Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Naga Tuma
Member+
Posts: 7365
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

የኣንድ ጤነኛ እና የኣንድ በሽተኛ የኢትዮጵያ ዘፋኞች ወግ

Post by Naga Tuma » 21 Apr 2026, 18:18

ሁለቱም ኣንድ አከባቢ ተወልደዉ ያደጉ እና የሚተዋወቁ ዘፋኞች ናቸዉ ኣሉ።

ጤነኛዉ ዘፋኝ ሰለሞን ደነቀ ነበር። በኦሮምኛም በአማርኛም ዘፋኝ የነበረ ብቻ ሳይሆን ለኤፍሬም ታምሩ ግጥም የሰጠ ነዉ የሚል ወሬ ሰምቻለሁ። ዕዉነት መሆኑን ኣላዉቅም።

በእኔ አስተያየት በሽተኛዉ ዘፋኝ ጌታቸዉ ሀይለማርያም ነዉ። ምክንያቱም እንደሰለሞን ደነቀ ከጎጃም ጋር የሚተባበር ሳይሆን አማርኛ ተናጋሪዉን ጎጃም ዲነ ብሎ የሚዘፍን ነዉ። ዲነ ማለት ጠላት ማለት ነዉ።

የዚህ ዘመን ኣንዳንድ የወለጋ ግለሰቦች ፉከራ ሸዋን ዲፕሊ እንፍልትሬት ኣድርገናል ማለት እና ጎጃምን ዲነ ወይም ጠላት ማለት ሆነ።