Page 1 of 1

በቴዲ አፍሮ ዙሪያ የእስር ዘመቻ ...... በፀጥታ አካላት ድብደባ እና እስሩ ቴዲ አፍሮ ደጅ ደርሷል

Posted: 22 Apr 2026, 03:10
by MINILIK SALSAWI
የቴዲ አፍሮ ም/ማናጀር እና ቃለ አቀባይ ማህሌት ሰለሞን (ሚጢ) በማታ ቤቷ ሄደው በርብረው ዝብርቅርቅ አርገው ፈትሸው የእናቷን ስልክ ወስደው እሷን ሙስና በሚል ክስ አስረው ይዘዋት ሄደዋል ....... የጀርመን/ ኦስትርያ ሀገር ነዋሪ ስትሆን ዜግነቴን አልቀይርም ብላ በኢትዮጵያ ፖስፖርት ነበር ትመላለስ የነበረው። ሰኞ ወደ መኖሪያ ሃገሯ ኦስትርያ ተጓዥም ነበረች።.... ማህሌት ምንም ፖለቲካ ውስጥ የሌለችበት ስትሆን የአምስት ልጆች እናት ናት። ሃገራችን ላይ እየሆነ ያለው ነገር አሳዛኝ ነው! .... ማሄሌትን ፍቷት!