እምዬ ምኒልክ!
Posted: 23 Apr 2026, 22:55
ለራስ ሲቆርሱ አያሳንሱ
አገር ሻጩን ባንዳ ሲያሞጉሱ
ትግራይን በግማሽ አሳንሶ
ጁቡቲን ለፈረንሳይ አጉርሶ
አሰብ ምፅዋን ለጥልያን አውርሶ
ውስጡን ለቄስ ብለናል
እምዬ እምዬ ይበቃናል
አገር ሻጩን ባንዳ ሲያሞጉሱ
ትግራይን በግማሽ አሳንሶ
ጁቡቲን ለፈረንሳይ አጉርሶ
አሰብ ምፅዋን ለጥልያን አውርሶ
ውስጡን ለቄስ ብለናል
እምዬ እምዬ ይበቃናል