Page 1 of 1

ኢትዮጵያዊነት ጎጥን አይሽርም፤ ጎጠኝነት ግን ኢትዮጵያዊነትን ይሸረሽራል

Posted: 26 Apr 2026, 05:32
by Selam/
ኢትዮጵያዊነት ጥልቅና ውስብስብ ህሳቤ ነው፤ ጎጠኝነት ግን ተራ የሆነ የአቋራጭ አስተሳሰብ ነው!

Re: ኢትዮጵያዊነት ጎጥን አይሽርም፤ ጎጠኝነት ግን ኢትዮጵያዊነትን ይሸረሽራል

Posted: 26 Apr 2026, 12:48
by Dama
Selam/ wrote:
26 Apr 2026, 05:32
ኢትዮጵያዊነት ጥልቅና ውስብስብ ህሳቤ ነው፤ ጎጠኝነት ግን ተራ የሆነ የአቋራጭ አስተሳሰብ ነው!

You are just opposed to Ethiopian nations using and developing tjie languages, history and culture. Otjerwise, Ethiopia is still a nation of conquered, colonized subject people with no rights to choose their rulers. Still their rulers are appointed from Addis Abeba as Meles did, Mengistu did, dimwit Haile did. Addis has not never elected its mayor since founding.
As I said, you ethnofascists do not like the language and culture development of tribes other than your own.

Re: ኢትዮጵያዊነት ጎጥን አይሽርም፤ ጎጠኝነት ግን ኢትዮጵያዊነትን ይሸረሽራል

Posted: 26 Apr 2026, 13:54
by Odie
Selam/ wrote:
26 Apr 2026, 05:32
ኢትዮጵያዊነት ጥልቅና ውስብስብ ህሳቤ ነው፤ ጎጠኝነት ግን ተራ የሆነ የአቋራጭ አስተሳሰብ ነው!

አታካብድ :lol:

ኢትዮዽያዊንት ሃይማኖት አረጋችሁት እኮ? የናንተ ነገር!!

ኢትዮዽያ የተለያየ አመለካከት ያላቸው ህዝቦች ለጋራ ጥቅም አንድ ላይ የሚኖሩባት የሚጠብቋት ምድር ንች::

Re: ኢትዮጵያዊነት ጎጥን አይሽርም፤ ጎጠኝነት ግን ኢትዮጵያዊነትን ይሸረሽራል

Posted: 26 Apr 2026, 14:27
by Selam/
ልክ ለሺህ ቁንጫዎች ሁለቴ ጊዜ ፊሊት እንደማይነፋው ሁሉ ፣ እኔ ሰላምም ለእናንተ ዝንብ ጎጠኞች በተናጥል ጥይት ሳላባክን በአንድነት የጥላቻ መርፌያችሁን እወጋችኋለው።

እኔ ሱሪ ስላጠለቁት የብሄረተኛነት ስብስቦች እንጂ ፣ ስለነአንተ ብር ብር ስለምትሉት አናሳ ጉድፍ ሊስትሮዎች አላወራሁም።
:lol: