Page 1 of 1

በጉሬጌ 2ኛው ከፍተኛ ተወዳጅ ዜማ መሆን እራሱ ቴዲ ማመን የሚያቅተው ይመስለኛል! 8 ሚሊዮን እይታ!

Posted: 25 Apr 2026, 01:00
by Horus
:!: :!: :!: :!:
በአለም ላይ ኢትዮጵያ ትዘምን !
https://www.youtube.com/shorts/az0jZR9_9UA

Re: በጉሬጌ 2ኛው ከፍተኛ ተወዳጅ ዜማ መሆን እራሱ ቴዲ ማመን የሚያቅተው ይመስለኛል! 8 ሚሊዮን እይታ!

Posted: 25 Apr 2026, 01:05
by Noble Amhara
አንድ የቱላማ አክቲቪስት የቴዲን መታሰር እቃወማለሁ አለ!
"I have an oblivious political difference with Teddy Afro etal & the unitarist, old-aged political ideology that I strongly believe can't fit into the 21st century generation. However, Ethiopia is a country of diversity, be it political, cultural, language, or religion, & we need to manage this diversity, not eliminate it, if we have to co-exsist. Hence, Tedy has all the right to express his views & shouldn't be subjected to intimidation in any way. The PP dictatorial regime should respect Human & Democratic rights of all citizens."

Re: በጉሬጌ 2ኛው ከፍተኛ ተወዳጅ ዜማ መሆን እራሱ ቴዲ ማመን የሚያቅተው ይመስለኛል! 8 ሚሊዮን እይታ!

Posted: 25 Apr 2026, 01:21
by Horus
ኖብል አማራ፣
የአቢይን መንግስት የሚረዱት እንደዚህ ያሉት የበሰሉ ሰዎች ናቸው። እኔ በማክሮ ኢኮኖሚና ከተማ ዝመና ፣ በውጭ ጉዳይም በሚሰራው ደግፌው የማያቋርጥ ቅዋሜዬ ይህን ቆሻሻ የጎሳ ሕገ መንስትና ክልል ካላፈረሰ አይደለም የረጋ አገር የረጋ መንግስት አይሆን ስል 8 አመቴ ነው ።

ይህ የቴዲ ዘፈን ሚዲያ ሲከለከል ያልኩት የሚከተለውን ነበር ። አቢይ ይህን የህጻን ጨዋታ ትቶ በአንድ መስመር ቴዲን እንኳን ደስ ያለህ የሚል መልክት ቢለጥፍ ዛሬ 100 ሚሊዮን አዳማጭ አቢይን ከቴድ ጋር በፖዘቲቭ ያነሳው ነበር። አቢይና በዙሪያው ያሉት ደደቦች እጅግ እጅግ አስገራሚ ናቸው ።

ስለዚህ ይህ ቴዲን ተቃውሞ ግ ን መብቱን ያከበረው ኦሮሞ ነው የኢትዮጵያ ተስፋ እንጂ የፒፒ ደደቦች አይደሉም ። ጥያቄውኮ አቢይ ቴዲን ቢሚያሰቃይ ፣ ቢያስር ፣ ቢገድል ምንድን ነው የሚያገኘው ታክቲካልና እስትራተጂክ ትርፍ? መልሱ ምንም ብቻ ሳይሆን ኪሳራ ነው! ቴዲ ሃሳቡን ነው የገለጸው ፣ ጦር ይዞ 4ኪሎን አልከበበም! ችግሩ ዲክታተሮ ሁልግዜ ፈሪ ናቸው!

Re: በጉሬጌ 2ኛው ከፍተኛ ተወዳጅ ዜማ መሆን እራሱ ቴዲ ማመን የሚያቅተው ይመስለኛል! 8 ሚሊዮን እይታ!

Posted: 25 Apr 2026, 03:28
by Noble Amhara
Horus wrote:
25 Apr 2026, 01:21