Page 1 of 1
ኢትዮጵያን የምታክል ሃገር እንዴት ብር ትበደራለች፣ ዕርዳታ ትጠይቃለች?
Posted: 26 Apr 2026, 05:48
by Selam/
Re: ኢትዮጵያን የምታክል ሃገር እንዴት ብር ትበደራለች፣ ዕርዳታ ትጠይቃለች?
Posted: 26 Apr 2026, 09:20
by Odie
አይ ቆምጬ
1. ልመና ያስፋፋው አንተና እምነትህ
2. ስውን መሃይም አርገህ በውሽት ሃይማኖት በድግምት በደብተራ ቂል ያረክ አንተው
-ይሄን ምን ብለህ ነው የምትለጥፈው? ገበናህን ልታሳይ
ይቺ ሴት አስር ጊዜ ማራምን ትላለች ልጇ ኢየሱሰ የሚመለከው አምላክ መሆኑን የምታውቅም አትመስልም!
የቆምጬ ሃይማኖታዊ ጭቆናና ሴራ
