የፕሪቶርያ ስምምነት ኢትዮዽያን አስበላ ህዋሀት አፈር ልሶ ተነሳ ። እናመሰግናለን ኢሀዲግ ቁ2/ ፒፒ እና ካድሬዎች
Posted: 28 Apr 2026, 12:43
ከሻብያ ጋር ሆኖ ፒፒ ጦርነት ከፈተ። ግን ደንቆሮ እንደ ሆረስ ጥቅመኛ በቴዲ አስታኮ ከመርከቡ ዘሏል። የሚ ገርመው እንደነሱ ያሉ እንደ ስዩም ተሾመ፣ ኮር ዳዊት ወዘተ በአኦሮሙማ ማነቁርት ወይ ተይዘዋል። ዛሬ አገሪቱ ውስጥ ያለውን ግፍ ለማስረሳት፣ ያውም ፒ ፒ በአኦነግ፣ በህዋሀት በሻብያ የተዋቀረ የአኢሀድግ የወያኔ ፓርቲ አባላት እስካሁን ድረስ ፒፒ ውስጥ ተሰግስገው እነረደረት ለውጥ ይጠበቃል? የሚያሳዝነው እነዚ ካድሬዎች ለማረሳት ስለህዋሀት ስለ ሻብያ ይነግሩናል ፒፒ እራሱ የነሱ ወኪል የነበሩ በህዋሀት አገዛዝ ጊዜ ተሹመው ኢትዮዽያውን ግፍ እየሰራ ያለው! ፒፒ አይደለም እንዴ ህዋሀት መሪዎችን እነ ስብሀትን አይደለም እንዴ ፒፒ ከስር ቤት የለቀቁት ? ካድሬዎች ለምን አይጠይቁም እራሱ ህዋሀትን ሻብያን ኦነግነረ እያስተናገደ አማራን እየጨፈጨፈ ያለው? እንዳሉ ስልጤዎች ናቸው የህዋሀት አገልጋዮች የነበሩ ዛሬ ስልጣን ሙሉ በሙሉ የተቆጣጠሩት? ለምን ካድሬዎች ስለዚህ ጉዳይ የማይናገሩት?
ጉራጌ ችግር ላይ ነው በነዚህ እየተጠቁ ነው።
ጉራጌ ችግር ላይ ነው በነዚህ እየተጠቁ ነው።