ዶንቆሮ ፒፒ ካድሬ ፒፒን እየደገፈ አሁንም እንዲህ ሆነ እያለ ያለቅሳል
Posted: 29 Apr 2026, 20:53
ይህ ካድሬ በአንድ በኩል ያለቅሳል በህዋሀት የተሾሙ እስካሁን ስልጣን ይዘዋል ለዚህ ነው ለውጥ የማይኖረው ፣ ሙስና የሰው መሰቃየት የሚቀጥለው ብ ሎ ያለቅሳል። ባንድ በኩል ደሞ አብይ ሌቦችን ገሰፀ ብሎ ይናገራል ከፓርላማ ፕሬዝደንት ጀምሮ አብይ ጠቅለይ ሚኒስተር ሁሉም የሀዋሀት ኢሀድግ እየመራ አይደለም? ከእባብ እንቁላል እርግብ አይገኝም!!