Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 43096
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ተፈረ መኮንን ት/ቤት MY GLORIOUS ALMA MATAR 100ኛ ልደት!

Post by Horus » 27 Apr 2026, 14:35

6 ዓመት ሙሉ የእውቀቴና ምሁራዊ ማንነቴን እንደ ወርቅ አቅልጣ የሰራችው የኢትዮጵያ ቁጥር 1 ከዩኒቨርስቲም በላይ የእውቀት ኢንስቲቱሽን ተፈሪ መኮንን ት/ቤ TMS :idea: :idea: :idea: :idea: :idea:

Horus
Senior Member+
Posts: 43096
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ተፈረ መኮንን ት/ቤት MY GLORIOUS ALMA MATAR 100ኛ ልደት!

Post by Horus » 27 Apr 2026, 15:15

የእኔ ዘመን TMS ....
4 ሙሉ የኳስ ሜዳዎ የነበሩት
ቴኒስና ባስኬትና መረብ ሜዳዎች
ክሊኒኩ አልጋዎች የነበሩት
የፊዚክስ ህንጻና ላቦራቶሪ ለብቻው የነበረው (ፊዚክስ የሚባል ክፍል ውስጥ ሳይሆን ላብ ውስጥ ነበር ምንማረውም ኤክስፕሪሜንት ምናደርገውም
የራሱ ራዲዮ ጣቢያ በፊዚክስ ተማሪዎች የሚካሄድና ሙሉ የራዲዮ አገልግሎት የሚሰጥ ፟ ዜና ፣ ዘፈን ፣ትርክት፣ ቲያትር ወዘተ
የራሱ ባንክ የነበረው በንግድ ተማሪዎች የሚካሄድ ፣ የባንክ ደብተር ይዘን ፣ ላስቀምጠነው ዲፖዚት ወለድ ሁሉ ይከፈለን ነበር!
የራሱ ትልቅ ቤተ መጻህፍት እንደ ማንኛውም ላይብረሪ መጽሃፍ ተውሰን (15 ቀን) የምናወጣበት
የራሱ የጂኦግራፊ ላቦራቶሪ የነበረው አስተማሪያን ቱሬን በመላ ኢትዮጵያ ትቅም ላይ የነበረውን ቴክት ቡክ የጻፈው ሰው ነበር
የራሱ እስፖር ክፍል የነበረው ማለትም በረፍት ሰዓት አንድ ተማሪ የፈለገውን እቃ ለምሳሌ ኳስ ፈርሞ አውጥቶ ተጠቅሞ ይመልስ ነበር
የት/ቤቱ ቁጥር 1 እስፖርት ኳስ ሳይሆን ሶፍት ቦል (ቤዝ ቦል) ነበር ። ከ7ኛ ጀምሮ የክፍሎች ውድድር ሶፍት ቦል ነበር
ተፈሪ መኮንን ዋና መለያው እስተዲ ሆል የጥናት አዳራሽ ነበር እያንዳንዱ ቀን ለ90 ደቂቃ ከ10 ተኩል እስከ 12 ሰዐት እንዳንዳንዱ ተማሪ በግዴታ ጥናት ገብቶ የቤት ስራ ወይ የክፍል ስራ ብቻ የሚሰራበት እጅግ ጥብቅ ዲሲፕሊን ነበር ። ፊክሺን ሲያነብ የተገኛ እስከ በባረር ያስቀጣ ነበር
ቲ ኤም ኤስ የራሱ ሙሉ የንግድ ት/ቤትማ ሙሉ ተግባረ እድ የነበረው እና አካዳሚክ የቀለም ት/ቤት በሳይንስና ሶሺያ ሳይንስ የተመደበ ነበር።
የተፈሪ መኮንን ተማሪ 12ኛ ከድረሰ ማትሪክ የወደቀ ተማሪ በታሪክ አላስታውስም
ቲኤማኢስ የእስካውት ሰፈሩ ብቻ አንድ ት/ቤት የሚወጣ ባለ ብዙ ህንጻዎች እስካውት ቪሌጅ ነቨር
ት/ቤት ከጥናትና ለመፋቀር በስተቀር ሩቻ ፣ወይ ኩስ ምናምን የማይደረግበት የራሱ ፓርክ ነበረው ከቤላ ጋር ግምብ አጥር የሚለየው
የቀለም ተማሪዎች የራሳቸው የጅ ስራ ልክ እንደ እራሻ ትምህር የእንጨትና ቀንድ ስራ ላቦራቶሪ ነበረን ፣ እኔ የራሴም መጻህ መደርደሪያ ሰርቻለሁ ። የንጨት ስራ ፈተና ለማለፍ አንድ ነገር ጨርሶ መስራት ግዴታ ነበር
ተፈሪ መኮንን ዩኒቨርሲቲን የሚያስንቅ በኢትዮጵያ ታሪክ አቻ የሌለው ቦታ ነው !
ባለ 2 ሕንጻ የተማሪ ሻይ ቤት ነበር ፣ በበጎ አድራጊዎች ክለብ የሚካሄድ ገንዘቡ ከጠቅላይ ግዛት ለሚመጡ ተማሪዎች መርጃ ነበር
በቴኤማኤስ ያልነበር አይነት የተማሪ ክለብ አልነበረም የክርክር ፣የቲያትር የስነጽሁፍ

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 23909
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: ተፈረ መኮንን ት/ቤት MY GLORIOUS ALMA MATAR 100ኛ ልደት!

Post by Fed_Up » 27 Apr 2026, 16:30

Horus wrote:
27 Apr 2026, 14:35
6 ዓመት ሙሉ የእውቀቴና ምሁራዊ ማንነቴን እንደ ወርቅ አቅልጣ የሰራችው የኢትዮጵያ ቁጥር 1 ከዩኒቨርስቲም በላይ የእውቀት ኢንስቲቱሽን ተፈሪ መኮንን ት/ቤ TMS :idea: :idea: :idea: :idea: :idea:

ቀዳዳ የ7ኛ ሰፈር የኮንዶም ትራፊ አዛውንት:: ወደል ፋራ የክፍለሃገር ልጂ:: አንተና አበረ እኮ ሙጀሌ እየበላችሁ ያደጋችሁ ሁለት ግራ እግር ፋርጣዎች ናችሁ:: ለማያቅሽ ሄደ ታጠኝ አንቺ የኤሜራይት ገረድ

Horus
Senior Member+
Posts: 43096
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ተፈረ መኮንን ት/ቤት MY GLORIOUS ALMA MATAR 100ኛ ልደት!

Post by Horus » 27 Apr 2026, 16:46

ፌ አፕ የምትባል ቁልቋል ለቃሚ ችጋራም አጋሚዶ ችግርህ ምንድን ነው?

አንተ ቆርቆሮ ለቃሚ አባ ሻውል

የኔ ቲ ኤም ኤስ ዲሬክተር ሪሼ ይባል ነበር
ምክትል ዲሬክተሬ ተወዳጁ ጋኞው ይባል ነበር
የፊዚክስ አስተማሪዬ ፓየር ነበር
የጂኦግራፊ አስተማሪዬ ቱሬን ነበር
የሂሳብ አስተማሬዬ ሬይመንድ ቤሎ ነበር
የንግድ ትምሀር ፕላማንዶ ነበር
እጅግ እጅግ ዝነኛው የዲሲፕሊን አባት ደሞ አቶ ስብሃት ወይም ቀንዶ ነበር

sesame
Member+
Posts: 8606
Joined: 28 Feb 2013, 17:55

Re: ተፈረ መኮንን ት/ቤት MY GLORIOUS ALMA MATAR 100ኛ ልደት!

Post by sesame » 27 Apr 2026, 18:29

That must be in the 1960s when Teferi Meko was the only high-school in Addis Ababa! His Imperial Majesty was pampering the students so that they would be loyal servants. University students had stipends I hear until they started to rebel against the midget Emperor! Speaking of midgets, Hailat was only 5'. Menge was a dwarf. So was Meles. Oddly, the 5 years that Ethiopia was colonized it was by another midget Mussolini. Abiy can look back at the history of Ethiopia in the last 120 years and claim he is a giant among dwarfs! :lol: :lol: :lol: :lol:

Horus wrote:
27 Apr 2026, 16:46
ፌ አፕ የምትባል ቁልቋል ለቃሚ ችጋራም አጋሚዶ ችግርህ ምንድን ነው?

አንተ ቆርቆሮ ለቃሚ አባ ሻውል

የኔ ቲ ኤም ኤስ ዲሬክተር ሪሼ ይባል ነበር
ምክትል ዲሬክተሬ ተወዳጁ ጋኞው ይባል ነበር
የፊዚክስ አስተማሪዬ ፓየር ነበር
የጂኦግራፊ አስተማሪዬ ቱሬን ነበር
የሂሳብ አስተማሬዬ ሬይመንድ ቤሎ ነበር
የንግድ ትምሀር ፕላማንዶ ነበር
እጅግ እጅግ ዝነኛው የዲሲፕሊን አባት ደሞ አቶ ስብሃት ወይም ቀንዶ ነበር

eden
Senior Member
Posts: 10170
Joined: 15 Jan 2009, 14:09

Post by eden » 27 Apr 2026, 21:22

Horus,

I enjoyed reading this. Your command of written amharic shows. This is quality material especially for the likes of DefendTheLie who routinely butchers it. He can improve his posts’ readability a hundred fold by merely replacing his ክs with ኪs

I know of no school in Addis that accommodates 6 years including high school years. This must be phased out.

Was Menen open when TMS started?

Horus
Senior Member+
Posts: 43096
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re:

Post by Horus » 27 Apr 2026, 21:37

eden wrote:
27 Apr 2026, 21:22

ኤደን፣
ዉሸት አይደለም! እኔ አማርኛ ትምሀርት ከ100 በታች አግኝቼ አላውቅም! እኔ አዲስ አበባ ስመጣ አንድ እንኳን ያማርኛ ቃል አላውቅም ነበር ። ነገር ግን አማርኛ መናገር ተችግሬ የነበርኩበት ግዜ በጭራሽ አላስታውስም! ከዚያም እኔ ያደግኩት በነመንግስቱ ለማ ፣ ጸጋዬ ገብረ መድህን ፣ አቤ ጉበኛው ፣ ሃዲስ አለማየሁ ፣ ተክለ ጻዲቅ መኩሪያ ወዘተርፈ ነው ። የተፈሪ መኮንን አማርኛ አስተማሪያችን ፕሮፌሰር አሰፋ ይባሉ ነበር! የግስ እርባታው ንጉስ!!!

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 23909
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: Re:

Post by Fed_Up » 28 Apr 2026, 00:18

Horus wrote:
27 Apr 2026, 21:37
eden wrote:
27 Apr 2026, 21:22
Horus,

I enjoyed reading this. Your command of written amharic shows. This is quality material especially for the likes of DefendTheLie who routinely butchers it. He can improve his posts’ readability a hundred fold by merely replacing his ክs with ኪs

I know of no school in Addis that accommodates 6 years including high school years. This must be phased out.

Was Menen open when TMS started?
ኤደን፣
ዉሸት አይደለም! እኔ አማርኛ ትምሀርት ከ100 በታች አግኝቼ አላውቅም! እኔ አዲስ አበባ ስመጣ አንድ እንኳን ያማርኛ ቃል አላውቅም ነበር ። ነገር ግን አማርኛ መናገር ተችግሬ የነበርኩበት ግዜ በጭራሽ አላስታውስም! ከዚያም እኔ ያደግኩት በነመንግስቱ ለማ ፣ ጸጋዬ ገብረ መድህን ፣ አቤ ጉበኛው ፣ ሃዲስ አለማየሁ ፣ ተክለ ጻዲቅ መኩሪያ ወዘተርፈ ነው ። የተፈሪ መኮንን አማርኛ አስተማሪያችን ፕሮፌሰር አሰፋ ይባሉ ነበር! የግስ እርባታው ንጉስ!!!
ተንግሬያለሁ እኮ ከላይ አንተ እና አበረ የክፍለሃገር ልጆች ናችሁ:: ታሪክ አንብበህ የራስህ አስመስሎ ማውራት ቀንደኛ የበታችነት ስሜት የሚሰቃይ የፋርጦች አመል ነው:: አደይቱን ለአደይቱ ልጆች ተውልን:: እዚህ መጠህ ያልሆንከውን ያልነበርከውን እንድትቀደድ አንፈቅድልህም:: ነገሩ ቁንጮ የበሻሻ ጥፍጥፍ የኤሜራይት ገረድ አብይ አህመድም እኮ አዲስ አበባ ለኩሊነት መጥቶ ከአዲስ አበባ ልጆች በላይ ሊሆን ይቃጣዋል:: አዲስ አበባ ልጂ በሽታው ተግባሩ እና ንግግሩ እንለየዋለን:: አንተ የገለማ ኮባ ሞጂረህ ያደግህ ቢያጥቡህ የማትጠራ ፉራ ነህ:: ንገሩኝ ባይ

Horus
Senior Member+
Posts: 43096
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ተፈረ መኮንን ት/ቤት MY GLORIOUS ALMA MATAR 100ኛ ልደት!

Post by Horus » 28 Apr 2026, 00:32

Fed up:
አንተ አህያ ምነው በማያገባህ እንዲህ ጭንቅ አልክ? እኔ በ8 አመቴ አዲሳባ መጥቼ ከ7ኛ እስከ 12ኛ የታላቁ ተፈሪ መኮንን ልጅ ነኝ! አይ ክላክ ተሰቀል! not 60s, late 60s and early 70s.

Tiago
Member
Posts: 3391
Joined: 30 Jul 2018, 02:09

Re: ተፈረ መኮንን ት/ቤት MY GLORIOUS ALMA MATAR 100ኛ ልደት!

Post by Tiago » 28 Apr 2026, 01:24

Horus , you must be approaching 80.
you must have been there during the time of some foreign guy I use to hear the name from my late uncles.
I know TMS inside out and was there during Aschalew and Belew's days

+++TMS classes start from grade 7. only students with high grade ( 6th grade matriculation exam) and from Beide-Mariam school allowed.+++
Last edited by Tiago on 28 Apr 2026, 01:33, edited 1 time in total.

Horus
Senior Member+
Posts: 43096
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ተፈረ መኮንን ት/ቤት MY GLORIOUS ALMA MATAR 100ኛ ልደት!

Post by Horus » 28 Apr 2026, 01:33

Tiago wrote:
28 Apr 2026, 01:24
Horus , you must be approaching 80.
you must have been there during the time of some foreign guy I use to hear the name from my late uncles.
I know TMS inside out and was there during Aschalew and Belew's days

አንቺ ሙጃ ፋንዲያ፣
እኔ ሆረስ እንደ ብይ አሽከረክርሻለሁ!
ነገርኩሽኮ እናነትን መሰል አህያ ስቶነ ሄድ እኔን ፊገር አውት ለማድረግ እንደ ገና መወለድ አለሽን!
ቀፎ! እንዳንተ ያለ ደደብ ቀድሞ ተፈሪ መኮንን መች ይገባል?
ተፈሪ መኮንንኮ ለመግባት ተፈትነህ ነው የማንም ንፍጣም ዘገምተኛ በሩን አያልፍም!

Tiago
Member
Posts: 3391
Joined: 30 Jul 2018, 02:09

Re: ተፈረ መኮንን ት/ቤት MY GLORIOUS ALMA MATAR 100ኛ ልደት!

Post by Tiago » 28 Apr 2026, 01:54

At least you were attending TMS during Hailesilasse era,lets say 1972. what does that make you? a young man? :lol: :lol:

most of the activities you mentioned were phased out when mengistu came to power-1974
I lived near Egyptian embassy and used to visit a cousin of us who was living in TMS compound (right at the back of vocational Building) .played foot ball ( next to furgo grd 9-10 building.

BTW ጋኘው was once in charge of TMS

Post Reply