ቴዲ የሚታገለው ለጉራጌ ነው የሚታሰርውም ለጉራጌ ነው :: ግን ምኑ ተነክቶ ነው ለጉራጌ መዝፈን የፈለገው? በጉራጌነቱ የተሰማው ስሜት ያለ ይመስላል
Posted: 22 Apr 2026, 12:20
የቴዲ ሚስት መቅለብለብ
ይሄ አልበም ከመውጣቱ በፊት በቴዲ ላይ ብዙ ሀሜቶች ነበሩ::ችግር ላይ ነው ያለው የሚል ወሬ ነበር: ያለ ጫት መኖር አንደማይችል : ስራው ሲጋራ ማጨስ : ጫት መቃም: ቢራ መጠጣት አንደሆነ ሲነገር ነበር:: ግን ይሄ ዘፈን መለቀቁ ያከሸፈው ይመስላል::
ግን ግራ የገባን ነገር የቴዲ ሚስት አንድ ሰሞን ቅብጥብጥ አርጉአት ነበር:: ገላዋን ሁሉ ታሳይ ነበር:: ሰው አይገባም አታርጊ ይላት ነበር:: አናም ብዙ ነገር በሁለቱ መካከል ስለላው ያወራል ግን ያንን መናገር አልፈልግም::
መንግስት መጀመሪያ የተደሰተ መስሎኝ ነበር
መንግስት ይህንን ዘፈን መልቀቁ አንደ ሌሎቹ መንግሥታት አፋኝ አለመሆኑን ያሳያል:: ምናልባትም መጀመሪያ ዘፈኑ ከመልቀቁ በፊት አድምጠውት ጉራጌ ጉራጌ ስለሸተተ የተደሰቱ መስሎኝ ነበር:: ምክንያቱም ይህ ይህ የዘር መባላት ለአምባገነኖች አሪፍ ተስፋ ነው:: ግን አሁን ጫና ያረጉበታል ሲባል ለማስመሰል ይመስለኛል:: አዳሜ ስለ ቴዲ አያነሳ አያወረደ አየሩን መያዙ ምን ያህል ህዝቡ ቦቅቧቃ አንደሆነ ግልፅ ማሳያ ነው::
አርግጥ ጉራጌ ከዋና ዋና ቦታዎች ላይ አብይ ነቅሎታል መርካቶ ነው የሚቀረው
ቴዲ አልበሙን ሙሉ በጉራጌ መሙላቱ ትክክል ነው: ጉራጌ ከዋና ዋና ቦታዎች ላይ ተነቅሏል : መርካቶ ብቻ ነው የቀረው:: አናም ደረስኩ ለማለት አና ሌላውን ለመቀስቀስና ወደ ቦታው መመለስ የታሰበ ይመስለኛል:: ግን አውነት አንነጋገር ከተባለ ጉራጌ ከተማውን አብክቶት ነበር: ደሞ የያዙት ቦታ ዋና ዋና መንገዶች ላይ መሆኑ ነው:
በአሁኑ ሰዓት አዲስ ላይ ጥያቄ የሚያነሱት አማራና ኦሮሞ ናቸው ሌላው አድማቂ ነው
አዲስ አበባ ላይ ሁሉም አጨብጫቢ ነው ከአማራና ከኦሮሞ በስተቀር:: ሁለቱ ብሔሮች ናቸው አዲስ የኔ ናት ብለው የሚፋጩት :: አናም ጉራጌን አዲስ ላይ የተከለውም መልሶ ሊታደገው የሚችለው አማራና አማራ ብቻ ነው:: ጥሪውም ለአማራ ነው::
ጉራጌ ራሱን ችሎ ኖሮ አያቅም ጥገኛ ነው
ጉራጌ ራሱን ችሎ አያቅም የሚሸጠው የሚለውጠው ሁሉ ሌላው ብሔር ያመረተውን አንጂ ጉራጌ የራሱ ምንም የለውም:: አናም ሌላው ላይ ጥገኛ ነው::
ሲሉ የሰማሁት አማራ ዘፋኝ የለውም ይላሉ ግን ።።።።
ለኔ ከኤፍሬም የሚበልጥ የለም ግን ግን አስቴርም ሆነ ቴዲ ግማሽ ጉራጌዎች ናቸው ጉራጌ የሚባል አሪፍ ዘፋኝ አላየሁም አናም አላለሁ ጉራጌ ጥገኛ ነው
በነገራችን ላይ የቴዲን ዘፈን አንደተለቀቀ አየሰማሁ ጥሩ አንደሄደ አይቻለሁ ግን ወደ ሁላ ግን ችግር አንዳለ ስለተሰማኝ መስማቱን ትቸዋለሁ :: ምናልባት አንደገና ሳደምጠው ሃሳቤን ልቀይር አችላለሁ::