ቴዲ ስለ ኢትዮዽያ ነው የሚዘፍነውም እውነትም ነው። ቁ2
Posted: 25 Apr 2026, 10:54
ቢያወጣ እኔ እሱን ብሆን ቁ2 ያውጣ በተከያየ ቋንቋ! ይመስለኛል፣ ወላይታም/ ጋሞም አለው መሰለኝ። የዘረኞችን ወገብ ለመስበር፣ ቴዲንም በአክራሪዎች አኢላማ ለማስቀረት፣ ዘፈኑ ውስጥ ኢትዮዽያ ና ኢትዮዺያውያንን አንድ የሚያደርግ ዘፈን በትልልቅ ጎሳ እንደ ኦሮሞ፣ አፋር ፣ ትግርኛ ወዘተ ተመርጦ ይዝፈን። ለነፃውጪዎች ለመንግስት ቅስም ይሰበራል ምክንያቱም ቴዲ በተለያየ ጎሳ አንድ እንሁን የሚል ጥሪ ስለሆነ ድጋፍ ያገኛል። መንግስትም የልብ ትርታው አገር አንድ ለማረግ ከሆነ፣ ይቀልለታል።