መሬት አንቀጥቅጡ ሰላማዊ ሰልፍ የት ገባ?
Posted: 20 Apr 2026, 14:40
ምንም እንኳን እንተርኔት ላይ ብሆንም መሬት አንቀጥቅጥ ብሎት ነበር። ስንት ሰዉ ብወጣ (ብገኝ) ነዉ መሬት አንቀጥቅጥ ልባል የምችለዉ? እንበል ና 1 ሚሊዮን ወጣ ብባል፣ ታዲያ አንድ ሚሊዮን እኮ ምንም ማለት አይደልም፣ እምንት ነዉ፣ ከ46 ሚሊዮን ጋር ስነፃፀር። ዳሩ ግን እንኳን 1 ሚሊዮን አንድ ሺም በወጣ፣ እንዴት ደስ ባላቸዉ ነበር፣ ጫጫታ በማስተጋባት (እንደ ቁራ) ብዙ ሰዉ ደገፈን ብሎ ዳክራ ይረግጡ ነበር። በነበር ቀረ እንጂ። ንስሯ ከፍታዋን ይዛ በራለች፣ ላይደረስባት!
Over 46 mln Ethiopians register for upcoming general election
Over 46 mln Ethiopians register for upcoming general election