Page 1 of 1

ፅንፈኛ ኦሮሞዎች ውድቀት ዋዜማ ላይ--የዐባይ ትግራይ ወያኔ ሰሞነ-ውድቀት በHD ይህን ይመስል ነበር። ተረኝነት ቀኝም ግራም ነው - ትግራይ የጨለጠችውን መራር ፅዋ ለመጨለጥ ተረኛ ናችሁ!

Posted: 22 Apr 2026, 10:24
by Abere
ፅንፈኛ ኦሮሞዎች ውድቀት ዋዜማ ላይ ደርሰዋል (ኦሮሙማ ፅኑ ህሙማን ክፍል)--- የዐባይ ትግራይ ወያኔ ሰሞነ-ውድቀት ዋዜማ በHD ይህን ይመስል ነበር። ኦሮሙማዎች ተረኝነት ቀኝም ግራም ነው - ትግራይ የጨለጠችውን መራር ፅዋ ለመጨለጥ ተረኛ ናችሁ!

Re: ፅንፈኛ ኦሮሞዎች ውድቀት ዋዜማ ላይ--የዐባይ ትግራይ ወያኔ ሰሞነ-ውድቀት በHD ይህን ይመስል ነበር። ተረኝነት ቀኝም ግራም ነው - ትግራይ የጨለጠችውን መራር ፅዋ ለመጨለጥ ተረኛ ናች

Posted: 22 Apr 2026, 10:48
by Axumezana
የትግራይ ጆኖሳይድ አቀንቃኝ መሆንህ የታወቀ ነው። ያንን ፅዋ የአማራ ህዝብ እየጠጣው እንደሆነህ እንዴት ረሳህ፤ አይንህን የጋረደው የትግራይ ጥላቻ መሆኑ ግልጽ ነው!

አበረ አበረ የትግራይ ጥላቻ ጎተራ
እንደ ጋሪ ፈረስ ይሮጣል ቀን ከሌሊት ሳያባራ
እያንበለበለ የጥላቻ ባንዴራ

Re: ፅንፈኛ ኦሮሞዎች ውድቀት ዋዜማ ላይ--የዐባይ ትግራይ ወያኔ ሰሞነ-ውድቀት በHD ይህን ይመስል ነበር። ተረኝነት ቀኝም ግራም ነው - ትግራይ የጨለጠችውን መራር ፅዋ ለመጨለጥ ተረኛ ናች

Posted: 22 Apr 2026, 11:03
by Abere
ገንጣይ አስገገንጣይ ወያኔዎች እና ኢትዮጵያ ብትኖ ፅንፈኛ ኦሮሞዎች በጥብጠው አማራን ግተው ለማስጨለጥ ነበር። ጠረንጴዛው ተገልብጦ እራሳቸው ጭምር መራራውን ውርደት እና ውድቀት ተጋቱት እንጅ። የማይክ ሀመር፤ ወያኔ እና ኦነግ-ፒፒ ድሪቶ ፕሪቶሪያ ማን መሰለህ ቅድምያ ቦጫጭቆ የቀደደው? አማራ!
ትናንት የሞት አፍ ቅሪት ቁሞ አልቃሽ ወያኔዎች ባደረጉት ስብሰባ መሰለህ እንደ? ከ3 አመት በፊት አማራ ስብሰባው ፕሪቶቲያ ሳያበቃ ነው በተኩስ የቀደደው። በአብራራው ጥይት አነደደው። :lol: :lol:

Axumezana wrote:
22 Apr 2026, 10:48
የትግራይ ጆኖሳይድ አቀንቃኝ መሆንህ የታወቀ ነው። ያንን ፅዋ የአማራ ህዝብ እየጠጣው እንደሆነህ እንዴት ረሳህ፤ አይንህን የጋረደው የትግራይ ጥላቻ መሆኑ ግልጽ ነው!

አበረ አበረ የትግራይ ጥላቻ ጎተራ
እንደ ጋሪ ፈረስ ይሮጣል ቀን ከሌሊት ሳያባራ
እያንበለበለ የጥላቻ ባንዴራ

Re: ፅንፈኛ ኦሮሞዎች ውድቀት ዋዜማ ላይ--የዐባይ ትግራይ ወያኔ ሰሞነ-ውድቀት በHD ይህን ይመስል ነበር። ተረኝነት ቀኝም ግራም ነው - ትግራይ የጨለጠችውን መራር ፅዋ ለመጨለጥ ተረኛ ናች

Posted: 22 Apr 2026, 11:11
by Axumezana
አልሰሜን ግባ በለው፥ የኦሮማራ አቀንቃኛ እነ ቧያለው፥ ገዱ፥ ደመቀ ቁማር ተበልተውና ከስረው የት እንዳሉ አታውቅምን፥ እና ሀብታሙ አያሌው ደግሞ ስለወያኔ ጡሩነት እየሰበኩ ነው። ፋኑዬም እንክፍት እንክፍ ነው። አንተም ተቸክለህ ታላዝናለሁ፤ ትርፍህንና ኪሳራህን በደንብ አስላ፤

Re: ፅንፈኛ ኦሮሞዎች ውድቀት ዋዜማ ላይ--የዐባይ ትግራይ ወያኔ ሰሞነ-ውድቀት በHD ይህን ይመስል ነበር። ተረኝነት ቀኝም ግራም ነው - ትግራይ የጨለጠችውን መራር ፅዋ ለመጨለጥ ተረኛ ናች

Posted: 22 Apr 2026, 11:40
by Abere
እውነቱን ተላምደህ እና ተቀብለህ ለመኖር ብትችል መልካም ነው። ትግራይ ክልል የሚባለው እና ወደ ሀገረ-ትግራይ (ከክልል እጭነት ወደ ቢራብሮ ለመሸልቀቅ ያለመው) ከነ አካቴው የለም። ማን እና በማን ኃይል? በአማራ ፋኖ ልዩ ኃይል። ተረኛ ኦሮሙማ በአማራ የትግል ወፍጮ መጅ እየተገረደፈ፤ እየተሰለቀ ነው። ጽንፈኛ አማራ ጠል ባለማኒፌስቶዎች አመጣችሁት - እራሳችሁን ቅድምያ አሰናድቶ በላችሁ፤ ያሳደጋችሁት የጥላቻ ጥጃ ኦሮሙማ መልሶ እረገጣችሁ፤ ግን እየተረገጠ ነው። 55-60 ሚልዮን አማራ በሞላት ኢትዮጵያ ይህ ግለሰብ እንድህ አለ ወይ እንድህ ሆነ እንቱ ፋንቶ ነው። አሁን አማራ የእራሱ መከላከያ አለው - ፋኖ። እንደ ጥንቱ ዘመን ዘው! ብሎ ገብቶ እንደ በግ ስቦ ማረድ ቀረ።
አብይ አህመድ በጴንጤዊ የህሌና ጡዘት ስሌት አማራ እንደ ትግራይ ጦረነት ቀላል እና በሳምንት የሚጠናቀቅ ምስሎት ገብቶ እየታሸ ነው - የትግራይ ወንበዴ ወያኔን የደመሰሰው አማራ መሆኑን ለፓለቲካ ስራ አላምንም ብሎ የፋኖን ስም መጥራት አፉን ደም ደም ብሎት አሁን ተገዶ የላከው የኦሮሞ ሰራዊት በአፉ ደም እየተፋ እጁን እንደ ጭራር አንከርፍፎ እየተማረከ ነው።

ከእንግድች ትግራይ አቅል መግዛት እንጅ አገር መግዛት ከሚችልበት ጊዜ ላይ አይደለም። Accept the new normal! :mrgreen:

Axumezana wrote:
22 Apr 2026, 11:11
አልሰሜን ግባ በለው፥ የኦሮማራ አቀንቃኛ እነ ቧያለው፥ ገዱ፥ ደመቀ ቁማር ተበልተውና ከስረው የት እንዳሉ አታውቅምን፥ እና ሀብታሙ አያሌው ደግሞ ስለወያኔ ጡሩነት እየሰበኩ ነው። ፋኑዬም እንክፍት እንክፍ ነው። አንተም ተቸክለህ ታላዝናለሁ፤ ትርፍህንና ኪሳራህን በደንብ አስላ፤

Re: ፅንፈኛ ኦሮሞዎች ውድቀት ዋዜማ ላይ--የዐባይ ትግራይ ወያኔ ሰሞነ-ውድቀት በHD ይህን ይመስል ነበር። ተረኝነት ቀኝም ግራም ነው - ትግራይ የጨለጠችውን መራር ፅዋ ለመጨለጥ ተረኛ ናች

Posted: 22 Apr 2026, 12:00
by Axumezana
አበረ የነቀዘ እህል ለዶሮ ምግብ ካልሆነ ሌላ ጥቅም የለውም፥ ያንተም ጭንቅላት አማራን ወያኔን አጠፏሁ አያለ አንተውንን የሚያታልለው የነቀዘ ስለሆነ ነው።