Page 1 of 1

ስምምነ 9,117,548 እይታ 9 Million View! 2nd Most Popular! እድሜ ለቴድዬ አለም ሁሉ ጉራጌኛ እየጨፈረ ነው!

Posted: 28 Apr 2026, 15:10
by Horus
Das Tal is almost 20 million view :idea: :idea: :idea:

Re: ስምምነ 9,117,548 እይታ 9 Million View! 2nd Most Popular!

Posted: 28 Apr 2026, 16:00
by Horus
የወያኔው ምልምል ካድሬ ሬድዋን ሁሴን አንድ ዛፍ አንድ አይነት እጽ አይደለም ብሎ ባዮሎጂ ሊሰብከን መጣ! ማፈሪያ ቆሞ ቀር ካድሬ! አንድ ዛፍ አንድ አይነት እጽ ነው! ስር ፣ ቅርንጫፍና ቅጠሎቹ ሁሉ አንድ ኡይነት ናቸው! ሰካራም ካድሬ!

Re: ስምምነ 9,117,548 እይታ 9 Million View! 2nd Most Popular!

Posted: 28 Apr 2026, 16:31
by Odie
Horus wrote:
28 Apr 2026, 16:00
የወያኔው ምልምል ካድሬ ሬድዋን ሁሴን አንድ ዛፍ አንድ አይነት እጽ አይደለም ብሎ ባዮሎጂ ሊሰብከን መጣ! ማፈሪያ ቆሞ ቀር ካድሬ! አንድ ዛፍ አንድ አይነት እጽ ነው! ስር ፣ ቅርንጫፍና ቅጠሎቹ ሁሉ አንድ ኡይነት ናቸው! ሰካራም ካድሬ!

ይሄ የግራኝ ትራፊ ሬድዋን ጭንቅላቱ ምን ሆኖ ነው? ፈንክተውት ወይስ እርሱ የጅንቅላት እጢ ወጥቶለት?

የጉድ አገር😂