Page 1 of 1

የንስር ና የቁራዉ ጉዳይ!

Posted: 23 Apr 2026, 15:31
by DefendTheTruth
ንስሩ ወደ ከፍታዉ አቅንቶዋል!

ቁራዉስ? ያምረዉ ይሆናል፤ ለሌላ አቅሙ ይጎድለዋል፣ ከፍታ ላይ አይመቸዉም፤ ቆሼ ዉስጥ ነዉ ቤቱ ና ምቾቱ!


Re: የንስር ና የቁራዉ ጉዳይ!

Posted: 23 Apr 2026, 15:41
by DefendTheTruth
ንስሩ ስራ ላይ ነዉ!
ንስር አሞራ፣ አሞራ፣
ቁራዉ ይወትዉት፣ አንተ ዝም ብለህ ስርህን ስራ


Re: የንስር ና የቁራዉ ጉዳይ!

Posted: 23 Apr 2026, 15:49
by DefendTheTruth
ንስሩ ወደ ከፍታዉ በረራዉን ቀጥሎበታል

ቁራዉን እዚያ በለበት እንዲያደይም ጥሎት ሄዶዋል


Re: የንስር ና የቁራዉ ጉዳይ!

Posted: 23 Apr 2026, 15:54
by sesame
Abiy is a rat who is disintegrating the country!

Leo Tolstoy once said: "A man is like a fraction whose numerator is what he is and whose denominator is what he thinks of himself. The larger the denominator, the smaller the fraction". Abiy is constantly inflating his denominator!
:lol: :lol: :lol:

Re: የንስር ና የቁራዉ ጉዳይ!

Posted: 23 Apr 2026, 16:19
by Abere
ወይ ጉድ! የጴንጤ ነገር ምን የማይሆነው አለ? ነብይነኝ፤ ሙሴነኝ፤ ወዘተ።

እርግብነኝ ብሎ ብቅ ይላል ደግሞ ሰሞኑን። :lol:

የኖቬል ሽልማት የተሰጠው የሰላም ሰው ነው ከተባል እርግብ ነበር መሆን የነበረበት። እባብ ሁኖ መጣ - መንታ ምልስ፤ የኦሮሙማ ወታደሮቹ እራስ እራሳቸውን እየተቀጠቀጡ ነው። ፋኖ በ ሁለት ምላሳቸው ማርኮ እያመደመዳቸው ነው።

DDT, Horus does not seem happy about this name.