Page 1 of 1

ሆረስ ካዳንኪረኛው የሰይጣን አገልጋይና ከአብይ አንዱን ምረጥ!

Posted: 26 Apr 2026, 01:19
by Axumezana
ለAxumezana ከነብዙ ስህተቱ አብይ ይሻላል፥ ከወይን ጋር እርቅ ቢፈጥር ኢትዮጵያ ሰላም ትሆናለች!

Re: ሆረስ ካዳንኪረኛው የሰይጣን አገልጋይና ከአብይ አንዱን ምረጥ!

Posted: 26 Apr 2026, 01:21
by Misraq
Axumezana wrote:
26 Apr 2026, 01:19
ለAxumezana ከነብዙ ስህተቱ አብይ ይሻላል፥ ከወይን ጋር እርቅ ቢፈጥር ኢትዮጵያ ሰላም ትሆናለች!

Pastor Axumzena, prophetess Mariamawit doesn't agree with you

Re: ሆረስ ካዳንኪረኛው የሰይጣን አገልጋይና ከአብይ አንዱን ምረጥ!

Posted: 26 Apr 2026, 02:22
by Axumezana
Disagreement is natural among people, but every Christian is called to forgive, bless and pray for our rulers for their security and their success. Christian should not be led by their emotion but by the Word of God , who is Jesus Christ. But we are not perfect and including me we sometimes follow our emotions.

Re: ሆረስ ካዳንኪረኛው የሰይጣን አገልጋይና ከአብይ አንዱን ምረጥ!

Posted: 26 Apr 2026, 05:40
by Selam/

Re: ሆረስ ካዳንኪረኛው የሰይጣን አገልጋይና ከአብይ አንዱን ምረጥ!

Posted: 26 Apr 2026, 05:58
by Selam/

Re: ሆረስ ካዳንኪረኛው የሰይጣን አገልጋይና ከአብይ አንዱን ምረጥ!

Posted: 26 Apr 2026, 09:12
by Odie
Selam/ wrote:
26 Apr 2026, 05:40

ይሄ የደብተራ ትርክት ነው ወይስ ከ syncretic ሃይማኖታችሁ የተመዘዘ አባባል ነው?

የቆምጬ ተረቶች ሲያሻቸው የአምላክ ጥቅስ መስለው ስው ለማሳመን መመዘዛቸው :lol:

ይህ ቃል ከመፅሃፍ ቅዱስ ግን እንዳይደለ 💯ፐርስንት አረጋግጠናል :lol: