Page 1 of 1

ቴዉድሮስ ካሳሁን እንደ ዲሽታ ጊና (የጋሞዉ ዘፋኝ)

Posted: 26 Apr 2026, 04:10
by DefendTheTruth
ዲሽታ ጊና ወያኔ ወደ አዲስ ተመልሶ ለመምጣት ወደ ደብረሲና ስቀረብ ተነሳ ና በዘፈን ስም፣ ወጣት እንዳትዘምት፣ ችግሮች በሰላም ይፈቱ ብሎ ለመቀስቀስ ወሰነ። ዲሽታ ጊና አሁን ላይ የት እንደለ አላዉቅም፣ ዳሩ ግን ወያኔ ወደ አዲስ አበባ አልተመለሰም፣ ወጣቱም እሱን አልሰማም፣ ሁሉም ተነሳ፡ ወደ ግምባር ተመመ፣ ወያኔን ድባቅ መተዉ፣ ምኞቱ መነ ሆኖ ቀረ።