Page 1 of 2

ኒኮሎ ማኪያቬሊ መስፍኑ መወደድ ካልቻለ መፈራት ይፈልጋል ብሎ ነበር! አቢይ አህመድ መፈራት ይፈልጋል! አትፍሩት ፣ ዲክታተሩን አትፍሩት! ታሪክን የሚሰራው ሕዝብ ነውና!!

Posted: 23 Apr 2026, 14:40
by Horus

Re: ኒኮሎ ማኪያቬሊ መስፍኑ መወደድ ካልቻለ መፈራት ይፈልጋል ብሎ ነበር! አቢይ አህመድ መፈራት ይፈልጋል! አትፍሩት ፣ ኪክታተሩን አትፍሩት!

Posted: 23 Apr 2026, 14:46
by ethiopianunity
ፕሮፖጋንዳ! ይገርማል፣ አሁንደሞ ካድሬነትህን ተውክ? ሁሉም ሚዲያ እውነት ነው ብላችሁ የምትጥፉ የጥፋት ትውልድ! በተለይ በህዋሀት ስልጣን ጊዜ ዘ ሀበሻ ጋዜጠኛው ለካስ ሸውዶናል፣ በሻብያ እየተከፈለው ነው ለካስ። እሳት ቲቪም ሸወደን ገቢ የሚገባላቸው የነበረው ከሻብያ ነበር ለካስ ተብሏል። ፒፒም ያው ነው አልሹም ዞር አሉ ነው

Re: ኒኮሎ ማኪያቬሊ መስፍኑ መወደድ ካልቻለ መፈራት ይፈልጋል ብሎ ነበር! አቢይ አህመድ መፈራት ይፈልጋል! አትፍሩት ፣ ዲክታተሩን አትፍሩት! ታሪክን የሚሰራው ሕዝብ ነውና!!

Posted: 23 Apr 2026, 14:52
by Horus

Re: ኒኮሎ ማኪያቬሊ መስፍኑ መወደድ ካልቻለ መፈራት ይፈልጋል ብሎ ነበር! አቢይ አህመድ መፈራት ይፈልጋል! አትፍሩት ፣ ዲክታተሩን አትፍሩት! ታሪክን የሚሰራው ሕዝብ ነውና!!

Posted: 23 Apr 2026, 17:51
by Horus
ቴዲ አፍሮ በራሱ በዚያ ታላቅ አንደበቱ የኔ አንዲት ነፍስ ካገሬ ኢትዮጵያ አትበልጥም ብሎ የመጨረሻው የአያቶቻችንን መንፈስ ከገለጸ በኋላ እሱን ማስፈራራት አትችልም! ማስፈራራት የምትችለው ፈሪን ብቻ ነው! አለቀ!

Re: ኒኮሎ ማኪያቬሊ መስፍኑ መወደድ ካልቻለ መፈራት ይፈልጋል ብሎ ነበር! አቢይ አህመድ መፈራት ይፈልጋል! አትፍሩት ፣ ዲክታተሩን አትፍሩት! ታሪክን የሚሰራው ሕዝብ ነውና!!

Posted: 23 Apr 2026, 18:15
by Misraq
Horus wrote:
Yesterday, 14:52
From now on for one week, I will not call you Huressa. I will use your official name Horus. Here, you showed clear difference with your brother Odie who has insulted and demonized Teddy.

የተከበሩ የምክር ቤት አባል ኦቦ ሆሩስ እስቲ ይህንንም በነካ እጅዎ ሃሳብ ይስጡበት። የቴዲ ማናጀርን ብልፅግና አሰራት ይላል።

Re: ኒኮሎ ማኪያቬሊ መስፍኑ መወደድ ካልቻለ መፈራት ይፈልጋል ብሎ ነበር! አቢይ አህመድ መፈራት ይፈልጋል! አትፍሩት ፣ ዲክታተሩን አትፍሩት! ታሪክን የሚሰራው ሕዝብ ነውና!!

Posted: 23 Apr 2026, 18:51
by Selam/
ንፍጥ ካድሬ
Shooting in the air? ራስህው ሽንታም ፈሪ ስለሆንክ መልዕክትህ እንኳን ለማን እንደሆነ ለመግለጽ አልደፈርክም።

ህፃናትና አዛውንት ሲገፉና ሲገደሉ አይንህን በጨው አጥበህ አታቱርክዬ ኮሪዶሩን ብቻ ጠንክረህ ግፋ በለው ስትል አልነበረም እንዴ?

የሆንክ ደረኩስ!

Horus wrote:
Yesterday, 17:51
ቴዲ አፍሮ በራሱ በዚያ ታላቅ አንደበቱ የኔ አንዲት ነፍስ ካገሬ ኢትዮጵያ አትበልጥም ብሎ የመጨረሻው የአያቶቻችንን መንፈስ ከገለጸ በኋላ እሱን ማስፈራራት አትችልም! ማስፈራራት የምትችለው ፈሪን ብቻ ነው! አለቀ!

Posted: 23 Apr 2026, 19:23
by eden

ይበል ብለናል ወንድም ሆረስ!

ቴዲ አፍሮ አንተን ብቻ ሳይሆን, የብዙ ዜጎችን ህሊና ነክቷል. እኛ በንዝነዛ ብለን ብለን ያቃተንን ቴዲ በስራው አሳክቷል, ብዙሃኑ አቢይ ላይ እንዲባንኑ አድርጓል - አንተን ጨምሮ!

ከህዝብ ጎን መቆምህ ወደ ቀልብህ መመለስህ ትልቅ ቁም ነገር ነው!

ይበል ይበል ይበል!

I like to take this moment to congratulate Horus for his courage to change! I know change is a difficult thing to do for most of us humans.

Re:

Posted: 23 Apr 2026, 19:44
by Misraq
eden wrote:
Yesterday, 19:23

ይበል ብለናል ወንድም ሆረስ!

ቴዲ አፍሮ አንተን ብቻ ሳይሆን, የብዙ ዜጎችን ህሊና ነክቷል. እኛ በንዝነዛ ብለን ብለን ያቃተንን ቴዲ በስራው አሳክቷል, ብዙሃኑ አቢይ ላይ እንዲባንኑ አድርጓል - አንተን ጨምሮ!

ከህዝብ ጎን መቆምህ ወደ ቀልብህ መመለስህ ትልቅ ቁም ነገር ነው!

ይበል ይበል ይበል!

I like to take this moment to congratulate Horus for his courage to change! I know change is a difficult thing to do for most of us humans.

I am sure this thread will be used as your future arsenal 😀

Re: ኒኮሎ ማኪያቬሊ መስፍኑ መወደድ ካልቻለ መፈራት ይፈልጋል ብሎ ነበር! አቢይ አህመድ መፈራት ይፈልጋል! አትፍሩት ፣ ዲክታተሩን አትፍሩት! ታሪክን የሚሰራው ሕዝብ ነውና!!

Posted: 23 Apr 2026, 20:38
by Affable
የሚገርም ዘመን ስለቴዲ ታላቅነት የሚያወሩት የህወአት ካድሬዎች እና የ ኢሳያስ ጀሌዎች ናቸው ዛሬ። መለሰ ይህን ሳይሰማ በመሞቱ እድለኛ ነው እንበል። እኔ የ ቴዲ ዘፈኖች ትርጉም ገብቶኛል ብየ በባዶ አልፎክርም። I really have a hard time of deciphering it. ግን በመለሰ ግዜ የለመለመችው ኢትዪጺያ በአቢይ ግዜ ሞተች ብሎ እንደማያምን 100 percent እርግጠኛ ሆኘ መናገር እችላለሁ።
ኢትዪጺያን እንደ አገር ለማስቀጠል ፉልሚያ ላይ ነን ያለነው።
አሁን ያለው ትግል ኢትዪጺያን እንደ አገር በማስቀጠልና ኢትዪጺያ የምትባል አገር አልነበረችም፣ የለችም በሚሉ መሀል ነው።
ቴዲ አቢይን ኢትዪጺያ እንደ አገር አልነበረችም ከሚሉት ወገን እንደማይድበው እርግጠኛ ነኝ እውሸት ነውና።
ሰሜን አሜሪካ የሚኖሩ መሀይም አዛውንቶችና የ social media አርበኞች opportunismን to the highest level አሳድገውታል።
They are not going to benefit from it ; Ethiopia is in good position for sending them to their early grave.
If the tribal politicians and their cadres think of milking something beneficial to them from ቴዲስ music, they are badly mistaken.

Posted: 23 Apr 2026, 21:52
by eden
my well considered thought is that affable is just upset OPDO is losing its useful idiots like Horus in droves.

Affable wrote:
Yesterday, 20:38
ስለቴዲ ታላቅነት የሚያወሩት የህወአት ካድሬዎች እና የ ኢሳያስ ጀሌዎች ናቸው
His work broke the internet and you credit TPLF/ EPLF for that?
Affable wrote:
Yesterday, 20:38

I really have a hard time of deciphering [Tedi’s work]
Why tens of millions of people get it but you don’t? Ask yourself that!

Re: ኒኮሎ ማኪያቬሊ መስፍኑ መወደድ ካልቻለ መፈራት ይፈልጋል ብሎ ነበር! አቢይ አህመድ መፈራት ይፈልጋል! አትፍሩት ፣ ዲክታተሩን አትፍሩት! ታሪክን የሚሰራው ሕዝብ ነውና!!

Posted: 23 Apr 2026, 22:06
by Horus
አፈብል፣

አርቲስት ቴዲ አፍሮ እንደ አንድ ነጻ ዜጋ ስለ አገሪቱ ሁኔታ የመሰለውን ሃሳቡን በዜማ ም ግትምና ቃለ መጠቅ መግለጹ እጅግ ትክክልና ማንም ፍትሃዊ ነኝ የሚል ሰው ሊደግፈው የሚገባ ተግባር ነው ። በዚህ ተግባሩ ቴዎድሮስ ካሳሁን በታሪክ የሚጠቀስ ይሆናል።

አቢይ አህመድ መንግስትና የመንግስት ጦር ፣ ፖሊስ ፣ ጽጥታና ሌሎች ብዙ መከላከያ ኃይሎች በእጁ ያሉት ሰው ስለሆነ ቴዲ የቴዲ አፍሮ ቤት ሊሰብር ፣ እስቱዲዮውን ሊቀማ ፣ እሱንና ወዳጆቹን ሁሉ ሊያስር ከፈለገ ደሞ ቴዲን ሊገድል ሊያስገድል ይችላል ።

በአንድ ዘፈኑ ውስጥ እራሱ ቴዲ እንደ ተናገረው እኔ አንድ ነፍስ ነው ያለኝ ፣ የኔ አንዲት ነፍስ ከኢትዮጵያ አትበልጥም ብሎ መንግስት ሊያደርግ የሚችለውን ሁሉ የተነበየ ሃሳቢ እና አርቲስት ነው።

አሁን ወደ ቁም ነገሩ እንሂድና እንጠይቅ?

አቢይ አገር እያስቀጠልን ነው ይላል ። ከማን ነው አገር የሚያስቀጥሉት? ማን ነበር አገርን ሊያቋርጥ የነበረው?

አገር አለች ለሚሉት ደሞ አገር ያለችው እንዴት ነው?

ማነው ለነዚህ ጥያቄዎች መልስ ባለቤት?

ሁለተኛ ቁም ነገር የሚከተለው ነው፡

የቴዲ አፍሮ ክርክርም ሆነ ትችት ጭብጥ ምንድን ነው? ቴዲ አፍሮ ኢትዮጵያ ምን እንድትሆን ነው የሚፈልገው? ቴዲ አፍሮ ምንድን ነው የሚፈልገው?

እንደ አንድ ነጻ ዜጋ እነዚህ መሰል ጥያቄዎች ተጠይቆ የራሱን ሃሳብና አቋም የመግለጽ መብቱን ከልክሎ ፣ አፍኖ ፣ አቢይ የራሱን ፍርሃትና ትርጉም ከሰጠ ፣ መንግስት የራሱን ፍርሃትና ትርጉም ከሰጠ ፣ ነጻ አውቺው ፣ ተገንጣዩ ፣ አድር ባዩና ፣ አቃጣሪው ሁሉ የራሱን ትርጉምና መሰለኝ ለጥፎበት በቴዲ ላይ መነሳቱ ማስገረም ብቻ ሳይሆን የሚያሳዝን የሚያሳፍር ነው ።

ለምንድን ነው የመግስት ሚዲያም ሆነ ሌላ ተነክቻለሁ የሚል ኃይል ፊት ለፊት ቴዲ አፋጥጦ ምንድን እያልክ ያለሃው ብሎ እንኳን ቻሌንጅ ለማድረግ የፈራው?

ይህ እጅግ መሰራዊ የብልጽኛ ፓርቲ ድክመትም ወድቀትም ነው ። ኢትዮጵያ ለአምባገነነት አዲስ አይደለችም ። ያምባ ገነኖች ማስፈራራት ለኢትዮጵያዊያን ብቅር ነገር አይደለን ። ለ17 ዓመት ድርግ አሳይቶናል። ለ27 አመት ወያኔ ትግሬ አሳይቶናል ። ነገ የኦሮሞ አገዛዝ ቢደግመው ቅንጣት ታክል የሚገረም አይኖርም።

ስለዚህ ላንተ ያለኝ ጥያቄ ይህ ነው? ቴዲ አፍሮ ሃሳቡን የመግለጽ መብት አለው ወይስ የለውም? ካለውስ በገለጸው ሃሳብ ውስጥ የሰራው ወንጀል ምንድን ነው? አቢይ አህመድ አለምንም ሕጋዊ ሂደት የቴዲን ቤትና ንብረት የመዝረፍና የመደንሰስ መሰረት አለው ወይ?

በአንድ ቃል ወዴት እየሄድን ነው?

Re: ኒኮሎ ማኪያቬሊ መስፍኑ መወደድ ካልቻለ መፈራት ይፈልጋል ብሎ ነበር! አቢይ አህመድ መፈራት ይፈልጋል! አትፍሩት ፣ ዲክታተሩን አትፍሩት! ታሪክን የሚሰራው ሕዝብ ነውና!!

Posted: 23 Apr 2026, 22:16
by Misraq
ወዴት እየሔድን ነው ብሎ ጀግናው ሆሩስ ለቀድሞ አለቃው ቀጀልቻ (Affable) ጠይቋል። ትንታጓ Eden አጠር መጠን አድልጋ እንደተለመዱው ብትመልስለት ሆረስን እየሰመጠ ካለው መርከብ መታደግ ይቻላል

Re: ኒኮሎ ማኪያቬሊ መስፍኑ መወደድ ካልቻለ መፈራት ይፈልጋል ብሎ ነበር! አቢይ አህመድ መፈራት ይፈልጋል! አትፍሩት ፣ ዲክታተሩን አትፍሩት! ታሪክን የሚሰራው ሕዝብ ነውና!!

Posted: 23 Apr 2026, 22:25
by Horus
Misraq wrote:
Yesterday, 22:16
ወዴት እየሔድን ነው ብሎ ጀግናው ሆሩስ ለቀድሞ አለቃው ቀጀልቻ (Affable) ጠይቋል። ትንታጓ Eden አጠር መጠን አድልጋ እንደተለመዱው ብትመልስለት ሆረስን እየሰመጠ ካለው መርከብ መታደግ ይቻላል
ምስራቋ
በቴዲ ማዕበል ላይ አትሳ!ፈሪ ቴዲ ለዘረኛ ለጎጠኛ ፣ ለሻቢያ ለወያኔ ግብጽና ሌላም ጠላት ገረዶች የኢያውሰው ፈረስ የለወም! ኋላ ታፍራላችሁ! ያማራ ሕልውና አደጋ የግባው ኢትዮጵያዊ ስለሆነ፣ ኢትዮጵያዊነት ስላቀነቀነ ነው ብለሽ የግብጽ ገረድ ስትሆኚ ነው ቴዲ አንቺ የጣልሺውን ባንዲራ ያነሳው ! ቢያንስ ዝም ብለሽ የወቅቱን ማ ዕበል ኢንጆይ አድርጊ እንጂ ኋላ ታፍሪያለሽ! ቴዲን ለኢትዮጵያዊያን ተወት አድርጊው!

Re: ኒኮሎ ማኪያቬሊ መስፍኑ መወደድ ካልቻለ መፈራት ይፈልጋል ብሎ ነበር! አቢይ አህመድ መፈራት ይፈልጋል! አትፍሩት ፣ ዲክታተሩን አትፍሩት! ታሪክን የሚሰራው ሕዝብ ነውና!!

Posted: 23 Apr 2026, 22:25
by Selam/

Re: ኒኮሎ ማኪያቬሊ መስፍኑ መወደድ ካልቻለ መፈራት ይፈልጋል ብሎ ነበር! አቢይ አህመድ መፈራት ይፈልጋል! አትፍሩት ፣ ዲክታተሩን አትፍሩት! ታሪክን የሚሰራው ሕዝብ ነውና!!

Posted: 23 Apr 2026, 22:26
by eden
Horus wrote:
Yesterday, 22:06
አፈብል፣

ወዴት እየሄድን ነው?
You buffoon should have raised this question when Ethiopian Human Rights Commission confirmed Abiy regime massacred the Kerreyyuu Aba Geda elders years ago, not when a music studio was broken into today.

Re: ኒኮሎ ማኪያቬሊ መስፍኑ መወደድ ካልቻለ መፈራት ይፈልጋል ብሎ ነበር! አቢይ አህመድ መፈራት ይፈልጋል! አትፍሩት ፣ ዲክታተሩን አትፍሩት! ታሪክን የሚሰራው ሕዝብ ነውና!!

Posted: 23 Apr 2026, 22:30
by Horus
eden wrote:
Yesterday, 22:26
Horus wrote:
Yesterday, 22:06
አፈብል፣

ወዴት እየሄድን ነው?
You buffoon should have raised this question when Abiy massacred the Kerreyyuu elders years ago, not when a music studio was broken into today.
አንቺ የሴትኛ አዳሪ ልጅ!

Posted: 23 Apr 2026, 22:33
by eden
ውይ ይቅርታ ሆረሳችን

ልለክፍህ አስቤ ሳይሆን ወደት እየሄድክ እንደሆነ ላመላክትህ ብዬ እኮ ነው

ነው የጌታ አፋብልን መልስ ብቻ ነው የፈለግከው?

ወዴት እየሄድን ነው?

Re:

Posted: 23 Apr 2026, 22:43
by Horus
eden wrote:
Yesterday, 22:33
ውይ ይቅርታ ሆረሳችን

ልለክፍህ አስቤ ሳይሆን ወደት እየሄድክ እንደሆነ ላመላክትህ ብዬ እኮ ነው

ነው የጌታ አፋብልን መልስ ብቻ ነው የፈለግከው?
አንቺ ግም እምስ ሄደሽ የሆረስ ማኒፌስቶን አምጪ ብዬሽ አልነበረም! ቁጭራ!

Re: ኒኮሎ ማኪያቬሊ መስፍኑ መወደድ ካልቻለ መፈራት ይፈልጋል ብሎ ነበር! አቢይ አህመድ መፈራት ይፈልጋል! አትፍሩት ፣ ዲክታተሩን አትፍሩት! ታሪክን የሚሰራው ሕዝብ ነውና!!

Posted: 23 Apr 2026, 22:56
by eden
ማኒፌስቶ ?

ሆረሳችን, ማኒፌስቶ ሲኖር እኮ ነው

ኦሕዴድን ማምለክ ማኒፌስቶ ሊሆን አይችልም

ከተሳሳትኩ አርመኝ

Horus wrote:
26 Nov 2021, 12:45
አቢይ አህመድ አታቱርክ ነው.
Horus wrote:
26 Nov 2021, 12:45

የጦር ጌታ አቢይ አህመድ
Horus wrote:
26 Nov 2021, 12:45
አቢይ አህመድ The Full Measue of The Ethiopian Character
Horus wrote:
26 Nov 2021, 12:45
አቢይ አህመድ ብልህ እና ጀግና

Re: ኒኮሎ ማኪያቬሊ መስፍኑ መወደድ ካልቻለ መፈራት ይፈልጋል ብሎ ነበር! አቢይ አህመድ መፈራት ይፈልጋል! አትፍሩት ፣ ዲክታተሩን አትፍሩት! ታሪክን የሚሰራው ሕዝብ ነውና!!

Posted: 23 Apr 2026, 23:36
by Affable
Eden when you quote, you should have the decency to write out the whole sentence. I wrote ስለ ቴዲ ታላቅነት የሚያወሩት የህወአት ካድሬዎችና የ ኢሳያስ ጀሌዎች ናቸው ዛሬ። አንቺ ዛሬን ተውሻት። የአረፍተነገሬ ወሳኝ ቃል ግን ዛሬ ነች። ትላንትማ እንደ አጎትሽ መለሰ የትምህክተኞች አጨብጫቢ ነበር ነው የምትሉት ቴዲን።
You wrote ten millions of people get ቴዲስ messages why not I you ask.
ያ አረፍተነገርሽ አልተዋጠልኝም። የህወአት ካድሬዎችና እኛ “ fake Ethiopians” ዘፈኑን the same way understand እናረጋለን ብለሽ ካሰብሽ ደንቆሮ ነሽ።
ቅድምም ፅፊዋለሁ አሁንም እደግመዋለሁ በመለሰ ግዜ ያበበችው ኢትዪጺያ በአቢይ ግዜ ጠወለገች ብሎ እንደማያምን መቶ ፐርሰንት አምናለሁ።
ቴዲ በ ኢትዪጺያዊነቱ የማይደራደር ሰው መሆኑን አውቃለሁ። ግን የትራይባሊስቶች አደጋ ይቀንስ እንጂ ጨርሶ ጠፉቶአል ብሎ ማሰብ ስህተት ነው።
በ ኢትዪጺያ ውስጥ ለሚካሄደው ፓለቲካ የ Ethiopia መንግስት total monopoly አለው ብሎ ማሰብ ህወአት ፣ ሸኔ እና ፋኖ ሞተው ተቀብረዋል ብሎ ማሰብ ነው። የሰሜኑ ወዳጃችንም ለመጀመሪያ ግዜ ኤርትራ የምትባል አገር መሪ መሆኑን ተረድቶ ትኩረት ለገዛ አገሩ ሰጥቶአል ማለት ነው። ያ አልሆነም።
ኢትዪጺያ ሞታለች ብሎ ቴዲ ካሰበ ሙሉ ለሙሉ ያን እምነቱን እቃወማለሁ።
የ ኢትዪጺያ መንግስት ከውስጥ ጠላቶች ጋር እየተፋለመ ቢያንስ የሁለት አገሮችን እንቅስቃሴ እየተቆጣጠረ የሚያስመሰግን ልማት ለአገሪቱ አምጥቶአል።