ጉራጌው ጉራጌ ላይ ሲቀልድ ተመልከቱ lol
Posted: 25 Apr 2026, 23:09
ቀላጁ ራሱ ሊስትሮ ጉራጌ ነው። ቀልዱ ተመችቶኛል። ይህንን አይተው ሁለቱ ሊስትሮዎች ዳስ ጥለው ቆምጬ በደለን ብለው ሃዘን ስለሚቀመጡ ማፅናናትም እንዳለብን ከወዳሁ አሳስባለሁ።
ሊስትሮ ዳማና ሊስትሮ ኦዳ ለጤናቸው ሲሉ ይህንን ባያዩ ይመረጣል።
https://www.tiktok.com/t/ZTkXqJ4tH/
ሊስትሮ ዳማና ሊስትሮ ኦዳ ለጤናቸው ሲሉ ይህንን ባያዩ ይመረጣል።
https://www.tiktok.com/t/ZTkXqJ4tH/