Page 1 of 1
THE ALBUM THAT IS SHAKING ETHIOPIA
Posted: 21 Apr 2026, 00:23
by Horus
Migration and Grief
Patriotism and national unity
Hope, Blessing , escapism
Nostalgia and collective memory
Political polarization and anger
Re: THE ALBUM THAT IS SHAKING ETHIOPIA
Posted: 21 Apr 2026, 01:22
by Horus
Re: THE ALBUM THAT IS SHAKING ETHIOPIA
Posted: 21 Apr 2026, 01:34
by Tiago
Your PM called it 'noise'.
Blood is thicker than water. isn't??
Horus ,
Treading carefully
,tell us in what way Teddy's album is shaking Ethiopia???
Re: THE ALBUM THAT IS SHAKING ETHIOPIA
Posted: 21 Apr 2026, 02:02
by Horus
ቲያጎ
አንተ ቴዲ ምን እንደ ሆነ ሊገባህ አይችልም! ቲዲ ያንተ ፖለቲካ አይደለም! አቢይ እራሱ ቴዲ ጋር ብሽሽቅ በመጀመሩ የሚጎዳው እራሱ እንጂ ቴዲ አይደለም! ቴዲ አፍሮ ሕዝብ ነው ። አንድ ሰው ፣ አንድ አርቲስት አይደለም ። ቴዲ የኢትዮጵያ ሕዝብ ኮሊክቲቨ ሳይኮሎጂና ልብ ነው።
እኔ ልንገርህ አቢይ በአንድ መስመር ቴዲን ላዲሱ አልበምህ እንኳን ደስ ያለ መስመር ቢጽፍ ዛሬ ያቢይ ስም ከቴዲ የያይዞ ይነሳ ነበር። አጉል ብሽሽቅ ውስጥ በመግባቱ አቢይ አሁን የሚበሻሸቀው ከማሬማ ጋር እንጂ ከቴዲ ጋር አይደለም ። ቴድ ነገ ሚኒስቴርና ንጉስ ሁን ብትለው እንኳን አይቀበልህም ! ከዚያ በላይ ሺ ግዜ የላቀ ሞራል ል እ ልና ያለው ያን ደሞ በተግባር የኖረ እጅግ ታላቅ ኢትዮጵያዊ ነው።
አንተ የጎሳ ፖለቲካ ይዘህ ከኦሮሞ ጎሳ ጋር ለስልጣን የምትታገል ሰው ከቴዲ ጋር ፍጹም ተቃራኒ እንደ ሆንክ ማወቅ አለብህ ። ልብ በል ኢትዮጵያን እያደሟት ያሉት ስልጣን ላይ ያሉት ብቻ ሳይሆን ያንተ ፋኖ፣ ያንተ ኦላ ያንተ ወያኔ ናቸው። ስለዚህ ቴዲ ላንተ የዘፈነ እንዳይመስልህ ባንተ ላይም ነው የዘፈነው!
አንተ ነገ 4 ኪሎ ብትገባ ሌላው አቢይ ሆነ ቴዲን ቁራ ነው የምትለው! ስለዚህ ዝም ብለው የሰዎችን ፍርድ ተከታተል ቀስ በቀስ እውነቱ ይገለጽልሃል!
Re: THE ALBUM THAT IS SHAKING ETHIOPIA
Posted: 21 Apr 2026, 02:24
by sesame
HorseAss has found a perfect way to decamp from Aba Dembar's PP clown show. IT was only weeks ago that Aba Haras was gushing over Aba Dumbar! He has now found a new hero. Only problem Teddy has declared Ethiopia is dead. Time for Awel Seid to release ዳሰካ ትኸል ወዲ ሓወቦይ!

Re: THE ALBUM THAT IS SHAKING ETHIOPIA
Posted: 21 Apr 2026, 02:31
by Tiago
አንተ ቴዲ ምን እንደ ሆነ ሊገባህ አይችልም!
You run into making conclusion without an ounce of evidence.
It shows how your view is shallow.
" እኔ ልንገርህ አቢይ በአንድ መስመር ቴዲን ላዲሱ አልበምህ እንኳን ደስ ያለ መስመር ቢጽፍ ዛሬ ያቢይ ስም ከቴዲ የያይዞ ይነሳ ነበር። አጉል ብሽሽቅ ውስጥ በመግባቱ አቢይ አሁን የሚበሻሸቀው ከማሬማ ጋር እንጂ ከቴዲ ጋር አይደለም "።
So, your PM is an A55 not visionary at all.
Re: THE ALBUM THAT IS SHAKING ETHIOPIA
Posted: 21 Apr 2026, 10:39
by Naga Tuma
ድሮ የፍጥረት በር ነሽ ያለ
ዘንድሮ የሰለሞን ዕፅ ነሽ ኣለ
ትክክለኛዉ ዬትኛዉ እንደሆነ ቁሮ፣ ቁራ፣ ክሮዉ የተባለች ወፍ እንኳን ታዉቃለች።
ገብረ ተብሎ ሁለት ሺህ ዓመታት ገደማ የከረመ ስላልሆነች።
አሙን ገና ብዙ ያስተምር ይሆናል።
Re: THE ALBUM THAT IS SHAKING ETHIOPIA
Posted: 21 Apr 2026, 10:50
by Right
Don’t try to give life for a dead rat Gurage MAGA Horsie.
The rats are trying to jump off the sinking ship. We have to make sure they are going down with the ethnic ship.
Look, there is nothing new Teddy said here. He just articulated what society have been saying for the last 8 years.
The rats are trying to twist as if something new has emerged. Birr Nega is the first to rush to the podium.
Re: THE ALBUM THAT IS SHAKING ETHIOPIA
Posted: 21 Apr 2026, 11:00
by Abere
Horus seems to have found the perfect moment to ditch DDT. Meanwhile, the corridor has failed to bear fruit, much like the fig tree cursed by Christ. The so-called election drama has turned into a public laughingstock, with militias reportedly handing out voting cards door to door at gunpoint. Nearly two-thirds of the country is now beyond Abiy’s control, leaving him confined to his so-called jungle palace. And Teddy’s ‘Da’ss Ta’l’ may have delivered a shock strong enough for Horus to finally abandon DDT.
Re: THE ALBUM THAT IS SHAKING ETHIOPIA
Posted: 21 Apr 2026, 12:38
by DefendTheTruth
Horus wrote: ↑21 Apr 2026, 02:02
ቲያጎ
አንተ ቴዲ ምን እንደ ሆነ ሊገባህ አይችልም! ቲዲ ያንተ ፖለቲካ አይደለም! አቢይ እራሱ ቴዲ ጋር ብሽሽቅ በመጀመሩ የሚጎዳው እራሱ እንጂ ቴዲ አይደለም! ቴዲ አፍሮ ሕዝብ ነው ። አንድ ሰው ፣ አንድ አርቲስት አይደለም ።
ቴዲ የኢትዮጵያ ሕዝብ ኮሊክቲቨ ሳይኮሎጂና ልብ ነው።
እኔ ልንገርህ አቢይ በአንድ መስመር ቴዲን ላዲሱ አልበምህ እንኳን ደስ ያለ መስመር ቢጽፍ ዛሬ ያቢይ ስም ከቴዲ የያይዞ ይነሳ ነበር። አጉል ብሽሽቅ ውስጥ በመግባቱ አቢይ አሁን የሚበሻሸቀው ከማሬማ ጋር እንጂ ከቴዲ ጋር አይደለም ። ቴድ ነገ ሚኒስቴርና ንጉስ ሁን ብትለው እንኳን አይቀበልህም ! ከዚያ በላይ ሺ ግዜ የላቀ ሞራል ል እ ልና ያለው ያን ደሞ በተግባር የኖረ እጅግ ታላቅ ኢትዮጵያዊ ነው።
አንተ የጎሳ ፖለቲካ ይዘህ ከኦሮሞ ጎሳ ጋር ለስልጣን የምትታገል ሰው ከቴዲ ጋር ፍጹም ተቃራኒ እንደ ሆንክ ማወቅ አለብህ ። ልብ በል ኢትዮጵያን እያደሟት ያሉት ስልጣን ላይ ያሉት ብቻ ሳይሆን ያንተ ፋኖ፣ ያንተ ኦላ ያንተ ወያኔ ናቸው። ስለዚህ ቴዲ ላንተ የዘፈነ እንዳይመስልህ ባንተ ላይም ነው የዘፈነው!
አንተ ነገ 4 ኪሎ ብትገባ ሌላው አቢይ ሆነ ቴዲን ቁራ ነው የምትለው! ስለዚህ ዝም ብለው የሰዎችን ፍርድ ተከታተል ቀስ በቀስ እውነቱ ይገለጽልሃል!
በለዉ እንግዲህ!
በአንድነት ስም ጎሳዎችን፣ ባሕሎችን፣ ሃይማኖቶችን ና ሌሎች ልዩነቶችን የመጨፈልቅ ምኞት መና ሆኖ ቀርቶዋል።
ኢትዮጵያ በአሁኑ ሰዓት በተግባር የምያቀነቅኑለት ዉድ ልጆች አሉዋት፣ በባዶ ቃላት የምያቀነቅኑት መና ሆኖ ይቀራሉ!
ትንሽም አታፍርም አብይ አህመድን ና ይህን አዝማሪ በአንድ ደረጃ ላይ ለመስቀመጥ ስትጥር!
ነገሩ ሁሉ ጋና የልገባህ አስመሳይ ነህ!
Re: THE ALBUM THAT IS SHAKING ETHIOPIA
Posted: 21 Apr 2026, 13:15
by Horus
እኔ ሆረስ እባላለሁ።
የፖለቲካ ፍልስፍናና የሁልግዜ ጽኑ ፕሮግራሜ የሆረስ ማኒፌስቶ ላይ ታገኘዋለህ
እኔ ሆረስ የኢትዮጵያ አጀንዳ ምን እንደ ሆነ እዚህ ፎረም ላይ ሺ ግዜ ለጥፌዋለሁ ፣ አንብበው፣
እኔ ሆረስ መንግስት ምን ምን ብሄራዊ ያገር ጥቅሞችን ሲሰራ እንደ ምደግፍ 30 ብሄራዊ ጥቅሞችን በቁጥር ያስቀመጥኩኝ ሰው ነኝ።
ሆረስ የራሱ ማኒፌስቶ አለው።
ሆረስ የራሱ የኢትዮጵያ አጀንዳ ምን እንደ ሆነ በግልጽ በብዙ አመታት ጥናትና ተሞክሮ ያረቀቀው ፕሮግራም አለው
ሆረስ መንግስት በጭፍን የሚቃወም በጭፍን የሚደግፍ ኢምክኛታዊ የፖለቲካ ቆርቆሮ የፖለቲካ ካድሬ አይደለም ።
ስለሆነም መንግስት ምን ምን ሲሰራ ነው መደገፍ ይለብኝ? ምንም ምን ሳይሰራ ነው መተቸት ያለብኝ ብዬ ክንሼየስ ፖለቲካዊ ሕይወት የምኖር ምሁር ነኝ
የብልጽኛ መንግስት በውጭ ጉዳይ ፣ በኢኮኖሚና በከተማዎች ዝመና የሚሰራው ፣ በኢንዲስትሪያላይዜሽና እና ቴክኖሊጂ ዙሪያ የሚሰራውን እደግፋለሁ!
ማንም ሰራው ማን ያገሬ ብሄራዊ ጥቅም ስለሆነ!
ኢትዮጵያ የፖለቲካ ልማት ፣ የፖለቲካ ለውጥ መፈለጓ የተረሳበት አገር ነች!
ይህ በኢትዮጵያ ሕገመንግስታዊ የፖለቲካ ስርዓት አለመሆን ፣ የጎሳ ፌዴሬሽን አለመፍረስ ፣ የጎሳ ፓርቲዎች አለመከልከልና ኢትዮፕያን በጎሳ ክልል ፌዴሬሽን ማጨማለቅን አለመሰረዝ የፖለቲካ ጥርስ ከነቀልኩኝ ጀምሮ ያለኝ አቋም ነው ። ይህ ቁጥር አንድ የብልጽኛም ሆነ የወያኔ መንግስት የምቃወምበት ምክንያት ነው !!! እኔ ምክኛታዊ ፍጡር ነኝ።
እኔ ቴዎድሮስ ካሳሁን ገርማሞን እንደ ነብሴ የምወደው ድሮ ከኳስ ሜዳ ድሮ ድሮ ድሮ ጀምሮ ነው! የእንደ ቡየዎቹ የካሳሁን ውላጆች የኩራታችን ምንጭ ናቸው ! እኔ ምኒልክ ወስናቸው ፣ እነ አብነት ፣ እነኤሊያስ መልካ ፣ እነ ቴዲ ከፈለቁባት የጠቢባኖቹ ሰፈር ብቅል ነኝ!
አቢይ ጥሬ ጉልበት ያለው ንስር ሳይሆን ጥልቅ አይምሮ ያለው ብልህ ቢሆን ለቴዲ አንድ መስመር እንኳን ደስ ያለ ቢልክ ነበር አርቆ አሳቢነቱ ሚታወቀው! ቴዲ በራዕዩ ከምስር ርቆ ይበራል ፣ ለብልህነቱ ደሞ ቅኔው ምስክር ነው!
ሰላም ዋሉ!
Re: THE ALBUM THAT IS SHAKING ETHIOPIA
Posted: 21 Apr 2026, 13:25
by Horus
በ5.7 ሚሊዮን እይታ ወደ 2ኛነት እየገሰገሰ ያለው ኢትዮጵያ ዘምኚ !!!
Re: THE ALBUM THAT IS SHAKING ETHIOPIA
Posted: 21 Apr 2026, 13:27
by Fiyameta
Re: THE ALBUM THAT IS SHAKING ETHIOPIA
Posted: 21 Apr 2026, 13:40
by Abere
Fiyameta,
ድንኳን ከጣልሽ ከርመሻል እኮ - ነግቶ አልቅስ
Anyway, thanks for bringing out the beauty of Ethiopia!
Re: THE ALBUM THAT IS SHAKING ETHIOPIA
Posted: 21 Apr 2026, 15:29
by Naga Tuma
Abere wrote: ↑21 Apr 2026, 11:00
Horus seems to have found the perfect moment to ditch DDT. Meanwhile, the corridor has failed to bear fruit, much like the fig tree cursed by Christ. The so-called election drama has turned into a public laughingstock, with militias reportedly handing out voting cards door to door at gunpoint. Nearly two-thirds of the country is now beyond Abiy’s control, leaving him confined to his so-called jungle palace. And Teddy’s ‘Da’ss Ta’l’ may have delivered a shock strong enough for Horus to finally abandon DDT.
You are an Ethiopian who keeps invoking the name Christ long after the vote at the Council of Nicaea, long after the first Renaissance and long enough time after reading about the second Renaissance.
Just the other day, an intelligent American by the name Josh Rogin was asking on TV about projecting Christ, reminding people that the separation of church and state is in the constitution of the U.S.
Evidently, you walk as an authority with a faculty.
Evidently, you also have no intonation to read between the lines about divine matters.
You might remember the following lines:
በዚህ ዘመን የእየሱስ ስፍራ በዳያብሎስ ተወርሷል ብሎ እግዜር እራሱ ከህያዉ ወደ ምድር ወርዷል።
ዳስ ጥለሃል ያስባለህ ሊሆን ይችላል።
You have yet to quote any local wisdom from the ancient to the present Ethiopian ቃልቻ or ቃሉ።
ኣፄ ሀይለ ሥላሴ ካባ ያለበሱት እና ሃገሩን ሃገረ ህይወት ያሉት ደንፋ ሃገር የኖረ መረራ ጉድና ሆነ ዮሓንስ ለታ ሆነ ሰለሞን በየነ የቃልቻ ወይም ቃሉ ትምህርት የምያዉቁት ዬላቸዉም ወይስ ኣላጋሩህም?
sesame:
ብይኑ የከላይ ስያይ የኖረዉ ነዉ የልኩህ በግምት ከዓመት በፊት ነዉ። የጻፍኩትን ማንበብህን ኣስታዉሳለሁ። ምክንያቱም መልስ ጽፈህ ነበር።
ስለዚህ ምክሩ ከደረሰህ ቀን ጀምሮ በቸለተኝነት ያለፍከዉ ከሆነ የቸለተኝነት ሃጥዓት ስትፈጽም የኖርክ ነህ ማለት ይሆናል።