Naga Tuma wrote: ↑29 Apr 2026, 21:59
ይህን ጥያቄ እስከ ዛሬ እራሴን ጠይቄ ኣላዉቅም። የትላንትና ኣጋጣሚ ይህን ጥያቄ ለመጀመርያ ግዜ ዛሬ ኣስጠየቀኝ።
በጉራግኛ እስልምና ተከታይ ቤተሰብ ሙዜ የሚል ስም የሚወጣዉ ሙሴ ለማለት ይሆን?
I am a Welkite area Gurage. There are Gurages whose names are Musya, a Gurage adaptation of Moses or Musa in Arabic.
Muze, not in Welkite area. Mind you Welkute area is only a small part of Gurage. There is Welene, Kokir Gedebano, Mesqan, Silte, Azernat, Ulbarag, etc.
Re: ጥያቄ ለቁም ነገር
Posted: 07 Aug 2026, 22:33
by Naga Tuma
Dama wrote: ↑07 Aug 2026, 22:27
Naga Tuma wrote: ↑29 Apr 2026, 21:59
ይህን ጥያቄ እስከ ዛሬ እራሴን ጠይቄ ኣላዉቅም። የትላንትና ኣጋጣሚ ይህን ጥያቄ ለመጀመርያ ግዜ ዛሬ ኣስጠየቀኝ።
በጉራግኛ እስልምና ተከታይ ቤተሰብ ሙዜ የሚል ስም የሚወጣዉ ሙሴ ለማለት ይሆን?
I am a Welkite area Gurage. There are Gurages whose names are Musya, a Gurage adaptation of Moses or Musa in Arabic.
Muze, not in Welkite area. Mind you Welkute area is only a small part of Gurage. There is Welene, Kokir Gedebano, Mesqan, Silte, Azernat, Ulbarag, etc.
Can you check with your friends to confirm if ሙዜ is not a local variant of ሙሴ?