ከዚህ መድረክ ኣንባቢዎች ዉስጥ ይህን የኣንድ ግለሰብ አስተያየት የምያደርስህ ኣይጠፋም ብዬ ኣስባለሁ።
የድምጽህ ኣድናቂ ነኝ። ለሃገራችን ያለህን ፍቅር ኣድናቂ ነኝ።
የታሪክ ምሁር ባልሆንም ስለ ሃገራችን ጥንታዊ ታሪክ የማይናቅ ያህል ያጠናሁኝ ነኝ።
በዚህ ምክንያት ከሚከተሉት ሁለት ስንኞችህ ኣንዱ ስህተት ነዉ ባይ ነኝ።
ሀ) የፍጥረት በር ነሽ
ለ) የሰለሞን ዕፅ ነሽ
ከሁለቱ ኣንዱ ስህተት ከሆነ፣ እንጉርጉሮዎችህ በሃገር ኣቀፍ ደረጃ የሚሰሙ ስለሆነ፣ ይህ ስህተት የተስተጋባ ከሆነ ንስሃ መግባት ኣለብህ ባይ ነኝ።
የስህተቱ ንስሃ የኣንተ ብቻ ኣይዴለም። ለብዙ መቶዎች ዓመታት የሰነበተ ነዉ።
የሃገራችንን ጥንታዊ ታሪክ ኣንብቤ ይህ ለብዙ መቶዎች ዓመታት የሰነበተ ስህተት እንዲታረም ለብቻዬ መልፋት የጀመርኩኝ ከሃያ ዓመታት በፊት ነዉ።
ባጢ፣ ባጥ፣ ቤት ባዮች ጥንታዊ የኢትዮጵያ እና የእስራኤል ሕዝቦች እንደቤተሰብ መተባበር ሲችሉ የጥንት ታሪክ ላይ መሽቀዳደም እግዜርን የምያስደስት ኣይመስለኝም።
የኣፍርካ ኣንድነት መዝሙር የጻፈዉ ሎሬት ፀጋዬ ገብረመድህን ቃሉ፣ ለካ ኣንተ ነህ! ያለዉን በኣጋጣሚ የሰማሁኝ ከተወሰኑ ዓመታት በፊት ነዉ።
ከእሱ ሌላ ለብቻዬ ይታረም እያልኩ የሰነበትኩኝ ታሪክ በተመሳሳይ ነገር ይታረም ያለ ኢትዮጵያዊ ሆነ ኤርትራዊ ምሁር ኣላጋጠመኝም።
ቃሉ፣ ለካ ኣንተ ነህ! ያለዉ የሁለቱም ሕዝቦች እና የእስልምና የጥንት ዘመን የጋራ ነብይ ፈረዖ አክናተን፣ ፕሮፌት ሙሴ፣ ነብዮ ሙሳ መሆኑን መገመት ኣያዳግትም።
የኦሮሞ ፖለትካ መሪዎች ነን ባዮች እነ ዮሓንስ ለታ፣ መረራ ጉድና፣ ሰለሞን በየነ፣ መሓመድ ሀሰን ወዘተ የዐለምን ጥንታዊ ታሪክ ያረመ ቃሉ፣ ለካ ኣንተ ነህ! የምያክል ግኝት ያላቸዉ መሆኑን ኣላዉቅም።
የዮሓንስ ለታ፣ የመረራ ጉድና፣ እና የሰለሞን በየነ ኣዕምሮዎች ኣንድ ላይ ቢደመሩ ቃሉ፣ ለካ ኣንተ ነህ! ያምያክል ግኝት ማግኘት የሚችሉ መሆኑን እጠራጠራለሁ። ከቻሉ ይሀዉ ኣዲስ ግኝት ብለዉ ልያሰሙን ይችላሉ።
የኣንተ ንስሃ ይሀዉ ካልካቸዉ ሁልቱ ስንኞች የትኛዉ ትክክለኛ ታሪክ እንደሆነ ዉለህ ሳታድር ማረም ነዉ።
ምክንያቱም ስንቶች በየቀኑ የምያዳምጡህ ስለሆነ ስንቶች ስህተትን ማዳመጥ እግዜር የማይፈቅደዉ ስለሆነ ነዉ።
Re: ቴዎድሮስ ካሳሁን ገርማሞ፣ ንሰሃ ግባ። ምክር ነዉ። ለእኔ እንደገባኝ ከሆነ ነዉ።
Teddy doesn't understand prose. Only poems,