Page 1 of 1
ጫልቱ ቦንጋሴ ቴዲ አፍሮ ላይ ይህን አቀርሽታለች
Posted: 24 Apr 2026, 12:08
by Misraq
ኦሮሞ አክታቪስቶች አጋጣሚን ለጥቅም ማዋል በሚል አሰራራቸው ቴዲ ጉራጌ ስለሆነ አማራ እና እሮሞን ለማጣላት አልሞ ነው ትለናለች።
እዚህ ያሉ ሊስትሮዎች ደግሞ "ብልፅግና ወይንም ምት"! "ከዓብይ ፍቅር የሚለየን የለም! " ፤ "አዳነች ታማልዳለች" ይሉናል። Dama የተባለ ዱሽባግ ጉራጌ ሊስትሮ ደሞ አሮምኛ ዘፈን ልጋብዛችሁ ይለናል።
Re: ጫልቱ ቦንጋሴ ቴዲ አፍሮ ላይ ይህን አቀርሽታለች
Posted: 24 Apr 2026, 12:16
by Abere
ጫልቱ ግን የረሳችው አንድ ነገር አለ - ቴዲ-አፍሮ አንድ ባል በአንድ ሚስት በጠና ባህል እና ወግ (monogamy) ነው እንጅ በአባ-ገዳ polygamy/group marriage/ (ብዙኃ-ሚስት) ተጋባት አይደለም።
Re: ጫልቱ ቦንጋሴ ቴዲ አፍሮ ላይ ይህን አቀርሽታለች
Posted: 24 Apr 2026, 12:38
by Horus
THE 5 TOP SONGS RIGHT NOW
No.1 ዳስ ጣል 16 ሚሊዮን
No.2 ስምምነነ 7.3 ሚሊዮን
No.3 ጀምበር 7.2 ሚሊዮን
No.4 ሺ ቢባል 6.1 ሚሊዮን
No.5 መሬማ 5.9 ሚሊዮን
5ቱ ዜማዎች ብቻ 44 ሚሊዮን ግዜ ተሰምተዋል
Re: ጫልቱ ቦንጋሴ ቴዲ አፍሮ ላይ ይህን አቀርሽታለች
Posted: 24 Apr 2026, 12:55
by Dama
Misraq wrote: ↑Yesterday, 12:08
ኦ
ሮሞ አክታቪስቶች አጋጣሚን ለጥቅም ማዋል በሚል አሰራራቸው ቴዲ ጉራጌ ስለሆነ አማራ እና እሮሞን ለማጣላት አልሞ ነው ትለናለች።
እዚህ ያሉ ሊስትሮዎች ደግሞ "ብልፅግና ወይንም ምት"! "ከዓብይ ፍቅር የሚለየን የለም! " ፤ "አዳነች ታማልዳለች" ይሉናል። Dama የተባለ ዱሽባግ ጉራጌ ሊስትሮ ደሞ አሮምኛ ዘፈን ልጋብዛችሁ ይለናል።
Little wonder about the low level IQ of OLFites have not been able to conquer Arat Kilo without the semetic groups of TPLF and EPLF.
OPFist, right here on ER, on his this morning many paragraphs editorial concotted a fib that Abiy is mobilizing minorities against what he called major tribes of Ethiopia, Amara, Tigrey and Oromo(ATO). He called on all of you to unite against minor tribes of Ethiopia, Teddy's Gurage, is obviously in his mind. That Teddy's music is a conspiracy to incite Amara against Oromo. Abiy Ahmed raiding Teddy's studio is eithe fake news or an act to hide the truth.
Aleqe. That's their truth, extraced from their low intelligence cortex of a chimpanze brain.
Oromo is Ethiopian music. I like the spectacle of numbers, uniform rythm and costumes all acting in unison. Halaba also have such pomp spectacle of show to impress.
Re: ጫልቱ ቦንጋሴ ቴዲ አፍሮ ላይ ይህን አቀርሽታለች
Posted: 24 Apr 2026, 13:58
by Odie
Misraq wrote: ↑Yesterday, 12:08
ኦ
ሮሞ አክታቪስቶች አጋጣሚን ለጥቅም ማዋል በሚል አሰራራቸው ቴዲ ጉራጌ ስለሆነ አማራ እና እሮሞን ለማጣላት አልሞ ነው ትለናለች።
እዚህ ያሉ ሊስትሮዎች ደግሞ "ብልፅግና ወይንም ምት"! "ከዓብይ ፍቅር የሚለየን የለም! " ፤ "አዳነች ታማልዳለች" ይሉናል። Dama የተባለ ዱሽባግ ጉራጌ ሊስትሮ ደሞ አሮምኛ ዘፈን ልጋብዛችሁ ይለናል።
እንትን ባካፋ
ስራ ፈት:: አንቺስ ከጫልቱ የባስሽ ስለሆነ አይደል እዚህ ጋ ንትርኩ?
ጫልቱ እንኳን ቴድሮስ ጉራጌ አብይ ማን እንደሆነ ስለማታውቅ
ነገደ "ሊስትሮ"-of course በቆምጬ አጠራር-እንደርሷ አይነቶችን አይከታተልም:: ለቆምጬ ባለጌዎችን ቅድሚያ ይስጣል
